በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ መዞ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን አዲስ አበባ የዲሮን እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ?
በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ በመሳብ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን ይህን ግምት ውስጥ አስገብቷል? አዲስ አበባ የዲሮን መጨፈሪያ እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ? መቸስ ወያኔ እንኳን በአቅሟ ቅምቡላ አስወንጭፋ አልነበር። ወያኔ ትግሬዎች የዚህ ፕሮፓጋንዳ ማራገብያዎች ናቸው። ይህ ደግሞ ማንኛውም ሰው እነርሱ በእራሳቸው ጥጋብ ባለፉበት ስቃይ እና ዕልቂት እንድያልፍ ፤የእነርሱን ዕጣ እንድቀምስ ነው። መቀሌ በሻሻ ከሆነች ማንኛውም የኢትዮጵያ ይሁን የኤርትራ ከተማ በሻሻ ይሁን የሚል የአህያ ተረት እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ነው። ሃያላን አገራት የሰሩትን ዘመናዊ ብዝሃ-ሰብ ገዳይ የጦር መሳርያዎች የመሞከሪያ መስክ ዕድል መፍጠር - በአንጻሩ ግን ፈረንጅ የገጠመውን መሳሪያ ይዞ መጫረስ ጀግንነት ሳይሆን ፈሪነት ነው። እየለመነ ስንደ እየበላ እየለመነ መሳርያ እየገዛ በነጻ የፈረንጆች የመሳርይ ብቃት ማረጋገጫ ላቦራቶሪ የሚያደርግ ደንቆሮ። ለማንኛውም ግን አዲስ አበባ ሸኔን ስታማርር የሚሳይል ድምጽ እንዳት ሰማ ነው ጸሎቴ። አብይ አህመድ ብሎ መሪ - እግዜር ሲቆጣ በዝናብ ምን ያመጣ ነገር ነው።
Re: በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ መዞ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን አዲስ አበባ የዲሮን እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ?
አንተ፥የረገጥክበት፥ ቦታና፥ የአማራ፥ ሽፍቶች፥ በየፊናቸው፥ የሚሯሯጡበትና፥ የሚፍጨረጨሩበት፥ መንደር፥ እየቅል፥ነው። ወያነ፥ እንደሆን፥ ሞተ፥ ስትለው፥ ህይወት፥ የሚዘራ፥ አንድ፥ ጥይት፥ሳይቶኩስ፥ ባላንጣዎቹ፥ እርስ፥ በእርስ፥ ሲሞሻለቁ፥ ጥግ፥ ይዞ፥ እየተመለከተ፥ነው። የኢትዮጵያ፥ ህዝብም፥ የወያነ፥ዘመን፥ በመጣልን፥ እያለ፥ ፀሎት፥ ነጋ፥ጠባ፥ እያደረሰ፥ሲሆን፥ አንተ፥ ግን፥ አመል፥ ሆኖብህ፥ በነጋ፥፥በጠባ፥ ወያኔን፥ ትረግማለህ። ያም፥ ሆነ፥ ያም፥ የአሰብ፥ ጉዳይ፥ወቅታዊና፥ አንገብጋቢ፥ ሲሆን፥ አለቃህ፥ ኢሳያስ፥በቆፈረው፥ ጉድጓድ፥ሲገባ፥ አብረህ፥ መቀበር፥ ወይም፥ አፈር፥ አብረን፥ እንመልሳለን፤ ወያነ፥ግን፥ ከአብይ፥መንግስት፥ ጋር፥ አጋር፥ሆኖና፥ ከሶስት፥ አመትም፥ በኻላ፥ተዋህዶ፥ አዲስቷን፥ ባለወደብ፥ኢትዮጵያ፥ ወደከፍታ፥ ያደርሳል።
Re: በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ መዞ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን አዲስ አበባ የዲሮን እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ?
