Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 17799
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 15 አለቃ ብርሀኑ ጅሉ በህይወት የተረፋትን የኦነግ ኦሮሙማ ጀነራሎች በሙሉ ለስብሰባ አዲስ አበባ ጠራ። ክክክ

Post by Misraq » 29 Jun 2023, 23:36

ማርሻል ጁሊያ ሮበርት ባህላዊ ጀነራልና ማርሻል በዚህ ጉዳይ ተገምግማ እንቅልፎዋን ያጣችበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ ሕወሃት በጋንታ የሚመራ ሃይል የለውም ካለች በህዋላ አስር ሺህ የመከላከያ ሰራዊት አስማርካ በሽሽት ደብረሲና የደረሰች አይበገሬ ናት፥፥ ከጁሊያ ጋር ባህላዊው ነጋዴው ጀነራል አበባውም ተገምግሞ የአማራ ጉዳይ አንድ ሚልዮን ትግሬን ባስጨረሰው በታደሰ ወረደ እንዲታዘዝ ተስማምቶአል፥፥ ባህላዊው ጀነራል ታደሰ ወረደም አንድ ሚልዮን ወረሞን በቅርቡ እንደሚያስጨርስና ኦሮሙማን እንደሚበቀል እሙን ነው

Union

Re: 15 አለቃ ብርሀኑ ጅሉ በህይወት የተረፋትን የኦነግ ኦሮሙማ ጀነራሎች በሙሉ ለስብሰባ አዲስ አበባ ጠራ። ክክክ

Post by Union » 30 Jun 2023, 00:04

:lol: :lol:

Brother Misraq,

ባህላዊ ጀነራል ታደሰ ወራዳ 1ሚልዮን ኦሮሙማ ለእርድ ለማሰለፍ መብቃቱ ገራሚ ነው። ሲሸነፍ ዘው ብሎ ጌትዬ ጌታዬ አለ። እንዴት ይሆን የኦሮሞን ወጣት እሳት ውስጥ እየወረወረ የሚበቀላቸው?

አብይ የሚሉት የአለማችን አንደኛ ደደብ ደግሞ 1ሚልዮን ኦሮሞ ቆጥሮ ያስረክበዋል

ግም ለግም አብረህ አዝግም ይልሀል ይህ ነው :lol:

Misraq wrote:
29 Jun 2023, 23:36
ማርሻል ጁሊያ ሮበርት ባህላዊ ጀነራልና ማርሻል በዚህ ጉዳይ ተገምግማ እንቅልፎዋን ያጣችበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ ሕወሃት በጋንታ የሚመራ ሃይል የለውም ካለች በህዋላ አስር ሺህ የመከላከያ ሰራዊት አስማርካ በሽሽት ደብረሲና የደረሰች አይበገሬ ናት፥፥ ከጁሊያ ጋር ባህላዊው ነጋዴው ጀነራል አበባውም ተገምግሞ የአማራ ጉዳይ አንድ ሚልዮን ትግሬን ባስጨረሰው በታደሰ ወረደ እንዲታዘዝ ተስማምቶአል፥፥ ባህላዊው ጀነራል ታደሰ ወረደም አንድ ሚልዮን ወረሞን በቅርቡ እንደሚያስጨርስና ኦሮሙማን እንደሚበቀል እሙን ነው

Misraq
Senior Member
Posts: 17799
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 15 አለቃ ብርሀኑ ጅሉ በህይወት የተረፋትን የኦነግ ኦሮሙማ ጀነራሎች በሙሉ ለስብሰባ አዲስ አበባ ጠራ። ክክክ

Post by Misraq » 30 Jun 2023, 00:57

Brother Union,

ማለት የፈለግኩት ባህላዊው ጀነራል ወዲ ወረደ የሥራ ልምዱን ተጠቅሞ 1 ሚልዬን ወረሞን በአማራ ምድር የማስጨረስ ከብቃት በላይ እንዳለውና ካስጨረሰም በህዋላ ወሮሞን ተበቀልኩት ብሎ ሲጋራውን እንደሚምግ ነው።

:lol: :lol:

Post Reply