Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እርስቱ ይርዳው የሚባል አጋሥስ የጉራጌን ህዝብ በአራዊት ሸለፈታም ኦሮሙማ እያስጨፈጨፈው ነው። እያስገደለ እንጅ እያስተዳደረ አይደለም - በቃው።

Post by Abere » 04 Jul 2023, 20:10

እርስቱ ይርዳው የሚባል አጋሥስ የጉራጌን ህዝብ በአራዊት ሸለፈታም ኦሮሙማ እያስጨፈጨፈው ነው። እያስገደለ እንጅ እያስተዳደረ አይደለም - በቃው።የጉራጌ ህዝብ እንድሳደድ፤ በሰላም በሚኖረበት ቤቱ እና እርስቱ እንደት ከቤተመንግስት በደንብ በታጠቀ ኦነግ ይዘረፋል፤ይፈናቀላል፤ይገደላል? :shock:

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እርስቱ ይርዳው የሚባል አጋሥስ የጉራጌን ህዝብ በአራዊት ሸለፈታም ኦሮሙማ እያስጨፈጨፈው ነው። እያስገደለ እንጅ እያስተዳደረ አይደለም - በቃው።

Post by Horus » 04 Jul 2023, 20:26

Abere wrote:
04 Jul 2023, 20:10
እርስቱ ይርዳው የሚባል አጋሥስ የጉራጌን ህዝብ በአራዊት ሸለፈታም ኦሮሙማ እያስጨፈጨፈው ነው። እያስገደለ እንጅ እያስተዳደረ አይደለም - በቃው።የጉራጌ ህዝብ እንድሳደድ፤ በሰላም በሚኖረበት ቤቱ እና እርስቱ እንደት ከቤተመንግስት በደንብ በታጠቀ ኦነግ ይዘረፋል፤ይፈናቀላል፤ይገደላል? :shock:
አበረ፣
ምን ያረጋል አንድ በሽማግሎች አክብሮትና ትዕዛዝ የሚኖር ሰላምዊ ካልቸር ተገን አድርጎ እንጂ አንድ አሮጌ ጥይት ጆሮው ስር ይበቃው ነበር! ነገሮች በዚህ እንደ ማይቀጥሉ ግልጽ እየሆነ ነው። :x :x

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እርስቱ ይርዳው የሚባል አጋሥስ የጉራጌን ህዝብ በአራዊት ሸለፈታም ኦሮሙማ እያስጨፈጨፈው ነው። እያስገደለ እንጅ እያስተዳደረ አይደለም - በቃው።

Post by Horus » 04 Jul 2023, 20:35

Axumezana wrote:
04 Jul 2023, 20:27
ጉራጌያን፥ ከኦሮሞ፥ ጋር፥ ማጋጬት፥ የሚጎዳው፥ ጉራጌውን፥ ነው።
ያንተ ውላጅ ወያኔ የፈለፈላቸው ቆሻሻ እበቶች ናቸው የሕዝባችን መከራ የሆኑትኮ ! አንተ ደሞ የራህ እያረረ የሌላውን አትፈድል! አያምርብህም :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እርስቱ ይርዳው የሚባል አጋሥስ የጉራጌን ህዝብ በአራዊት ሸለፈታም ኦሮሙማ እያስጨፈጨፈው ነው። እያስገደለ እንጅ እያስተዳደረ አይደለም - በቃው።

Post by Abere » 04 Jul 2023, 21:15

ሆረስ፤

ከጊዜ ወደ ጊዜ አብይ አህመድ ሁኔታዎችን በጉራጌ ላይ አስከፊ እያደረጋቸው የመጣበት ምክንያት ግልጽ ነው። ዳሩ ግን በጊዜ አልመከር ያለው እርስቱ ይርዳው ምናልባትም እራሱ ዐብይ አህመድ ሊቀረጥፈው እና በጉራጌ ህዝብ አመካኝቶ ልክ አማራ ላይ ( በሟቹ ግርማ የሽጥላ) አሳቦ ያደረገውን ሙሉ ጥቃት በጉራጌ ላይ ሊፈጽም ይችላል። በቁሙ የጎዳው አንሶ ሙቶም ሌላ ጉዳት መንስዔ ይሆናል። እርሱ አርፎ ለምን ልጆቹን አያሳድግም፤ ደካማ አባት እና እናት ካሉት ለምን አይጦርም? ቢመከር እና ቢያርፍ ይሻለዋል። ኦሮሙማዎች ጨካኝ አውሬ እና ከሃዲ ናቸው እራሱን ነው የሚበሉት - ጉራጌን ለማጥመድ ሲሉ።
Horus wrote:
04 Jul 2023, 20:26
አበረ፣
ምን ያረጋል አንድ በሽማግሎች አክብሮትና ትዕዛዝ የሚኖር ሰላምዊ ካልቸር ተገን አድርጎ እንጂ አንድ አሮጌ ጥይት ጆሮው ስር ይበቃው ነበር! ነገሮች በዚህ እንደ ማይቀጥሉ ግልጽ እየሆነ ነው። :x :x

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እርስቱ ይርዳው የሚባል አጋሥስ የጉራጌን ህዝብ በአራዊት ሸለፈታም ኦሮሙማ እያስጨፈጨፈው ነው። እያስገደለ እንጅ እያስተዳደረ አይደለም - በቃው።

Post by Abere » 04 Jul 2023, 21:32

ጉራጌ ሂዶ ኦሮሞን አልዘረፈ፤አላፈናቀለ፤አልገደለ እንደት ነው የሚጋጨው። በኦሮሞ ብብት ውስጥ ተደበቅው ሸለፈታም ኦነግ ብልጽግናዎች እየገደሉት እና ንብረቱን እየዘረፉት ያለው ጉራጌ ነው።ለጉራጌ ህዝብ ፍትህ ያገኝ ዘንድ ድምጽ በመሆን ምትክ የሌባ ባልንጀራ ለመሆን ስትተጋ እንደማየት የሚያሳዝን ብቻ ሳይሆን እጅ አስጸያፊ ስነ-ምግባር ነው።
Axumezana wrote:
04 Jul 2023, 20:27
ጉራጌያን፥ ከኦሮሞ፥ ጋር፥ ማጋጬት፥ የሚጎዳው፥ ጉራጌውን፥ ነው።

Post Reply