እውነት እውነት እላለሁ ከአስመራ የምትመጣዋ ዲሮን ቁመው ቀርተው የሚያለቅሱ ወያኔዎች ለመጨረሻ እንደ ጭልፊት ልፋ ትበላቸዋለች። ጥርስ አልባዋ አይጨክን ሆዷ በላይነሽ አመደ አትመስለኝም። የመጀመሪያዋ ቅንቡላ ተቀባይ የመቀሌዋ በሻሻ ትሆናለች። ለምን ጀርባህን ለጦርነት እንዳሳከከህ አይገባኝም። እሳት የነካውን እሳት የጨርሰዋል አይደል ነገሩማ። የአማራ ጥላቻህ ከቅርቃር ወደ ቅርቃር ነድቶ ነድቶ መጨረሻ ላይ ይበላሃል።
Axumezana wrote: ↑30 Jun 2023, 09:17አንተ፥የረገጥክበት፥ ቦታና፥ የአማራ፥ ሽፍቶች፥ በየፊናቸው፥ የሚሯሯጡበትና፥ የሚፍጨረጨሩበት፥ መንደር፥ እየቅል፥ነው። ወያነ፥ እንደሆን፥ ሞተ፥ ስትለው፥ ህይወት፥ የሚዘራ፥ አንድ፥ ጥይት፥ሳይቶኩስ፥ ባላንጣዎቹ፥ እርስ፥ በእርስ፥ ሲሞሻለቁ፥ ጥግ፥ ይዞ፥ እየተመለከተ፥ነው። የኢትዮጵያ፥ ህዝብም፥ የወያነ፥ዘመን፥ በመጣልን፥ እያለ፥ ፀሎት፥ ነጋ፥ጠባ፥ እያደረሰ፥ሲሆን፥ አንተ፥ ግን፥ አመል፥ ሆኖብህ፥ በነጋ፥፥በጠባ፥ ወያኔን፥ ትረግማለህ። ያም፥ ሆነ፥ ያም፥ የአሰብ፥ ጉዳይ፥ወቅታዊና፥ አንገብጋቢ፥ ሲሆን፥ አለቃህ፥ ኢሳያስ፥በቆፈረው፥ ጉድጓድ፥ሲገባ፥ አብረህ፥ መቀበር፥ ወይም፥ አፈር፥ አብረን፥ እንመልሳለን፤ ወያነ፥ግን፥ ከአብይ፥መንግስት፥ ጋር፥ አጋር፥ሆኖና፥ ከሶስት፥ አመትም፥ በኻላ፥ተዋህዶ፥ አዲስቷን፥ ባለወደብ፥ኢትዮጵያ፥ ወደከፍታ፥ ያደርሳል።
Re: በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ መዞ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን አዲስ አበባ የዲሮን እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ?
እኔ፥ አማራ፥ ጠል፥ ትውልዴ፥ ከቴድሮስ፥ ሰፈር፥
ህልሜ፥ እንድ፥ ኢትዮጵያ፥ አክሱም፥ መኻሏ፥ የታሪክ፥ ማህደር፥
አማራ፥ ከወደ፥ አክሱም፥ አልመዘዝም፥ ካለ፥
የሰላቶ፥ ባርያም፥ አክሱም፥ላይ፥ደም፥ሲያፈስ፥ ከዋለ፥
ቴድሬስ፥ ተከዳ፥ ታሪክ፥ ተበከለ
ህልሜ፥ እንድ፥ ኢትዮጵያ፥ አክሱም፥ መኻሏ፥ የታሪክ፥ ማህደር፥
አማራ፥ ከወደ፥ አክሱም፥ አልመዘዝም፥ ካለ፥
የሰላቶ፥ ባርያም፥ አክሱም፥ላይ፥ደም፥ሲያፈስ፥ ከዋለ፥
ቴድሬስ፥ ተከዳ፥ ታሪክ፥ ተበከለ
Re: በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ መዞ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን አዲስ አበባ የዲሮን እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ?
