ይህ ምን ማለት ነዉ?
"ስማቸውና አድራሻቸው በማይታወቁ አክቲቪስቶች የሚናጥ ክልል፣ የአማራ ክልል ነው!" ስባል?
አንተ ጂል! ያማራ ንቅናቄ በምስጢር የተደራጀ ትግል ነው ማለት ነው !!! አንተና ያን ሰው ይዘን ነው ኢትዮጵያ አለችን የምንለው !! እንተ እራስህ ስምክን ደብቀህ አይደል እዚህ ምትሞጫጭረውDefendTheTruth wrote: ↑30 Jun 2023, 14:31
ይህ ምን ማለት ነዉ?
"ስማቸውና አድራሻቸው በማይታወቁ አክቲቪስቶች የሚናጥ ክልል፣ የአማራ ክልል ነው!" ስባል?