Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 06 Jul 2023, 14:48

Tiago
Member
Posts: 2659
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by Tiago » 06 Jul 2023, 15:44

Where is his fault on both of his speeches? Are you trying to be seen as the victim rather the perpetrator of the war?
shameless agames are now licking the [deleted] of the same PP/OLF that labelled them terrorists and የቀን ጅብ.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 06 Jul 2023, 16:27

Tiago wrote:
06 Jul 2023, 15:44
Where is his fault on both of his speeches? Are you trying to be seen as the victim rather the perpetrator of the war?
shameless agames are now licking the [deleted] of the same PP/OLF that labelled them terrorists and የቀን ጅብ.
If Ethioash was around, he would have said, "Let me super damp it down for you" ;)

" የTPLF እና የብልፅግና ችግር ከነበረ አብኖች አብኖች የት ነበራችሁ ?! " - ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

"ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለን እቀስቅሰን 'ሂድ ተዋጋ!' " ብለን ወደ እሳት ወደ ጦር ሜዳ እንልክ ነበር! - ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ

የህ/ተ/ም/ቤት አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በሰሜኑ ክፍል ትግራይ ፣ አማራና አፋር ፋይዳ ባልነበረው ጦርነቱ መድቀቃቸውን ተናግረዋል።

ይህ ጦርነትም " የብልፅግና እና #የህወሓት የስልጣን ጦርነት " መሆኑን ገልጸው ነበር።

ይህ በተመለከተ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አጭር አስተያየት ሰጥተው አልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፤ " እንደተባለው የTPLF እና የብልፅግና ችግር ከነበረ አብኖች (የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ) የት ነበራችሁ ? " ሲሉ ጠይቀዋል።

እዚህ ላይ " ለምን አታስታርቁም ነበር የሚል ጥያቄም ይነሳል። " ያሉት ዶ/ር ዐቢይ " አስታራቂ ሲጠፋ ነው ግጭት የሚበዛው " ብለዋል።
" ድግሱን ስናፋፋም ቆይተን አሁን ጉዳዩን ለተወሰነ ወገን መስጠት ተገቢ አይደለም " ያሉት ጠቅይላይ ሚኒስትሩ " ግጭቱን ማንም ይጀምረው ማንም ጥሩ አይደለም፤ ጥፋት ነው " ብሎ መቀበል እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

sesame
Member+
Posts: 7258
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sesame » 06 Jul 2023, 16:52

Sarko,

One million Agames are dead. Some went willingly to their death. Many others were forcibly recruited by cruel TPLF cadres. Tigray is now a ruined hell-hole. Yet, not a single activist or TPLF thug has been held accountable for what is a self-genocide. Men like Tedros Adhanom, from their secure luxurious villas, were urging poor Tigray under-age children to march to their death. This tweet shall live in infamy!

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by Assegid S. » 07 Jul 2023, 09:50

sarcasm wrote:
06 Jul 2023, 16:27

"ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለን እቀስቅሰን 'ሂድ ተዋጋ!' " ብለን ወደ እሳት ወደ ጦር ሜዳ እንልክ ነበር! - ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ

የህ/ተ/ም/ቤት አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በሰሜኑ ክፍል ትግራይ ፣ አማራና አፋር ፋይዳ ባልነበረው ጦርነቱ መድቀቃቸውን ተናግረዋል።
Sarcasm; ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔም ሆነ ሌላው ሰው (እኔን ጨምሮ) በህወሃት ላይ ሲወሰድ የነበረውን የሀይል እርምጃ ስንደግፍ ነበር። ነገር ግን አሁን ብልፅግና (በተለይም ጠቅላይ ሚንስትሩ) በሀገርና ህዝብ ህልውና ላይ ብቸኛ ውሳኔ ሰጪ ሆነው ህወሃትን በ First Aid ሳይሆን በ USAID ከሞት ሲያስነሷት ... ጦርነቱ ተገቢ አልነበረም! አማራና አፋር ፋይዳ በሌለው ጦርነት በከንቱ ደቀዋል እንላለን። ይህ ፋይዳ የሌለው የሚለው አባባል ውጤት የሌለው የሚል ትርጓሜ ነው ያለው። ሁላችንም ግፋ በለው ያልነው ለፋይድ፣ ለውጤት፣ ህወሃትን ለኣንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማሳረፍ እንጂ እንዲህ እንዳሁኑ ሸልሞ ሸላልሞ ለማቆም አልነበረም። መጨረሻው ይህ ከሆነማ ለምን ህዝብ አለቀ? ለምንስ ኢኮኖሚው ደቀቀ? ስለዚህ ዶ/ር ደሳለኝም ሆኑ ማንኛውም ቀድሞ ጦርነቱን ሲደግፍ የነበረ ግለሰብ "ፋይዳ የሌለው ጦርነት ነው" ቢል ወጤት የሌለው ለማለት ነው እንጂ "ጦርነቱን አልደገፍኩም" ወይም "አልደግፈም" ብሎ ለማስተባበል አይደለም። በውጤት አልባነቱ መጠየቅ ያለበት ደግሞ የብልፅግና መንግስት (በተለይም ጠቅላይ ሚንስትሩ) ናቸው።

