Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10176
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ቪድዮ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታው የሆነው ሕወሃት ከጀርመን ፖሊስ ጋር ጦርነት ገጠመ። ተጋሩ ዎገኖቻችን በሂዩማን ዌቭ ስልት እየተዋጉ ነው። ትግራይ ትስዕር!

Post by Digital Weyane » 09 Jul 2023, 01:04

በጀርመን በጊሴን ከተማ በተካሄደው የእጅ በእጅ ውጊያ በሞቶዎች የሚቆጠሩ የሕወሃት ታጋዮች በጀርመን ሞከላከያ ሰራዊት ቢማረኩም እጁን የሰጠ ትግራዋይ ግን የለም። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10176
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ቪድዮ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታው የሆነው ሕወሃት ከጀርመን ፖሊስ ጋር ጦርነት ገጠመ። ተጋሩ ዎገኖቻችን በሂዩማን ዌቭ ስልት እየተዋጉ ነው። ትግራይ ትስዕር!

Post by Digital Weyane » 09 Jul 2023, 01:14

ማምሻውን የደረሰን ሰበር ዜና:

ለትግራይ ነፃነት ሲሉ በጀርመን ታላቅ ዋጋ እየከፈሉ ያሉ ዉድ ታጋዮቻችን በጊሰን ከተማ የሚገኘው የክራንች እና የዊልቸር ማምረቻ ፋብሪካን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል። ድል ለሕወሃት ዳያስፖራ ሀይሎች!
:roll:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21672
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሰበር ቪድዮ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታው የሆነው ሕወሃት ከጀርመን ፖሊስ ጋር ጦርነት ገጠመ። ተጋሩ ዎገኖቻችን በሂዩማን ዌቭ ስልት እየተዋጉ ነው። ትግራይ ትስዕር!

Post by Fiyameta » 09 Jul 2023, 02:12

ጉዞ ወዴት?..... ወደ ጀርመን አገር
ጉዞ ወዴት?..... ወደ ጊሰን ከተማ
ጉዞ ወዴት?..... ወደ እስር ቤት
ጉዞ ወዴት? ..... ዲፖርቴሽን ወደ ትግራይ ኔሽን
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10176
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ቪድዮ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታው የሆነው ሕወሃት ከጀርመን ፖሊስ ጋር ጦርነት ገጠመ። ተጋሩ ዎገኖቻችን በሂዩማን ዌቭ ስልት እየተዋጉ ነው። ትግራይ ትስዕር!

Post by Digital Weyane » 09 Jul 2023, 03:21

ብታምኑም ባታምኑም ክልላዊ ትግላችን አለም አቀፋዊ መልክ እየያዘ ነው። :roll:

ካሁን ቦፊት የቱርክ እና ዩናይትድ አረብ ኤሜሬት ድሮኖችን በዲንጋይ የማረከ ቲ.ዲ.ኤፍ ፣ ዛሬ ወደ ጀርመን አገር ዘምቶ ከጀርመን ሞከላከያ ሰራዊት ጋር ፊት ለፊት ገጥሞ እንደገና ድል አደረገ።

ጀግናው የትግራይ ሞከላከያ ሰራዊታችን ከብዙ ሰዓታት እልህ አስጨራሽ ውጊያ በኋላ የጀርመን ጊሴን ከተማን ተቆጣጠረ። አበቃ! :roll:

ኡናታችን ትግራይን ነፃ ሳናወጣ እና ታላቋ ትግራይ ሪፐብሊክ ሀገር ሳንመሰርት መቼም ከጀርመኖች ጋር ምንም አይነት ድርድር አናደርግም! ካሁን ቦፊት የተሳሳትነው ይበቃል ሁለቴ አንሸወድም። ፕሪቶርያ ገደል አባቱ ይግባ! :evil: :evil:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10176
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ቪድዮ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታው የሆነው ሕወሃት ከጀርመን ፖሊስ ጋር ጦርነት ገጠመ። ተጋሩ ዎገኖቻችን በሂዩማን ዌቭ ስልት እየተዋጉ ነው። ትግራይ ትስዕር!

Post by Digital Weyane » 09 Jul 2023, 04:09

በጀርመን ፖሊስ የተማረኩ የሕወሃት ዳያስፖራ ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከጎናቸው ልንቆም እና በአስቸኳይ ያለሁኔታ እንዲለቀቁ ጫና ማድረግ ይጠበቅብናል። ቦተለይ ቦተለይ በዓለማችን ላይ ተደማጭነት ያላቸው፣ ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ በመረጃ ፎሩም ተሰማርተው ሕወሃትን የሚያገለግሉ ተጋሩ ዎገኖቼ ሚናቸውን ማጉላት ይጠበቅባቸዋል።

Post Reply