Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 18 Jul 2023, 04:38
የጎንደር ፋኖ የማክሰኝት ከተማን ከ30 ደቂቃ ባለበለጠ ኦፕሬሽን በቁጥጥሩ ስር አስገባ!!
ሰበር ዜና
በፋኖ አለሙ ጎዳዳው የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎንደር የማክሰኝት ከተማን፣የወረዳውን ብልጽግና ጽ/ቤት ጨምሮ ሌሎች መንግስታዊ ተቋማትን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ
የአማራ ፋኖ በጎንደር አባላት ሀምሌ 11/2015 ከጠዋቱ 1:10 ጀምሮ ነው ማክሰኝት መቆጣጠሩ የተገለጸው።
30 ደቂቃ ባልሞላ ኦፕሬሽን የማክሰኝት ከተመን ለመቆጣጠር የህዝቡ እና የከተማው ወጣት ሚና እጅግ የላቀ ነበር ተብሏል።
በከተማው እና በወረዳው የሚገኙ የብልፅግና አሽከሮች በድንጋጤ ቀድመው መሸሻቸው ተገልጿል።
ወደ ባህርዳር የሚወስደውን መንገድ ጨምሮ ለጊዜው በቁጥጥር ስር በዋሉ የጎንደር አካባቢዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ቆሟል።
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
-
kibramlak
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Post
by kibramlak » 18 Jul 2023, 04:43
ዛሬ ሀምሌ 11 ሸዋ ሮቢትም ከብልፅግና ሰወች ነፃ እንደወጣች እየተነገረ ነው
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 18 Jul 2023, 05:32
ሳተናው ሰበር
ጎንደር ጠዳ መገጭ ግድብ ላይ አንድ ፓትሮል መከላከያ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል።
Please wait, video is loading...
Last edited by
Wedi on 18 Jul 2023, 05:50, edited 1 time in total.
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 18 Jul 2023, 05:44
Please wait, video is loading...