Meleket
Member
Posts: 4535
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by Meleket » 07 Jul 2023, 11:00

በኛ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታም፡ ሃገረ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ኣኳያ ወይም ኣንጻር ዬምታደርገው ማንኛውም ተግባር "ጦርነትም ጭምር" "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ላይ የማያደርስ ከሆነፋይዳ ቢስ ነው ብለን እናምናለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 07 Jul 2023, 20:30

Assegid S. wrote:
07 Jul 2023, 09:50
sarcasm wrote:
06 Jul 2023, 16:27

"ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለን እቀስቅሰን 'ሂድ ተዋጋ!' " ብለን ወደ እሳት ወደ ጦር ሜዳ እንልክ ነበር! - ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ

የህ/ተ/ም/ቤት አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በሰሜኑ ክፍል ትግራይ ፣ አማራና አፋር ፋይዳ ባልነበረው ጦርነቱ መድቀቃቸውን ተናግረዋል።
Sarcasm; ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔም ሆነ ሌላው ሰው (እኔን ጨምሮ) በህወሃት ላይ ሲወሰድ የነበረውን የሀይል እርምጃ ስንደግፍ ነበር። ነገር ግን አሁን ብልፅግና (በተለይም ጠቅላይ ሚንስትሩ) በሀገርና ህዝብ ህልውና ላይ ብቸኛ ውሳኔ ሰጪ ሆነው ህወሃትን በ First Aid ሳይሆን በ USAID ከሞት ሲያስነሷት ... ጦርነቱ ተገቢ አልነበረም! አማራና አፋር ፋይዳ በሌለው ጦርነት በከንቱ ደቀዋል እንላለን። ይህ ፋይዳ የሌለው የሚለው አባባል ውጤት የሌለው የሚል ትርጓሜ ነው ያለው። ሁላችንም ግፋ በለው ያልነው ለፋይድ፣ ለውጤት፣ ህወሃትን ለኣንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማሳረፍ እንጂ እንዲህ እንዳሁኑ ሸልሞ ሸላልሞ ለማቆም አልነበረም። መጨረሻው ይህ ከሆነማ ለምን ህዝብ አለቀ? ለምንስ ኢኮኖሚው ደቀቀ? ስለዚህ ዶ/ር ደሳለኝም ሆኑ ማንኛውም ቀድሞ ጦርነቱን ሲደግፍ የነበረ ግለሰብ "ፋይዳ የሌለው ጦርነት ነው" ቢል ወጤት የሌለው ለማለት ነው እንጂ "ጦርነቱን አልደገፍኩም" ወይም "አልደግፈም" ብሎ ለማስተባበል አይደለም። በውጤት አልባነቱ መጠየቅ ያለበት ደግሞ የብልፅግና መንግስት (በተለይም ጠቅላይ ሚንስትሩ) ናቸው።

ወንድም አሠግድ፣ የዶ/ር ደሳለኝ ጥፋት፤ ጦርነቱ ፋይዳቢስ መሆኑ መቀበሉ ኣይደለም። ጥፋቱ ኣሁን ጦርነታችን ኣልነበረም ላለው ጦርነት ሺዎች ወጣት ልጆችና፤ የልጆች ኣባቶች ጦርነታችን ነው ብሎ መማገዱ ነው። ኤርምያስ enabler ብሎ በሚመጥን ኣገላለጽ ነው እሱና ፓርቲው የገለጻቸው።
ኤርምያስ ራሱ በጦርነቱ በነበረው ሚና ተጠያቂ ለመሆን ዝግጁ መሆኑ የሚደገፍ ነው። የአብኑ ኣመራርም በጦርነቱ በነበረው ሚና ተጠያቂነት ለመቀበል ዝግጁ መሆኑ መግለጽ ይኖርበት ነበር። " ድግሱን ስናፋፋም ቆይተን አሁን ጉዳዩን ለተወሰነ ወገን መስጠት ተገቢ አይደለም " ትክክለኛ ኣነጋገር ነው። በዚህ የማይስማማ ይኖራል ብየ ኣልገምትም።

The enablers of the war are as responsible as PP.

