Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የእሁድ ዘፈን ምርጫን በዚህ ሙዚቃ እንጀምረው። ተጋበዙ!

Post by Horus » 16 Jul 2023, 23:28

በዚያን በደጉ ዘመን ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅዳሜ ቅዳሜ አገር ፍቅር ባልኮኒ ላይ በ75 ሳንቲም ያስገቡን ነበር ሙሉ ቀን ቲያትር ለማየት ። በቲያትሮች (ገቢሮች) መሃል ዘፈን ያቀርቡ ነበር ። ምንግዜም የማትጠፋ ጭራ ቀረሽ ነበረች ። ይህን ዘፈን እራሱ በአይኔ አይቼዋለሁ ከሰፈር ዉሪ ጋር ሆነን !

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የእሁድ ዘፈን ምርጫን በዚህ ሙዚቃ እንጀምረው። ተጋበዙ!

Post by Revelations » 16 Jul 2023, 23:33

ከአገር ወጥታ ሲያትል ነበረች መሰለኝ::

Horus wrote:
16 Jul 2023, 23:28
በዚያን በደጉ ዘመን ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅዳሜ ቅዳሜ አገር ፍቅር ባልኮኒ ላይ በ75 ሳንቲም ያስገቡን ነበር ሙሉ ቀን ቲያትር ለማየት ። በቲያትሮች (ገቢሮች) መሃል ዘፈን ያቀርቡ ነበር ። ምንግዜም የማትጠፋ ጭራ ቀረሽ ነበረች ። ይህን ዘፈን እራሱ በአይኔ አይቼዋለሁ ከሰፈር ዉሪ ጋር ሆነን !

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የእሁድ ዘፈን ምርጫን በዚህ ሙዚቃ እንጀምረው። ተጋበዙ!

Post by Horus » 16 Jul 2023, 23:54

Revelations wrote:
16 Jul 2023, 23:33
ከአገር ወጥታ ሲያትል ነበረች መሰለኝ::

Horus wrote:
16 Jul 2023, 23:28
በዚያን በደጉ ዘመን ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅዳሜ ቅዳሜ አገር ፍቅር ባልኮኒ ላይ በ75 ሳንቲም ያስገቡን ነበር ሙሉ ቀን ቲያትር ለማየት ። በቲያትሮች (ገቢሮች) መሃል ዘፈን ያቀርቡ ነበር ። ምንግዜም የማትጠፋ ጭራ ቀረሽ ነበረች ። ይህን ዘፈን እራሱ በአይኔ አይቼዋለሁ ከሰፈር ዉሪ ጋር ሆነን !

መሰለች ሳይሆን ዘነበች ታደሰ ! ሎሚ ብወረውር ደረቱን መታሁት አወይ ኩላሊቱን ልቡን በገኘሁት !

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የእሁድ ዘፈን ምርጫን በዚህ ሙዚቃ እንጀምረው። ተጋበዙ!

Post by Revelations » 17 Jul 2023, 00:28

አልተግባብቶም! የጻፍኩትን ደግመው ያንብቡት::

Horus wrote:
16 Jul 2023, 23:54
Revelations wrote:
16 Jul 2023, 23:33
ከአገር ወጥታ ሲያትል ነበረች መሰለኝ::

Horus wrote:
16 Jul 2023, 23:28
በዚያን በደጉ ዘመን ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅዳሜ ቅዳሜ አገር ፍቅር ባልኮኒ ላይ በ75 ሳንቲም ያስገቡን ነበር ሙሉ ቀን ቲያትር ለማየት ። በቲያትሮች (ገቢሮች) መሃል ዘፈን ያቀርቡ ነበር ። ምንግዜም የማትጠፋ ጭራ ቀረሽ ነበረች ። ይህን ዘፈን እራሱ በአይኔ አይቼዋለሁ ከሰፈር ዉሪ ጋር ሆነን !

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የእሁድ ዘፈን ምርጫን በዚህ ሙዚቃ እንጀምረው። ተጋበዙ!

Post by Horus » 17 Jul 2023, 00:41

Revelations wrote:
17 Jul 2023, 00:28
አልተግባብቶም! የጻፍኩትን ደግመው ያንብቡት::

Horus wrote:
16 Jul 2023, 23:54
Revelations wrote:
16 Jul 2023, 23:33
ከአገር ወጥታ ሲያትል ነበረች መሰለኝ::

Horus wrote:
16 Jul 2023, 23:28
በዚያን በደጉ ዘመን ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅዳሜ ቅዳሜ አገር ፍቅር ባልኮኒ ላይ በ75 ሳንቲም ያስገቡን ነበር ሙሉ ቀን ቲያትር ለማየት ። በቲያትሮች (ገቢሮች) መሃል ዘፈን ያቀርቡ ነበር ። ምንግዜም የማትጠፋ ጭራ ቀረሽ ነበረች ። ይህን ዘፈን እራሱ በአይኔ አይቼዋለሁ ከሰፈር ዉሪ ጋር ሆነን !
ሶሪ!
እኔ በህይወት ብትኖር እንኳ ይገርመኛል ። በጣም ድሮ አሜሪካ እንደ መጣችህ አውቃለሁ ! ጭራ ቀረሽ ሎሚ ብወረውር ስትጫወት ወጋየቱ ንጋቱ ገና አገር ፍቅር ነበር የሚተውነው! !! ሞተች ሲባል አልሰማሁም ! ስለዚህ ሲያትል ልትሆን ትችላለች !

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የእሁድ ዘፈን ምርጫን በዚህ ሙዚቃ እንጀምረው። ተጋበዙ!

Post by Horus » 17 Jul 2023, 02:05

እኔ ሳልፈጠር ለኮሪያ ዘማቾች የተዘፈነ! በኢትዮጵያ ትራንዚስተር ራዲዮ ሳይኖርና ሰው ሜዳ ላይ ቁጭ ብሎ በድምጻ ማጉሊያ የኢትዮጵያ ርዲዮ በሚሰማበት ዘመን !!

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የእሁድ ዘፈን ምርጫን በዚህ ሙዚቃ እንጀምረው። ተጋበዙ!

Post by Horus » 17 Jul 2023, 02:33

Revo .....

መቼም ተሾመ ወልዴ እና በዛወርቅ አስፋውን እንዲህ አይተሃችው አያቅም!!!

ይህን ምንጃርኛስ!!

Post Reply