Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

<< ከትግሬ ወያኔ ሰይጣን ይሻላል። >> ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ። ትክክል ተናግረዋል -ብፁእነተዎ!

Post by Abere » 11 Jul 2023, 14:28

<< ከትግሬ ወያኔ ሰይጣን ይሻላል። >> ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ። ትክክል ተናግረዋል -ብፁእነተዎ!ወያኔን እንኳን የብርሃን መላዕክት ሳጥናዔል እራሱ እንድኖር አይፈቅድለትም። ታሪካዊ ንግግር ታሪካዊ እውነትነት ያለው አገላለጽ ነው። አዎን ይህ የትግሬ-ወያኔ ሰይጣን ከምድረ-ገጽ እንደሚጠፋ ግን እርግጠኛ ነን ።

ምድረ ትግሬ ወያኔ መነኩሴ የደፈረ ልብሰ ተክህኖ ለብሶ ፈንጅ ሲቀብር፤ሲሰልል፤ገድሎ ሲሸሽ የነበረ ሁሉ እና ደጋፊዎቻቸው እውነቱን ሲነገራቸው ጸጉራቸው ቆመ -ውርደታቸው ስለተገለጸ። የሰይጣን ስራ በብርሃን ይገለጣል እንድሉ ብጹእነተዎ እውነቱን ነገሯቸው።

ለመንገደኛ ሰው፤ አይሰጡም ስንቁን፤
እየበላው ይሂድ አንጀት አንጀቱን።


ይሉ ዘንድ ከፈለጉ እያረሩ እየተናደዱ ይገንጠሉ። ግልግል የድሃ ሞት።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19152
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: << ከትግሬ ወያኔ ሰይጣን ይሻላል። >> ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ። ትክክል ተናግረዋል -ብፁእነተዎ!

Post by Axumezana » 11 Jul 2023, 14:52

ይኽ፥ሁሉ፥የትግራይ፥ቤተክርስትያን፥ እጅ፥ አልሰጥም፥ ስላለች፥ ነው፤

Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: << ከትግሬ ወያኔ ሰይጣን ይሻላል። >> ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ። ትክክል ተናግረዋል -ብፁእነተዎ!

Post by Abere » 11 Jul 2023, 15:16

እጅ ሰጥቶ ምን ይሰራል? ምንም ጥቅም የለውም አጋንንት ወያኔ ማደሪያ እንጅ ማህደረ መለኮት ማደሪያ አይደለም የትግሬ ቤተስኪያን።
Axumezana wrote:
11 Jul 2023, 14:52
ይኽ፥ሁሉ፥የትግራይ፥ቤተክርስትያን፥ እጅ፥ አልሰጥም፥ ስላለች፥ ነው፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 19152
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: << ከትግሬ ወያኔ ሰይጣን ይሻላል። >> ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ። ትክክል ተናግረዋል -ብፁእነተዎ!

Post by Axumezana » 11 Jul 2023, 15:41

ወይን ይሞታል፥ ሲባል፥ እንደ፥ አዲስ፥ ይወለዳል፥ ገና....ገና፥ ታሪክ፥ ይሰራል። ሩቅ.......ሩቅ፥ ይጓዛል። people like Abere burn inside out when they think about that!

Post Reply