Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኢትዮጵያዊያን ምን ተማርን? አዎ! ወያኔ-ትግሬ ወልቃይት ሁመራ እና ራያ ኮረም አላማጣ ቢሰጠው በሚቀጥለው ዕለት ትግራይን ተገንጥላለች ነው የሚልህ። አሁን መርዐ-ገንዳ ላይ ተዘግቶበት ውሃ ላ

Post by Abere » 16 Jul 2023, 13:30

ኢትዮጵያዊያን ምን ተማርን? አዎ! ወያኔ-ትግሬ ወልቃይት ሁመራ እና ራያ ኮረም አላማጣ ቢሰጠው በሚቀጥለው ዕለት ትግራይን ተገንጥላለች ነው የሚልህ። አሁን መርዐ-ገንዳ ላይ ተዘግቶበት ውሃ ላይ የሚንቦጫረቅ cat fish ሁኗል::እግዚአብሔር የክፉዎችን መንገድ አስቀድሞ ያውቃል እና ዕቅዳቸውን አከሸፈው - ዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክን ህልም ዕልም አደረገው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያዊያን ምን ተማርን? አዎ! ወያኔ-ትግሬ ወልቃይት ሁመራ እና ራያ ኮረም አላማጣ ቢሰጠው በሚቀጥለው ዕለት ትግራይን ተገንጥላለች ነው የሚልህ። አሁን መርዐ-ገንዳ ላይ ተዘግቶበት

Post by Axumezana » 16 Jul 2023, 13:41

ኤርትራዊው፥ አበረ፥

ማነው፥ ሰጭ፥ ማነው፥ ከልካይ? ኢትዮጵያ፥ የሚትተዳደረው፥ በህገመንግስት፥ ነው፥ ያ፥ ደግሞ፥ ተፈፃሚ፥ ይሆናል፤

Post Reply