Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by Horus » 02 Jul 2023, 03:33

አውርቶ አደር ዘሃበሻን እርሱት ! ዘምኑ ተልቁ !

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by Yimer » 02 Jul 2023, 06:49

Horus wrote:
02 Jul 2023, 03:33
አውርቶ አደር ዘሃበሻን እርሱት ! ዘምኑ ተልቁ !

Have you heard about the story of Bernie Madoff? So called Purpose Black is doing a low-tech version of that. እነዚህ እንኳን በ2 ወይም 3 አመታት ውስጥ ይጋለጣሉ:: ገንዘብ ከመሰብሰብ ውጭ : የሚያተርፉበት ምንም አይነት የተለየ ፈጠራ የላቸውም::

Horus የምትባል ሰውየ በ65 አመትህም ገና ነገሩ ሁሉ ያልገባህ ህፃን መሆንህን የተረዳሁት እንድህ እእይነቱን stupid idea ስትደግፍና share ስታደርግ ነው:: But who knows? You may be one of the crooks.

Selam/
Senior Member
Posts: 17840
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by Selam/ » 02 Jul 2023, 09:40

ይመር የምትባል የወያኔ አልቂት - አፍ አለኝ ብለህ ታወራለህ?

የፐርፐዝ ብላክ መስራች እኮ ንብረቱን ዘርፋችሁ ከሀገር እንዲሰደድ ያደረጋችሁት ድንቅ ምሁር ዶር ፍሰሃ ነው። አይደለም ኢ-ኮሜርስን በዘላቂነት ማስቀጠል ፣ እናንተን የትህነግ አረሞች ከትቢያ ሰብስቦ እንደሸክላ ጠፍጥፎ እንደገና ሊፈጥራችሁ ይችላል። የእበትነትህ ብዛት የአየር በአየሩን የማዶፍ ስቶክ ሌብነት ፣ የጥቁር ህዝቦችን ካማከለው የፍሰሃ ኢ-ኮሜርስ ጋር ማምታታትህ ነው። የዶር ፍሰሃን ቢዝነስ ከማዶፍ አጭበርባሪነት ጋር ማነፃፀር ማለት፣ አማዞንን በሌላ ሰዎች ፈንድ ሲያጭበረብር ከነበረው ይኸው ማዶፍ ጋር ማወዳደር ማለት ነው። ስንኩል!
Yimer wrote:
02 Jul 2023, 06:49
Horus wrote:
02 Jul 2023, 03:33
አውርቶ አደር ዘሃበሻን እርሱት ! ዘምኑ ተልቁ !

Have you heard about the story of Bernie Madoff? So called Purpose Black is doing a low-tech version of that. እነዚህ እንኳን በ2 ወይም 3 አመታት ውስጥ ይጋለጣሉ:: ገንዘብ ከመሰብሰብ ውጭ : የሚያተርፉበት ምንም አይነት የተለየ ፈጠራ የላቸውም::

Horus የምትባል ሰውየ በ65 አመትህም ገና ነገሩ ሁሉ ያልገባህ ህፃን መሆንህን የተረዳሁት እንድህ እእይነቱን stupid idea ስትደግፍና share ስታደርግ ነው:: But who knows? You may be one of the crooks.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by TGAA » 02 Jul 2023, 13:07

Horus wrote:
02 Jul 2023, 03:33
አውርቶ አደር ዘሃበሻን እርሱት ! ዘምኑ ተልቁ !

No doubt. My concern is that the corrupt system that is structurally supported by the government, and the tribal kings who want to get a piece of the loot, going to make it harder for this enterprise to florish. The same guy had to abandoned the University that he established because of continual weyanne harassment. One has to appreciate his determination to change the life of many Ethiopians and his entrepreneur spirit despite all the challenges. The world is responsive to doers not talkers.

Selam/
Senior Member
Posts: 17840
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by Selam/ » 02 Jul 2023, 13:11

A legitimate concern!
TGAA wrote:
02 Jul 2023, 13:07
Horus wrote:
02 Jul 2023, 03:33
አውርቶ አደር ዘሃበሻን እርሱት ! ዘምኑ ተልቁ !

No doubt. My concern is that the corrupt system that is structurally supported by the government, and the tribal kings who want to get a piece of the loot, going to make it harder for this enterprise to florish. The same guy had to abandoned the University that he established because of continual weyanne harassment. One has to appreciate his determination to change the life of many Ethiopians and his entrepreneur spirit despite all the challenges. The world is responsive to doers not talkers.

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by Yimer » 02 Jul 2023, 13:45

Wealth በድፍረትና በምኞት ብቻ የሚመጣ ቢሆን ሁላችንም ቢሊየነር እንሆን ነበር:: ሰውየውን መወንጀል ወይም መጥላት አይደለም... ይሄ ነገር መጨረሻው disaster እንደሚሆን ስልገባኝ ነው::

ጫት እየቃማችሁ ይሆን የምታስቡት? ምርቃና እንድህ እንደሚያደርግ በደን አውቃለሁ::

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by Horus » 02 Jul 2023, 14:03

ይመር የተባልክ ደንቆሮ! እንኳንስ ወደፊት ምን እንደ ሚሆን ልታውቅ ተፈጥሮ የኖረ የበረ ቃል ትርጉም የማታውቅ መሃይም ከዚህ ሃኪም ጋራ ትንጠራራለህ ?? ማፈሪያ አሳፋሪ/!