Last edited by sarcasm on 08 Jul 2023, 08:25, edited 1 time in total.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by Sam Ebalalehu » 07 Jul 2023, 20:49

ጦርነቱ ኢትዪጲያ የመረጠችው ሳይሆን የመጣባት ነው። አቢይ ህወሓት ያወጀውን ጦርነት ለመመከት የኢትዮጵያን ህዝብ መክት ማለቱ ትክክል ነው። ቅንጣት በዛ ተጠያቂ አይሆንም። ተጠየቂ መሆን ካለበት ሊሆን የሚችለው ህወሓትን መጨረስ በሚቻልበት ወቅት ለድርድር ወደ ፕሪቶርያ የቀድሞ የ EPDRF አባሎችን መላኩ ነው። የEPDRF ሰዎች ፣ ተጠፋፉተው የነበሩ የመለስ ትእዛዝ ተቀባይና አስፈጻሚዎች በ ኢትዮጵያ ህዝብ ስም ድርድር አደረግን ያሉበት ድራማ ነው ተጠያቂ ሊያደርገው የሚችል።
አሁን እየተረዳን ያለነው መላውን ኢትዮጵያዊ ለማሳተፉ ያልጣረ ድርድር ከጅምሩ ሙት መሆኑን ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 07 Jul 2023, 21:45

Sam Ebalalehu wrote:
07 Jul 2023, 20:49

ለምን ሱሬውን በኣንገቱ ማስወጣት ኣልቻለም? ነው ጥያቄህ። ኣልቻለማ! ወዶ ነው እንዴ ለ2 ኣመት የተዋጋው? በ2 /3 ሳምንት ልጨርሳቸው ነው ኣይደለም ለኣለም መሪዋች ያለው? ታድያ ለምን ሊጨርሳቸው ኣልቻለም? የማይቻል ነገር ስለሆነ። ኣራት ነጥብ። ለምን ሱሬውን በኣንገቱ ማስወጣት ኣልቻለም? ኣይቻለማ!

የድሮ ወጋችን ኣስታወስከኝ። የማይሆን ኣይሆንም የሚል ሙዚቃ ነበር? ኣላስታውሰውም።
sarcasm wrote:
07 Oct 2021, 18:52
Sam Ebalalehu wrote:
05 Sep 2021, 20:12
It is a matter of time, Eden, TPLF will not be allowed to exist in any form or shape.
I bet you that with full confidence.

What time frame are we talking? By 2021, 2031 or 2091? Also, the question you have not answered is, "Who will bell the Cat?" Remember that Isaias, Abiy, United Arab Emirates and Amhara Regional state all jointly tried and failed miserably!

Here is one of Aesop's old stories, for those who forgot the the story:

"The Mice in Council" Written by Aesop (620 and 564 BCE)

The Mice once called a meeting to decide on a plan to free themselves of their enemy, the Cat. At least they wished to find some way of knowing when she was coming, so they might have time to run away. Indeed, something had to be done, for they lived in such constant fear of her claws that they hardly dared stir from their dens by night or day.

Many plans were discussed, but none of them was thought good enough. At last a very young Mouse got up and said:

"I have a plan that seems very simple, but I know it will be successful.

All we have to do is to hang a bell about the Cat's neck. When we hear the bell ringing we will know immediately that our enemy is coming."

All the Mice were much surprised that they had not thought of such a plan before. But in the midst of the rejoicing over their good fortune, an old Mouse arose and said:

"I will say that the plan of the young Mouse is very good. But let me ask one question: Who will bell the Cat?"

It is one thing to say that something should be done, but quite a different matter to do it.

So, the question is: Who will bell the Cat?"