ቋራ፥ ለመወለድ፥ ከቴድሮስ፥ ሰፈር፥
ይበቃል፥ ካመኑ፥ ኢትዮጵያ፥ አንድ፥ ትሁን፥ ባለ፥ ባህር፥ በር፥
አንበጣ፥ የመጥምቁ፥ የውሃንስ፥ ምግብ፥ መሆኑን፥ እያወቅከው
ምነው፥ለትግረዋይ፥ መሰደብያ፥ አደረከው፥
እንደ፥ ቆርቆሮ፥ ተሎ፥የሚያስጮህህ፥
እጠራጠሪለሁ፥ ባንዳነት፥ አለብህ፥
ኢሳያስን፥ ወዶ፥ ትግረዋይ፥ የሚያስጠላህ
ይህችን፥ ትኩስ፥ ግጥም፥ አይከፋም፥ ጀባ፥ ብልህ፤
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 4#p1400126

Axumezana,
ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ የሰላም ካርዶች በእጆችህ ሊኖሩ የግድ ይላል። የሰላም ካርዶች አልቆብህ በጦርነት ካርድ መጫዎት ከፈለግህ ኢትዮጵያን ሳይሆን የምትደግፈው "ኦሮምያ" የምትባለውን ምናባዊ አገር ወይም የቅዠቷን 'አባይ ትግራይ ሪፓብሊክ" ነው። ለምን? አገር ማለት ሰው ነው። አማራን፤ትግሬን እና ኤርትራን የሚያውክ ቂም በቀል እና ዕልቂት የነበረችውን እና የምትኖረውን ኢትዮጵያን ይጎዳል። የሰላም መንገዶች ሳይሞከሩ ጦርነት እንደት ይመረጣል። ሰላም ማለት የእነኝህ ህዝቦች ውይይት ነው እንጅ እነኝህ ህዝቦች በሌሉበት በፎርፌ ወያኔ፤ኦነግ እና ምዕራባዊያን የሚያደርጉት አይደለም። የሰላም መንፈስ በህሌናህ ያሳድርብህ እላለሁ። የአብይ እና የወያኔ የተላላኪነት እብደት ኢትዮጵያን አይበጃትም - በተለይ ለአማራ ህዝብ ደግሞ ጎጅ የሆነ የእነኝህ የህልውናው ስጋት የሆኑ እኩይ ስትራቴጅ ነው።ዝንጀሮ ይህን ቅጥ ያጣ ነገር መጀመሪያ መቀመጫየን ትላለች - ዛሬ አማራ በቤቱ አያድርም - ዱር ቤቴ ብሎ ነው ያለው። አገር የለውም- ዜግነት የለውም። ለዚህ ደግሞ 1ቁጥር ጥላቱ ኦነግ እና ወያኔ ናቸው። የአማራ የጠመንጃ ላንቃ በእነኝህ የህልውና ስጋቱ ላይ ብቻ ነው።

ባንተ፥ ቤት፥ ሰላም፥ ማለት፥ ስለባህር፥ ጉዳይ፥ አለማንሳትና ፥ ፋኖን፥ ደግሞ፥ በአብይ፥ላይ፥ ግፋ፥ በለው፥ ማለት፥ ነው።
Re: በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ መዞ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን አዲስ አበባ የዲሮን እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ?
አሞራ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ፤
ጌቾ ረዳ ፤ደብረጽዮን፤ ምግቢ የትነሽ እያለ።
የቀበርሽው መሳርያ እንደ ውሻ አፈር ጭረሽ፥
አሞራዋ አነፈነፍችው - አውጥታ ልትበላው እንደ ለመደችው።
Re: በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ መዞ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን አዲስ አበባ የዲሮን እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ?
ዕብድ ተከትሎ የሚያብድ ካለ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት። በክረምት ዕልቂት ሰው መሬት ላይ ተዘርቶ አብቅሎ አያፈራ። አኬራቸው ያለቀ ወያኔ እና ኦነግ ምንም ቢሞከር ዘመናቸው አልቋል።
ሥጋ በል አሞራ የትግራይን ሰማይ ስትዞረው ዋለች ሲባል ሰምቸ ነው።
የሰማይ አሞራ -ልጠይቅሽ ወሬ፤
ምን ምድር ውጧት ይሆን ጌቾ ረዳን ዛሬ።
አየ ጉድ! መቀሌ እረ ምን ይሻልሽ?
ያን ሰማዕት ድንጋይ ማን ባፈረሰልሽ?
እባክሽ አሞራ መልዕክቱን አድርሽ፥
ያን የእርኩሳን ድንጋይ እንዳለ አፈራርሽ።
ታሪክ ዐልባ ቁልል ምኑ ሃውልት ይባላል፤
50 አመት ሰው አልቆ እርሱ ብቻ ቁሟል።
ትውልድ ዜሮ በልቶ - ሀንግ ተበራክቶ፥
ምን ኑሮ ይባላል - የዘመን እንኩቶ።

Axumezana wrote: ↑30 Jun 2023, 15:50አበረ፤ ይች፥ ዘፈን፥ የባህር፥በራን፥ ጉድይ፥ ለመሸፋፈን፥ ነው፤
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 3#p1399463
Re: በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ መዞ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን አዲስ አበባ የዲሮን እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ?