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by Yimer » 02 Jul 2023, 14:36

Horus wrote:
02 Jul 2023, 14:03
ይመር የተባልክ ደንቆሮ! እንኳንስ ወደፊት ምን እንደ ሚሆን ልታውቅ ተፈጥሮ የኖረ የበረ ቃል ትርጉም የማታውቅ መሃይም ከዚህ ሃኪም ጋራ ትንጠራራለህ ?? ማፈሪያ አሳፋሪ/!
Horus aka Selam aka Kara,

ሰውየው በህክምና ሰራ ሲባል ሰምቸ አላውቅም...

… ደግሞም ሀኪም ስለሆነ ሁሉን ያውቃል ማለት አይደለም...
... የተማረ ሰው በቅርብ ስለማታውቅ ፍስሀ የሚለው ሁሉ እውነት ይመስልሃል... ዶ/ር የምትለው ነገር ስላለች:: የኔና ያንተ ልዩነት:- አንተ በተረት ተረትና አሉቧልታ ታምናለህ... እኔ ደግሞ በመረጃ እና data አምናለሁ:: ይሄ ሁሉ "ታሪክ" እያልክ የምትጽፈው ተረት ተረት ጫት እየቃምክ የምታስበው ቅዥት መሆኑን ቀድሜ ነው ያወቅኩት::

ደደብ... አብይን ስለጠላህ ብቻ በተለያዩ ስሞች 60 ሚሊዮን የኦሮሞ ህዝብ ለመስደብ ወደህዋላ ያላልክ ፋንድያ... ከሰው ፊት የማትናገረውን ስድብ ER ስለፈቀደልህ ብቻ ህዝብ የምትሳደብ ፈሪ ... መልስ እንዳትሰጠኝ::

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by Horus » 02 Jul 2023, 14:54

Yimer wrote:
02 Jul 2023, 14:36

አንተ ይልማ ሃሬ ቀድሞስ መች ላንተ አይነት መሃይም መልስ መች ይገባዋል? አንተ ነህኮ በእኔ ሃረግ ላይ መጥተህ ምትጨማለቅ :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17840
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by Selam/ » 02 Jul 2023, 16:34

አንተ ከርከሮ ወያኔ - የመጀመሪያውን የግል ዩኒቨርስቲ በኢትዮጵያ የመሰረተን ሰው እንዳንተ ያለ የወያኔ ትቢያ ፣ አይደለም መተቸት፣ ፎቶውን ኦንኳን ስታይ መደበቅ አለብህ። ወስፋታም!
Yimer wrote:
02 Jul 2023, 14:36
Horus wrote:
02 Jul 2023, 14:03
ይመር የተባልክ ደንቆሮ! እንኳንስ ወደፊት ምን እንደ ሚሆን ልታውቅ ተፈጥሮ የኖረ የበረ ቃል ትርጉም የማታውቅ መሃይም ከዚህ ሃኪም ጋራ ትንጠራራለህ ?? ማፈሪያ አሳፋሪ/!
Horus aka Selam aka Kara,

ሰውየው በህክምና ሰራ ሲባል ሰምቸ አላውቅም...

… ደግሞም ሀኪም ስለሆነ ሁሉን ያውቃል ማለት አይደለም...
... የተማረ ሰው በቅርብ ስለማታውቅ ፍስሀ የሚለው ሁሉ እውነት ይመስልሃል... ዶ/ር የምትለው ነገር ስላለች:: የኔና ያንተ ልዩነት:- አንተ በተረት ተረትና አሉቧልታ ታምናለህ... እኔ ደግሞ በመረጃ እና data አምናለሁ:: ይሄ ሁሉ "ታሪክ" እያልክ የምትጽፈው ተረት ተረት ጫት እየቃምክ የምታስበው ቅዥት መሆኑን ቀድሜ ነው ያወቅኩት::

ደደብ... አብይን ስለጠላህ ብቻ በተለያዩ ስሞች 60 ሚሊዮን የኦሮሞ ህዝብ ለመስደብ ወደህዋላ ያላልክ ፋንድያ... ከሰው ፊት የማትናገረውን ስድብ ER ስለፈቀደልህ ብቻ ህዝብ የምትሳደብ ፈሪ ... መልስ እንዳትሰጠኝ::

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10953
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by ethiopianunity » 02 Jul 2023, 17:17

There are two popultions created in Ethiopia since Tplf till today, there are those who exploit the society and bleeding the society with vultures both with vultures inside and outside of Ethiopia and there are those, who use their hard earned money trying to make a difference in Ethiopia and those people are being targetted because they are doing good for the society.

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥቁር አላማ ኮርፖሬሽን! የዘመናችን ዘመናዊ ቢዝነስ ሞዴል!

Post by Horus » 02 Jul 2023, 17:46

ethiopianunity wrote:
02 Jul 2023, 17:17
There are two popultions created in Ethiopia since Tplf till today, there are those who exploit the society and bleeding the society with vultures both with vultures inside and outside of Ethiopia and there are those, who use their hard earned money trying to make a difference in Ethiopia and those people are being targetted because they are doing good for the society.
Yes,indeed. Ethiopia today is essentially divided into those who live by their effort & toil, and those who live by their talk & stealing.

Post Reply