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by Sam Ebalalehu » 07 Jul 2023, 21:57

ይጨርሳቸው ነበር። የ አሜሪካኖቹን የ ኢኮኖሚ ጫና ፈራ። በነገራችን ላይ የ ህወሓት ታጋዮች ማንም አይቻላቸውም ትርክት ቢቆም ጥሩ ነው። ያ ትርክት ያረጋገጠው ነገር ቢኖር የህወሓት ፖለቲከኞች እንደተጠቀሙበት ነው።
ከ አሁን ወዲያ ወዳጁ ለትግራይ ህዝብ ህወሓት አይደለም ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 08 Jul 2023, 08:15

Sam Ebalalehu wrote:
07 Jul 2023, 21:57
ይጨርሳቸው ነበር። የ አሜሪካኖቹን የ ኢኮኖሚ ጫና ፈራ።
ጦርነቱ ኢኮኖምያዊ ዲፕሎማሲያዊ ፋይናንሲያዊ ሁሉንም መስኮች ያካተተ መኖሩ ረሳኸው ወይ? የTDF ወታደራዊ ክንፍ በዘቡል እና በትግራይ ትራራሮች ሲታኮስ፤ የTDF ዲፕሎማሲያዊው ክንፍ ደግሞ በዋሽንግተንና ብራስልስ ኮሪደሮች የብልጽግና መንግስት ከአጎዋ እንዲነሳ፤ ግራንትና ብድር በፍጹም እንዳያገኝ፤ ብድሩ እንዳይሸጋሸግ፤ የአቢይ መንግስት ኢኮኖሚ እንዲያኮታኩት ታግሏል። የተቀዳጀው ትግል ፍሬ ደግሞ ጦርነቱ በdeal ተቋጭቷል። ዛሬ በሬድዮ የክልል መንግስታት መከላከያ ወዘተ ደሞዝ መክፈል ኣቃታቸው የሚል ዜና መስማት ኖርማል ሆኗል።

Sam Ebalalehu wrote:
07 Jul 2023, 21:57
ከ አሁን ወዲያ ወዳጁ ለትግራይ ህዝብ ህወሓት አይደለም ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው።

ከጦርነቱ በፊት በአንድ የትግራይ ገጠር ለአንድ ሴትዮ፤ 'ኢሳያስና አቢይ ሊወርሯቹ ነው' አልኳቸው። 'የኢትዮጵያ ሕዝብ የት ሄዶ ነው እነሱ የሚወሩን?' አሉኝ - ሚሚ ስብሀቱ

"በእርግጥ የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሕዝብ የተካደ ሕዝብ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብም ክዶታል ለትግራይ ሕዝብ። ለሌላ ባዕድ ወራሪ አሳልፎ ሰጥቶት፤ ለዛ እየደገፈ ሰልፍ እየወጣ፤ ሁላችንም፤ የካድነው ሕዝብ ነው።"

ሕዝቦች ለዘመናት መኖራቸውና ለቀጣይም ዘመናትም እንደሚኖሩ የታወቀ ነገር ነው። ሶሻል ትራስቱ (Social trust) መሰበሩ መገንዝብ ግድ ይለናል። ትግራይ ዋስትና ያስፈልጋታል፤ እሱ ግን ሌላ ርዕስ ነው።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by Educator » 08 Jul 2023, 09:15

The war was a civil war which indicates that it was wrong. The responsibility to stop the war from the very first second was on the federal government if it considers itself the government of all people of the country. Learning from Russia's recent experience with the Wagner group, the government should de-escalate even if Woyane fired the first shot. Instead, the Mamo Killo idiot mind was preparing for war with Woyane from the very moment it came to power and solicited the help of FORIEGN powers like Shabia and UAE. And he did this due to his desire for absolute power and dictatorial tendencies because he was never prepared or educated to lead a country otherwise.

Now he is repeating the same thing, this time against Amhara, because he thinks they are an obstacle to his desire to become king for life without the skill or preparation for such high position.

Btw, if anyone supported the Mamo's war against Tigray and still try to justify it, then the war against Amhara people just waged by the same Mamo deserves similar support and justification. There should be no double standard because the cause and the goal are same, absolute power.
Sam Ebalalehu wrote:
07 Jul 2023, 20:49
ጦርነቱ ኢትዪጲያ የመረጠችው ሳይሆን የመጣባት ነው። አቢይ ህወሓት ያወጀውን ጦርነት ለመመከት የኢትዮጵያን ህዝብ መክት ማለቱ ትክክል ነው። ቅንጣት በዛ ተጠያቂ አይሆንም። ተጠየቂ መሆን ካለበት ሊሆን የሚችለው ህወሓትን መጨረስ በሚቻልበት ወቅት ለድርድር ወደ ፕሪቶርያ የቀድሞ የ EPDRF አባሎችን መላኩ ነው። የEPDRF ሰዎች ፣ ተጠፋፉተው የነበሩ የመለስ ትእዛዝ ተቀባይና አስፈጻሚዎች በ ኢትዮጵያ ህዝብ ስም ድርድር አደረግን ያሉበት ድራማ ነው ተጠያቂ ሊያደርገው የሚችል።
አሁን እየተረዳን ያለነው መላውን ኢትዮጵያዊ ለማሳተፉ ያልጣረ ድርድር ከጅምሩ ሙት መሆኑን ነው።

