Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የብአደን ፓሊስ ከኦነግ ጋር በመቆም አማራ ያስገድላሉ፤ የአማራ ሆስፒታል ሰራተኞች የኦነግ-መከላከያ ቁስለኛ ህክምና አንሰጠም እያሉ ነው። ወገናችንን ሊገድል የመጣን ማከምለህሌናችን ይከብደናል

Post by Abere » 14 Jul 2023, 14:36

የብአደን ፓሊስ ከኦነግ ጋር በመቆም አማራ ያስገድላሉ፤ የአማራ ሆስፒታል ሰራተኞች የኦነግ-መከላከያ ቁስለኛ ህክምና አንሰጠም እያሉ ነው። ወገናችንን ሊገድል የመጣን ማከም ለህሌናችን ይከብደናል።