ብል-ዜማ የብርሃኑ ነጋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በይፋ ፈረሰ!! በዛሬው እለት ከ250 በላይ የብል-ዜማ የአመራር እና አባላት ከድርጅቱ ተሰናበቱ!!

Please wait, video is loading...
Re: ብል-ዜማ የብርሃኑ ነጋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በይፋ ፈረሰ!! በዛሬው እለት ከ250 በላይ የብል-ዜማ የአመራር እና አባላት ከድርጅቱ ተሰናበቱ!!
የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታልና እስቲ እኔም አንዲት ነገር ላክልበት! ማጣጣያ ቃል ፍለጋ ብዙ ለፋችሁ እንጂ ቃሉ እራሱ ኢዜማ ነው ። መቼም አሁን ሳስበው ያ ሁሉ አማራ ባለበት ፓርቲ እንዴት ይህን መሰል የስያሜ ስሀተት እንደ ፈጸሙ ይገርማል ።
ኢዜማ ማለት የዜማ አፍራሽ ኔጌቲቭ ዜማ ያልሆነ ማለት ነው ። ዜማ አንድ ወጥ የሆነ ተደጋጋሚ ፍሰት ፓተርን ስርዓት ሪዝም ማለት ነው ። ፓርቲ ደሞ የአንድ ፖለቲካ ማደራጃ ሪዝም፣ ኦርደር ወይም ፓተርን ማለት ነው ። ስለሆነ የፓርቲው ስም ዜማ ወይም ዜማዊ ይባል ነበር እንጂ ኢዜማ ቅርጽ አልባ፣ ፓተርን አልባ፣ ብትን ፣ ዝብርቅ ተብሎ መሰየም አልነበረበትም ። ስለሆነም ብልዜማ ወይ ሌላ ዜማ ሳይሆን መጥፎው ቃል እራሱ ኢዜማ ነው ። FYI
ኢዜማ ማለት የዜማ አፍራሽ ኔጌቲቭ ዜማ ያልሆነ ማለት ነው ። ዜማ አንድ ወጥ የሆነ ተደጋጋሚ ፍሰት ፓተርን ስርዓት ሪዝም ማለት ነው ። ፓርቲ ደሞ የአንድ ፖለቲካ ማደራጃ ሪዝም፣ ኦርደር ወይም ፓተርን ማለት ነው ። ስለሆነ የፓርቲው ስም ዜማ ወይም ዜማዊ ይባል ነበር እንጂ ኢዜማ ቅርጽ አልባ፣ ፓተርን አልባ፣ ብትን ፣ ዝብርቅ ተብሎ መሰየም አልነበረበትም ። ስለሆነም ብልዜማ ወይ ሌላ ዜማ ሳይሆን መጥፎው ቃል እራሱ ኢዜማ ነው ። FYI
Re: ብል-ዜማ የብርሃኑ ነጋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በይፋ ፈረሰ!! በዛሬው እለት ከ250 በላይ የብል-ዜማ የአመራር እና አባላት ከድርጅቱ ተሰናበቱ!!
ብርሃኑ ነጋ ግን ዐብይ አህመድ ሲወድቅ አብሮ ወድቆ አብሮ እስር ቤት መግባት ይፈልጋል ልበል ይሆን። ብርቱካን ሚደቅሳ ፈለጠኝ ቆረጠኝ ትንሽ አረፍ ልበል ብላ ጅቡን በገባችበት ወጥመድ ተክታ እንዳለመጠችው ጦጣ ስትሆን ብሬ አይኑን አፍጥጦ ቁልጭቁልጭ እያለ ዐብይን ተከትሎ መጫሩ ነው። እርጅና ፥ ጅልነት ወይስ የታማሁበትን ቆይ በልቼ ላብቃ ዓይነት ነው?
Re: ብል-ዜማ የብርሃኑ ነጋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በይፋ ፈረሰ!! በዛሬው እለት ከ250 በላይ የብል-ዜማ የአመራር እና አባላት ከድርጅቱ ተሰናበቱ!!
አይ የብርቱካን ውፍረት ስ የጤና አይደል ያስፈራል! ልብና ኩላሊቷ መስራታቸው ያስገርማል ።
Re: ብል-ዜማ የብርሃኑ ነጋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በይፋ ፈረሰ!! በዛሬው እለት ከ250 በላይ የብል-ዜማ የአመራር እና አባላት ከድርጅቱ ተሰናበቱ!!
ሌላው ትርፍ አንጀት የኦነግ መጠቀሚያ አብን ተኮፍሶ ለማን ይቀራል። አብን እራሱ ኦብን ነው።
Re: ብል-ዜማ የብርሃኑ ነጋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በይፋ ፈረሰ!! በዛሬው እለት ከ250 በላይ የብል-ዜማ የአመራር እና አባላት ከድርጅቱ ተሰናበቱ!!
Berhanu is a good man," his honoring the vow to Abiy's blegna " till death do us part"
Re: ብል-ዜማ የብርሃኑ ነጋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በይፋ ፈረሰ!! በዛሬው እለት ከ250 በላይ የብል-ዜማ የአመራር እና አባላት ከድርጅቱ ተሰናበቱ!!
ብርሃኑ ገብቶ ያልፈረሰ ፓርቲ አለን !?