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by Assegid S. » 08 Jul 2023, 10:22

sarcasm wrote:
07 Jul 2023, 20:30

ወንድም አሠግድ፣ የዶ/ር ደሳለኝ ጥፋት፤ ጦርነቱ ፋይዳቢስ መሆኑ መቀበሉ ኣይደለም። ጥፋቱ ኣሁን ጦርነታችን ኣልነበረም ላለው ጦርነት ሺዎች ወጣት ልጆችና፤ የልጆች ኣባቶች ጦርነታችን ነው ብሎ መማገዱ ነው። ኤርምያስ enabler ብሎ በሚመጥን ኣገላለጽ ነው እሱና ፓርቲው የገለጻቸው።
ኤርምያስ ራሱ በጦርነቱ በነበረው ሚና ተጠያቂ ለመሆን ዝግጁ መሆኑ የሚደገፍ ነው። የአብኑ ኣመራርም በጦርነቱ በነበረው ሚና ተጠያቂነት ለመቀበል ዝግጁ መሆኑ መግለጽ ይኖርበት ነበር። " ድግሱን ስናፋፋም ቆይተን አሁን ጉዳዩን ለተወሰነ ወገን መስጠት ተገቢ አይደለም " ትክክለኛ ኣነጋገር ነው። በዚህ የማይስማማ ይኖራል ብየ ኣልገምትም።
ሰላም በድጋሚ ወንድም ሳርካዝም;

ለሰጠኸኝ መልስ በጣም አመሰግናለሁ። Weekend ጥሩ እያሳለፍክ ነው የሚል ምኞት አለኝ 8)

Sarcasm, በመልስህ ላይ አንተ የምታምናባቸው እኔ ግን የማልቀበላቸው ሀሳቦች አሉ። ወደ እነዛ ጉዳዮች ከመግባቴ በፊት ግን በዚህ thread ላይ ስላቀረብከው የኣይጥና የድመት ተረት ትንሽ ልበል። ከዚህ በፊት ይህን ምሳሌ ጠቅሰኽልኝ ብታውቅም … ዛሬ ግን አብረህ ያቀረብከውን ገላጭ ምስል ስመለከት ... ከታች የሚርመሰመሰው የኣይጥ ብዛት ... 'በሚልዮን ይቆጠራል' የተባለውን የ PP ባለስልጣንና ደጋፊ አባላትን በኣይኔ ህሊናዬ ስዬ ፈገግ እንድል አድርጓኛል።

የኣይጥ ተረት ብዙ ነውና እስቲ እኔም ‘ኣንድ ለ weekend’ ልበልህ 8) ከዕለታት ኣንድ ቀን መንገድ ያገናኛቸው ኣይጥና ዝሆን አብረው እያወጉ ሲጓዙ ሳለ ኣንድ ኣንስ ያለ ወንዝ ላይ የተገነባ ጠባብ የእንጨት ድልድይ ያጋጥማቸዋል። ዝሆንም ‘ድንገት ድልድዩ ቢሰበርና ውሃ ውስጥ ብንወድቅ እንኳ ቶሎ ተመልክቼ እንድታደጋት’ ብሎ በማሰብ አይጥን ‘ቅደሚ’ ይላታል። አይጥም ቀድማ በድልድዩ ላይ ጥቂት እንደተራመደች ዝሆን ወደ ድልድዩ ሲወጣ የእንጨቱ ርብራብና መደገፊያው መናወጥ ይጀምራል። ይኼኔ … ፍርሃት ሸብቦ ወደኋላ ዞር ብሎ ለማየት የተሳናት ኣይጥ የምትረግጠውን ርብራብ እያየች ጮክ ብላ ለዝሆን ‘ይቅርታ ድልድዩን ነቀነኩብህ አይደል’ አለችው ይባላል። መቼም ያቺ አይጥ የማን ምሳሌ እንደሆነች ለማስረዳት ግዴታ ቀይና ቢጫ miniskirt ማልበስ የለብኝም 8)