ኢሳያስ ባለፈው ኬንያ፣ ቻይናና ሩሲያ ሲምነሸነሽ ያየው ቁሬማው አብይ አይኑ ደም ለበሰ። በእርሱ ቤት ኢሳያስን ተስፈንጥሮ የቀደመው መስሎት USAID እና BRICS ጫማ ላያ ሄዶ ድፍት አለ። አፈር ይብላ!
Abere wrote: ↑30 Jun 2023, 08:46በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ በመሳብ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን ይህን ግምት ውስጥ አስገብቷል? አዲስ አበባ የዲሮን መጨፈሪያ እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ? መቸስ ወያኔ እንኳን በአቅሟ ቅምቡላ አስወንጭፋ አልነበር። ወያኔ ትግሬዎች የዚህ ፕሮፓጋንዳ ማራገብያዎች ናቸው። ይህ ደግሞ ማንኛውም ሰው እነርሱ በእራሳቸው ጥጋብ ባለፉበት ስቃይ እና ዕልቂት እንድያልፍ ፤የእነርሱን ዕጣ እንድቀምስ ነው። መቀሌ በሻሻ ከሆነች ማንኛውም የኢትዮጵያ ይሁን የኤርትራ ከተማ በሻሻ ይሁን የሚል የአህያ ተረት እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ነው። ሃያላን አገራት የሰሩትን ዘመናዊ ብዝሃ-ሰብ ገዳይ የጦር መሳርያዎች የመሞከሪያ መስክ ዕድል መፍጠር - በአንጻሩ ግን ፈረንጅ የገጠመውን መሳሪያ ይዞ መጫረስ ጀግንነት ሳይሆን ፈሪነት ነው። እየለመነ ስንደ እየበላ እየለመነ መሳርያ እየገዛ በነጻ የፈረንጆች የመሳርይ ብቃት ማረጋገጫ ላቦራቶሪ የሚያደርግ ደንቆሮ። ለማንኛውም ግን አዲስ አበባ ሸኔን ስታማርር የሚሳይል ድምጽ እንዳት ሰማ ነው ጸሎቴ። አብይ አህመድ ብሎ መሪ - እግዜር ሲቆጣ በዝናብ ምን ያመጣ ነገር ነው።
Re: በአማራ ሃይሎች ሽንፈት ከቀመሰ በኋላ አብይ አህመድ የ "አሰብ ወደብ" ካርድ መዞ ችግሩን ውጫዊ ሊያደርግ ይጥራል። ግን አዲስ አበባ የዲሮን እና የሚሳይል ቅምቡላ ሰለባ ብትሆንስ?
በመሰረቱ የዐብይ አህመድን አድርባይነት እና መርህ-ዐልባ ስነ-ልቦና አሜሪካኖች በደንብ ያውቃሉ። የሚረባ ስላልሆነ እንደ ቆዳ ገዳጋጅ ከዚህ ከዚያ ሲዘል ይስቁበታል።ጦርነት ኖረም አልኖረም ዐብይ አህመድ ዘመኑን ጨርሷል- እየተነፈሰ ያለው በኢትዮጵያ ህዝብ ስንፍና ብቻ ነው። አማራ ገልቦ እየገረፈው ነው። ተወደደም ተጠላም አማራ ከእንግድህ በወያኔ እና በኦነግ የተጠፈጠፈች አገር ውስጥ አይኖርም።
Selam/ wrote: ↑30 Jun 2023, 16:54ኢሳያስ ባለፈው ኬንያ፣ ቻይናና ሩሲያ ሲምነሸነሽ ያየው ቁሬማው አብይ አይኑ ደም ለበሰ። በእርሱ ቤት ኢሳያስን ተስፈንጥሮ የቀደመው መስሎት USAID እና BRICS ጫማ ላያ ሄዶ ድፍት አለ። አፈር ይብላ!