Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ፋኖ የአማራ ህዝባዊ ኃይል!! ሌላ በለስ ዛሬም!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

Post by Wedi » 04 Jul 2023, 10:31

ፋኖ የአማራ ህዝባዊ ኃይል!! ሌላ በለስ ዛሬም!! ድል ለአማራ ህዝብ!!
:!:
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ፋኖ የአማራ ህዝባዊ ኃይል!! ሌላ በለስ ዛሬም!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

Post by Wedi » 04 Jul 2023, 11:16

ድል ለአማራ ህዝብ!!
:!:
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ የአማራ ህዝባዊ ኃይል!! ሌላ በለስ ዛሬም!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

Post by Abere » 04 Jul 2023, 11:37

ምክር የማይገባው ድንጋይ እራስ ብአዴን አማራን እርስ በእርስ እንድጫረስ እያደረገ ነው። እንደ ውሻ ፊት ፊት እየመራ የኦሮሙማ ኦነግን ሸለፈታም አውሬ የእራሱን ህዝብ የሚያስጨርስ መጨረሻው የውሻ ሞት እንደሚሆን ግልጽ ነው። ለምን የኦነግ ተባባሪ ይሆናሉ? ከወለጋ አባረርናቸው ጎጃም ሸዋ ወሎ ተከተልናቸው እያለ በኦሮምኛ የሚጨፍር የኦሮሙማ ሸለፈታም አውሬ የሚመራ አማራ ነኝ ማለት አይችልም።
የሚያሳዝነው በዚህ የብ አድን እና ኦነግ እርኩስ ግንኙነት ምክንያት በክረምት ወላጆቻቸውን እና ልጆቻቸውን እስከ ወዲያኛው የሚያጡ ቤተሰቦች ናቸው።
አሁንም በአድን እግሩን መሰብሰብ አለበት። ተልከው ሲሮጡ እንቅፋት እንደሚጥል ማወቅ አለባቸው። መላላክ ይቁም።


Misraq
Senior Member
Posts: 17799
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ፋኖ የአማራ ህዝባዊ ኃይል!! ሌላ በለስ ዛሬም!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

Post by Misraq » 04 Jul 2023, 12:24

ብአዴንን አስድንግጦ ከክልሉ ማስወጣት በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው፥፥ ቅጥረኛ ባንዳ ሁልግዜ ነፍሱን ይወዻል፥፥ ከብዙ ቦታ ሸሽተው መከላከያ ካምፕ ሆነው ነው ለወረዳዎችና ለቀበሌዎች አመራር የሚሰጡት፥፥ ደፋር ነኝ የሚለው ባንዳ በየቦታው እየተደፋ ነው፥፥ ወጥር አማራ

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ፋኖ የአማራ ህዝባዊ ኃይል!! ሌላ በለስ ዛሬም!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

Post by Wedi » 04 Jul 2023, 13:06

አህያው ብአዴን ራሱን ከአማራ ህዝብ ለይቶ የራሱ የሆነ የማፍያ clan የፈጠረ የዘራፊዎች ስብስብ ነው፡፡ ለዚያ ነው የአማራ ህዝብ ሰቆቃ እና ስቃይ የማይገባው!!

አህያው ብአዴን በሽዎች የሚቆጠሩ አማራዎች በአሰቃቂ ሁኔታ እየታረዱ ሲገደሉ አንድ ድምፅ የማያሰማው የማፍያ ስብስብ ከራሱ clan አንድ ሰው በሚገደልበት ወቅት እንዴት ለቅሶ በለቅሶ ሆኖ ሳምንት ሙሉ ሲያላዝን የሚከር የማፍያም ስብስብ ነው!!

የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ብ አዴን እና ብ አዴን ብቻ ነው!! ስለዚህ ይህን የአማራ ጠላት ማስወገድ የአማራ ህዝብ የገጠመውን የህልውና ትግል ከ75% በላይ ይቀንሳል!!
******

Dave Dawit
·
ስለ ጠላት-ብ.አ.ዴ.ን. ያለንን መረዳት በተገቢው መልኩ ካልተነተንነው ጠላት-ብ.አ.ዴ.ን.ን ማስወገድ አይቻልም‼‼‼

ጠላት-ብ.አ.ዴ.ን. የፖለቲካ ድርጅት ነው የሚለው ያረጀ አባባልን ድጋሚ ማጤን ግድ ይላል።

ጠላት-ብ.አ.ዴ.ን. ለዘመናት ራሱን እየቀያየረ ኖሮ አሁን ላይ በአማ ህዝብ ውስጥ የተፈጠረ Political Clan ሆኗል።

ይህ Political Clan ከ ሁለት ሚሊየን በላይ active አባላት ሲኖሩት፥ ቀሪውን የአማራ ህዝብ በዋናነት የሚያዳክምበት መንገዱ አካባቢያዊነትን በማጎን ነው። ይህ Clan የላዕላይ አመራሩ በአብዛኛው ደማዊ አማራ ያልሆነ ሲሆን፥ "አባት ሀገር እመሰርታለሁ" የሚል ማደናገሪያ የሚያሰማ በአሜሪካ በሚኖሩ የትግሬ ዲቃላ ወኪሎቹ አማካኝነት እያደናገረ ከኖረ በኋላ "ለውጥ" የሚባለው ነውጥ ሲመጣ የጠላት-ብ.አ.ዴ.ን. ወኪልነቱን በይፋ ገልጦ በህዝብ የተቋቋመ ሚዲያን ጠልፎ እስከማክሰም ደርሶ ነበር።

የጠላት-ብ.አ.ዴ.ን. የሰኔውን ቀውስ ተከትሎም ይኸው ኃይል የአማራን ህዝብ አንድነት ለመፈታተንና የጠላት-ብ.አ.ዴ.ን.ን ዕድሜ ለማራዘም አካባቢያዊነትን የነገር ሁሉ ማጠንጠኛው ከማድረጉም ባሻገር የአብይ አህመድን ፋሽስታዊ ዕድሜ ለማራዘም ማንኛውንም አይነት ነገር እያደረገ ይገኛል።

የአማራ ትግል ይህንን Political Clan በማፅዳት ላይ ማተኮር ካልቻለ፥ ትግሉ የትም አይደርስም።

ይህ Clan ፀደይ ባንክ የተሰኘ የፋይናንስ ተቋምና ከ26 በላይ ፋብሪካዎች ያሉት፥ በፋሽስታዊው መንግሥት የሲቪልና ወታደራዊ መዋቅርም ከፍተኛ ስልጣን ተሰጥቶት ለጠላት-ኦህዴድ በመገረድ የሚገኝ ኃይል ነው።

ጠላት-ብ.አ.ዴ.ን. ን በቁመናውና በርኩሰቱ ልክ መረዳት ካልቻልንና በዚያው ልክ ይህንን political clan ለማጥፋት ካልሰራን፥ የአማራ ህዝብ የመከራ ዘመን መቼም ቢሆን እንደማይቋጭ እርግጠኛ ልንሆን ይገባል‼‼‼

ዴቭ ዳዊት።

Post Reply