Sarcasm, ለጨዋታና ለቀልድ አልፎም ለመበሻሸቅ ካልሆነ በስተቀር መቼም እዚህ ፎረም ላይ ያለን ተሳታፊዎች በሙሉ ትላንትናን ማስታውስ፣ ዛሬም መመልከት ብቻ ሳይሆን ነገንም መተንበይ የሚችል በሳል አእምሮ ያለን ሰዎች ነን ብዬ አምናለሁ። ስለዚህም ‘ህወሃት ጀግና ነውሰባት ሀገራት ተጣምረው ሊያሸንፉት አልቻሉምየመንግስታቱ አለቃ ጭምር የውጊያ ብቃቱን መስክረውለታል … ወዘተ’ የሚለው አነጋገር እውነታው እስከ የት ድረስ እንደሆነ ግልፅ ነው። ኣንድ የማልክደው ሐቅ … አሁን ባሉት ጠቅላይ ሚንስትር አመራር ሰባት አይደለም ሰባ-ሰባት ሀገራትም ቢደመሩ ጥይት የሚተኩስን ህወሃት አይደለም ድንጋይ የሚወረውርን የመንደር ቡድን ማሸነፍ ይከብዳል። ይህ እውነት ግን ‘ህወሃት ጠንካራ ነው’ የሚል ድምዳሜ ላይ በፍፁም አያደርስም።

በጠቅላዩ ፋንታ እንደ ፕሬዚደንት እንቶኔ ያለ ኣንድ መራራ ሰው ስልጣኑ ላይ ቢቀመጥ ኑሮ ምን እንደሚፈጠር ማሰብ ቀላል ነው። ህወሃት … አይደለም ሰሜን ምዕራብ ትግራይ - ደደቢት … እንደ ኣሞራ በክንፍ በርራ ምስራቅ Afganistan – Tora Bora ብትደበቅ እንኳ … ለወሬ ነጋሪ የሚሆን ነፍስ ቀርቶ ለarcheological ቆፋሪ የሚሆን ሰባራ አጥንት ባልተገኘ ነበር። እውነታው ይሄ ነው።

በተረፈ ግን አቶ ኤርምያስ ምን አንዳለና ምን እንደሚል ሰምቼው ባላውቅም በዶክተር ደሳለኝ ላይ 'ሰጠ' የተባለው አስተያየት ግን ትክክል አይደለም። ይልቅ ግለሰቡ በትግራይ ጦርነት ውስጥ በነበረው ሚና ተጠያቂ ለመሆን ፍቃደኛ ከሆነ ዘንዳ ... እግረ መንገዱንም ከዛ በፊት ያለፈውን ሥርዓት በማገልገል ለፈፀመው ወንጀልም እንዲሁ ‘እራሴን አዘጋጅቻለሁ’ ቢል መልካም ነበር።

ዶ/ር ደሳለኝም ሆኑ ሌላው በህወሃት ላይ በተወሰደው እርምጃ ተሳታፊም ሆነ ደጋፊ የነበረ ኢትዮጵያዊ በወንጀል ተጠያቂ ወይንም ይቅርታ ጠያቂ የሚሆንበት ምንም ዓይነት የህግም ሆነ የሞራል አግባብ የለም። እንደ እኔ እምነት ትክክለኛ አእምሮ ያላቸው የትግራይ ተወላጆች ‘ጀግና ጀግና’ ‘ተጎጂና ይቅርታ ተጠያቂ’ የማስመሰል ጨዋታቸውን አቁመው፥ እጅግ በጣም ሳይረፍድ የተሰራውን በደል በመልካም ቃላትና ስሜት ለማለዘብ ቢሞክሩ የተሻለ ይመስለኛል። አለበለዚያ ግን ህዝብ ግራና ቀኝ ተሰልፎ ኣንዱ በኣንዱ ላይ እየተንጠራራ በምርኮ በተያዙት የኢትዮጵያ ወታደሮች ፊት ላይ የተፋው ምራቅ ቢደርቅም ... ጭርቱ ግን ገና አለቀቀም። የህወሃት ወታደር ድካምና ረሃብ ያደከመው ወገቧን በ’ከስክስ’ ጫማ ረቅጦ መራመድ እስኪያቅታት ድረስ አጥንቷን የሰበራት ኢትዮጵያዊት ሴት - ለእኔና ለሚሊዮኖች እህት ናት … ለሚሊዮን ኢትዮጵያዊ እናቶች ደግሞ ሴት ልጅ። ስለዚህ ማን ተጠያቂ፣ ማን ይቅርታ ጠያቂ መሆን እንዳለበት ማስተዋል ያስፈልጋል። ይህ ጊዜ ለህወሃትና ለደጋፊዎቹ 'victim victim' መጫወቻ ሳይሆን እንዳውም Happy Hour ነው ብዬ አምናለሁ። ይህ ኣመራር ትንሽ ሸርተት ያለ ጊዜ ... ልቡ የቆሰለ፣ ኣንጀቱ ያረረ ወጣት እስከ የት ድረስ ለመሄድ እንደሚችል ለመገመት አይከብድም።

