ለትግራይ ግንባታ ተብሎ የዛሬ ሁለት አመት በፌደራሉ በአንዴ የተለቀቀው የክልል ችግራይ የ10 አመት የሚሆን በጀት ማለትም 100,000,000,000 ብር ማን ዘረፈው? የት ገባ? ለምን ህወሃት የሰራተኛ ደሞዝ መክፈል አልቻለም?
ሌላ በጀት ይለቀቅልኛል ብለሽ ማሰብ ይቅብሽ ህወሃት:: ፌደራል እንዳለው ህዝቡ ሳይሰለቅጥሽ ዘርፈሽ የቀበርሽውን ገንዘብ ቆፍረሽ አውጥተሽ ህዝቡን ክፈይው::
Re: ህወሃት የ10 አመት በጀት በአንድ አመት ሰርቃ የሰለቀጠች ትግራይ በጀት ይሰጠኝ እያአለች ታለቃቅሳለች
አንድ ሰው በprivate እንደነገረኝ:: የዶላርን ዋጋ ያናረው አንድ መቶ ቢሊዬኑ በጥቁር ገበያ ወያኔ ስትቸረችረው እንደሆነና ገንዘቡ ለተለያዩ የውጭ ዜጎች ድጋፍ ለማግኘት ተከፍሎበት እና መሳሪያ በድብቅ ተገዝቶ ሲገባ በአየር መከላከያ ተመቶ የወደቀው አውሮፕላን ውስጥ ዶግ አመድ ሆንል ብሎኛል::
አመሰግናለሁ ለኢንፎው!!
ወያኔ መሪዎች እንግዲህ 30 አመት እምጳጳጳጳጳ አርግችሁ የዘረፋችሁት በየአለም ባንክ የተከማቸውን የግል ገንዘባችሁን አውጡ እና ህዝቡን ክፈሉት የተራበው እና ልጁን ያጣህ ህዝበ ችጋር በነቂስ ወጥቶ ሳይውጣችሁ::
አመሰግናለሁ ለኢንፎው!!
ወያኔ መሪዎች እንግዲህ 30 አመት እምጳጳጳጳጳ አርግችሁ የዘረፋችሁት በየአለም ባንክ የተከማቸውን የግል ገንዘባችሁን አውጡ እና ህዝቡን ክፈሉት የተራበው እና ልጁን ያጣህ ህዝበ ችጋር በነቂስ ወጥቶ ሳይውጣችሁ::