አቡነ ጴጥሮስ በድጋሚ ተዋረዱ "ኦርቶዶክስ ከፖለቲካ አንለያትም" አሉ። የቪዲዮ ማስረጃ ETOC's Abune Petros oppose the separation of politics & religion
አቡነ ጴጥሮስ በድጋሚ ተዋረዱ ኦርቶዶክስ ከፖለቲካ አንለያትም አሉ። አርቲስቶች ውርደታቸው ቀጥሏል የቪዲዮ ማስረጃ ኦርቶዶክስን መፈራረሷ ቀጥሏል
-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 14803
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Re: አቡነ ጴጥሮስ በድጋሚ ተዋረዱ "ኦርቶዶክስ ከፖለቲካ አንለያትም" አሉ። የቪዲዮ ማስረጃ ETOC's Abune Petros oppose the separation of politics & relig
This Guy Who Lives In Toronto Is Agga*me By His Mother And His Galla Bantu Father Got Killed In Nakafa Sahel War By Mighty Shaebia In Mid 1985 . So What Do You Expect From Dedebit Woorgach Chigaram Chigray Qondaff Agga*me Person !!!
Lekhebatt Lemmanai Agga*me Bas*tard Prostit*ute !!!
Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!
MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.

Last edited by Tog Wajale E.R. on 15 Jul 2023, 14:15, edited 1 time in total.
Re: አቡነ ጴጥሮስ በድጋሚ ተዋረዱ "ኦርቶዶክስ ከፖለቲካ አንለያትም" አሉ። የቪዲዮ ማስረጃ ETOC's Abune Petros oppose the separation of politics & relig
የኢትዮጵያ፥ ኦርቶዶክስ፥ ቤተክርስትያን፥ ብጉንጅ፥በውስጡ፥ምን፥ ይዟል፤
አምልኩን፥ የሚሉ፥ Religiopoliticians + Servants of Demons( ድብትርና፥ ጥንቆላ፥ መተት፥ ጣኦትና፥ ፍጡራን፤ አምልኮ፥) + Corruption are the problems of Ethiopia Orthodox Chruch!
አምልኩን፥ የሚሉ፥ Religiopoliticians + Servants of Demons( ድብትርና፥ ጥንቆላ፥ መተት፥ ጣኦትና፥ ፍጡራን፤ አምልኮ፥) + Corruption are the problems of Ethiopia Orthodox Chruch!
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: አቡነ ጴጥሮስ በድጋሚ ተዋረዱ "ኦርቶዶክስ ከፖለቲካ አንለያትም" አሉ። የቪዲዮ ማስረጃ ETOC's Abune Petros oppose the separation of politics & relig
CONFESSION: አስተያየት የምሰጠው በቪዲዮው ርዕስ ላይ ተመርኩዤ እንጂ ይዘቱን ተመልክቼ አይደለም። ምክንያቱም በቪዲዮው ላይ ምስሉ የሚታየው ግለሰብ ከጥቂት ዓመታት በፊት ስለ ሳይንስና ቴክኖሎጂ “ላስተምር” ብሎ የሰራውን ኣንድ የህፃናት ጨዋታ የመሰለ ቪዲዮ በኣጋጣሚ ስለተመለከትኩ “ደቂቃ” አይደለም “ሰከንድ” የሚገባው resource ነው ብዬ ስለማላምን ነው።
በእርግጥ፦ አቡነ ጴጥሮስ “ኦርቶዶክስን ከፓለቲካ አንለያትም” አሉ የሚለው ምንም ስህተት የሌለበት ንግግር ነው። በግድ ተሳስተዋል ብለን ልንወነጅላቸው ከተነሳን ግን … ኦርቶዶክስን ነጥለው በማውጣታቸው ብቻ ነው። ሀይማኖትና ፖለቲካን መነጣጠል ፈፅሞ አይቻለም። የአቡነ ጴጥሮስ ንግግር ስህተትና ኃጢያት የሚሆነው የፖለቲካን ትርጉም ላማያውቅ፣ ፖለቲካ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ገና ላልተረዳ፣ ፖለቲካ ሲባል እርስ በእርስ መሳደድ፣ መተሳሰርና መገዳደል ብቻ ለሚመስለው ቂል ኣካል ነው።
በእኔ እምነት ክርስቶስ እራሱ ቀንደኛ ፖለቲከኛ ነበር። ለምን? እና እንዴት? ብሎ ለሚጠይቅ ሰው የፖለቲካን ትርጉምና የክርስቶስን ምድራዊ ህይወት ማጥናት መልስ ይሆነዋል።
ከዚያ ባለፈ ... የእኔን ሰፋ ያለ አመለካከት ለማስረዳት ከዚህ አስቀድሞ ሁለት (በኣማርኛና በእንግሊዝኛ) የተፃፉ ፅሑፎች ስላሉኝ አሁን ደግሜ በዝርዝር አልሄድበትም። የፅሑፎቹን link ከታች ባስቀምጥም … በኣማረኛ እና በእንግሊዝኛ ከተፃፉት ፅሑፎች ላይ ግን ኣንድ ኣንድ ምዕራፍ እንደሚከተለው ማቅረብ እወዳለሁ ...
Link #2. Politics Is Not Sin To Avoid Practicing

በእርግጥ ቤተክርስቲያን ራሷን ከሀጢያት እንጂ ከፖለቲካ ነጥላ እስትንፋስ ይኖራታል የሚል አምነት የለኝም። መንግስት በሀይማኖት ውስጥ ጣልቃ መግባት የለበትም ብለን ስንልም ቤተክርስቲያን ከፖለቲካ ታጥባና ፀድታ፣ ፍፁም ርቃ መቆም አለባት ለማለት ሳይሆን፤ ቤተክርስቲያን የሚኖራት ፖለቲካዊ አቋም ፍትሀዊ እንጂ ርዕዮተ-አለማዊ፣ ህዝባዊ እንጂ ድርጅታዊ ፍላጎት ላይ የተመሰረት መሆን የለበትም ወይንም እንዲሆን መገደድ አይኖርባትም ለማለት ነው። አነሳሴ ስለ ፖለቲካ እና ቤተክርስቲያን ዝምድና ለመተረክ ስላልሆነ በአጭሩ፦ ፖለቲካ፣ ሀይማኖትና ህዝብ ሊነጣጠሉ የማይችሉ አብረው የተገመዱ መሆናቸውን ላስቀምጥና ወደ ዋናው የፅሁፌ መንፈስ ልመለስ። በዚህ ርዕስ ላይ ሰፋ ያለ ትንታኔ ማንበብ ከተፈለገም Politics Is Not Sin To Avoid Practicing በሚል የቀረበውን መጣጥፍ መቃኘት ምክሬ ይሆናል።
Link #1. አቡነ በለዓም?Even if people have been wishing politics-free religion for centuries, it coud not occur for a year. With so many issues like abortion, same sex marriage, dressing code, and so on, it is impossible to dream a land where religion and politics exist side by side without overlapping. Never; that was not the trend and I do not think it will be either. I personally believe that The Ten Commandments are the first human, and the only political constitution engraved on stone. How can religion or religious people avoid politics as long as politics is nothing but the way in which social life is organized and administered? The term Politics itself came from the Greek word “polis“ which means city, people. Is it possible to picture religion without people? Is it sin for a Christian man or woman to become a police officer or politician?
Link #2. Politics Is Not Sin To Avoid Practicing