መልካም ሰንበት እንድሆንልህ ልባዊ ምኞቴ ነው, Brother Sarcasm

ለረጅም አስተያየቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ሰንበትን ታሳቢ በማድረግ ቢያንስ ግማሹን እንኳ ለማንበብ ጊዜ ይኖርሃል በሚል እምነት ነው 8)

sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 08 Jul 2023, 12:25

ወንድም አሠግድ፣ ጊዜ ወስደህ የጻፍከው ረጅም አስተያየት በተመስጦ ነው ያነበብኩት። በድሮ የማንበብ ልማዳችን ረጅም ኣይባልም። ዛሬ ግን ሁሉም ሰው ወደ ቪድዮ ነው የሚያዘነብለው። እያነበብኩ ያስታወስኩት ጨዋታ ልንገርህ።

Me and friends were watching the Man City v Inter champions league final. My friends were arguing if Man City could have won if it were against Barcelona. ማን ሲቲ ሜዳ ላይ የሌለ ቡዱን እንዴት ማሸነፍ እንደሚችል ኣላቅም።

On the complex issue of accountability, I understand it will take long time. I am planning to write more on my old thread

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=304552

sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 11 Jul 2023, 19:55

sarcasm wrote:
07 Jul 2023, 21:45
Sam Ebalalehu wrote:
07 Jul 2023, 20:49
ጦርነቱ ኢትዪጲያ የመረጠችው ሳይሆን የመጣባት ነው። አቢይ ህወሓት ያወጀውን ጦርነት ለመመከት የኢትዮጵያን ህዝብ መክት ማለቱ ትክክል ነው። ቅንጣት በዛ ተጠያቂ አይሆንም። ተጠየቂ መሆን ካለበት ሊሆን የሚችለው ህወሓትን መጨረስ በሚቻልበት ወቅት ለድርድር ወደ ፕሪቶርያ የቀድሞ የ EPDRF አባሎችን መላኩ ነው። የEPDRF ሰዎች ፣ ተጠፋፉተው የነበሩ የመለስ ትእዛዝ ተቀባይና አስፈጻሚዎች በ ኢትዮጵያ ህዝብ ስም ድርድር አደረግን ያሉበት ድራማ ነው ተጠያቂ ሊያደርገው የሚችል።
አሁን እየተረዳን ያለነው መላውን ኢትዮጵያዊ ለማሳተፉ ያልጣረ ድርድር ከጅምሩ ሙት መሆኑን ነው።
ለምን ሱሬውን በኣንገቱ ማስወጣት ኣልቻለም? ነው ጥያቄህ። ኣልቻለማ! ወዶ ነው እንዴ ለ2 ኣመት የተዋጋው? በ2 /3 ሳምንት ልጨርሳቸው ነው ኣይደለም ለኣለም መሪዋች ያለው? ታድያ ለምን ሊጨርሳቸው ኣልቻለም? የማይቻል ነገር ስለሆነ። ኣራት ነጥብ። ለምን ሱሬውን በኣንገቱ ማስወጣት ኣልቻለም? ኣይቻለማ!

የድሮ ወጋችን ኣስታወስከኝ። የማይሆን ኣይሆንም የሚል ሙዚቃ ነበር? ኣላስታውሰውም።
አስታወስኩት ዘፈኑ። የአስቴር ከበደ እንግዲህ ጀመረኝ የተሰኘው ዘፈን ነው። "የማይሆን አይሆንም የሚሆን ይሆናል . . . . . " ነው የምትለው
Enjoy

sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 28 Jul 2023, 06:14

አሁን የአማራ ሕዝብ ልጆቻችን በዋጋቢስ ጦርነት ኣስፈጅተሃል ብሎ ከነዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ ጋር ሒሳብ የሚያወራርድበት ግዜ ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 03 Aug 2023, 07:37

"የአማራ ሕዝብ በጦርነቱ እንዲሳተፍ ሲቀሰቅስ ሲመራ የነበረው ዶር ደሳለኝ ጫማ ኣሁን ተመልሶ ጦርነቱ የአማራ አልነበረም ካለ፤ የአማራ ሕዝብን ይቅርታ መጠየቅ አለበት"

sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 06 Sep 2023, 07:19

sarcasm wrote:
03 Aug 2023, 07:37
"የአማራ ሕዝብ በጦርነቱ እንዲሳተፍ ሲቀሰቅስ ሲመራ የነበረው ዶር ደሳለኝ ጫማ ኣሁን ተመልሶ ጦርነቱ የአማራ አልነበረም ካለ፤ የአማራ ሕዝብን ይቅርታ መጠየቅ አለበት"

:!:

sarcasm
Senior Member
Posts: 11023
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?

Post by sarcasm » 07 Nov 2023, 21:08

sarcasm wrote:
07 Jul 2023, 20:30
Assegid S. wrote:
07 Jul 2023, 09:50
sarcasm wrote:
06 Jul 2023, 16:27

"ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለን እቀስቅሰን 'ሂድ ተዋጋ!' " ብለን ወደ እሳት ወደ ጦር ሜዳ እንልክ ነበር! - ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ

የህ/ተ/ም/ቤት አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በሰሜኑ ክፍል ትግራይ ፣ አማራና አፋር ፋይዳ ባልነበረው ጦርነቱ መድቀቃቸውን ተናግረዋል።
Sarcasm; ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔም ሆነ ሌላው ሰው (እኔን ጨምሮ) በህወሃት ላይ ሲወሰድ የነበረውን የሀይል እርምጃ ስንደግፍ ነበር። ነገር ግን አሁን ብልፅግና (በተለይም ጠቅላይ ሚንስትሩ) በሀገርና ህዝብ ህልውና ላይ ብቸኛ ውሳኔ ሰጪ ሆነው ህወሃትን በ First Aid ሳይሆን በ USAID ከሞት ሲያስነሷት ... ጦርነቱ ተገቢ አልነበረም! አማራና አፋር ፋይዳ በሌለው ጦርነት በከንቱ ደቀዋል እንላለን። ይህ ፋይዳ የሌለው የሚለው አባባል ውጤት የሌለው የሚል ትርጓሜ ነው ያለው። ሁላችንም ግፋ በለው ያልነው ለፋይድ፣ ለውጤት፣ ህወሃትን ለኣንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማሳረፍ እንጂ እንዲህ እንዳሁኑ ሸልሞ ሸላልሞ ለማቆም አልነበረም። መጨረሻው ይህ ከሆነማ ለምን ህዝብ አለቀ? ለምንስ ኢኮኖሚው ደቀቀ? ስለዚህ ዶ/ር ደሳለኝም ሆኑ ማንኛውም ቀድሞ ጦርነቱን ሲደግፍ የነበረ ግለሰብ "ፋይዳ የሌለው ጦርነት ነው" ቢል ወጤት የሌለው ለማለት ነው እንጂ "ጦርነቱን አልደገፍኩም" ወይም "አልደግፈም" ብሎ ለማስተባበል አይደለም። በውጤት አልባነቱ መጠየቅ ያለበት ደግሞ የብልፅግና መንግስት (በተለይም ጠቅላይ ሚንስትሩ) ናቸው።

ወንድም አሠግድ፣ የዶ/ር ደሳለኝ ጥፋት፤ ጦርነቱ ፋይዳቢስ መሆኑ መቀበሉ ኣይደለም። ጥፋቱ ኣሁን ጦርነታችን ኣልነበረም ላለው ጦርነት ሺዎች ወጣት ልጆችና፤ የልጆች ኣባቶች ጦርነታችን ነው ብሎ መማገዱ ነው። ኤርምያስ enabler ብሎ በሚመጥን ኣገላለጽ ነው እሱና ፓርቲው የገለጻቸው።
ኤርምያስ ራሱ በጦርነቱ በነበረው ሚና ተጠያቂ ለመሆን ዝግጁ መሆኑ የሚደገፍ ነው። የአብኑ ኣመራርም በጦርነቱ በነበረው ሚና ተጠያቂነት ለመቀበል ዝግጁ መሆኑ መግለጽ ይኖርበት ነበር። " ድግሱን ስናፋፋም ቆይተን አሁን ጉዳዩን ለተወሰነ ወገን መስጠት ተገቢ አይደለም " ትክክለኛ ኣነጋገር ነው። በዚህ የማይስማማ ይኖራል ብየ ኣልገምትም።

The enablers of the war are as responsible as PP.

Accountability Now!

Post Reply