
"አማራ ከኤርትራ ጋር ጥምረት ሊፈጥር ይችላል።"ሃብታሙ አያሌው
I cannot fathom why Tesfa News is now targeting Habtamu Ayalew. ለውጥ እማ አለ!


Re: "አማራ ከኤርትራ ጋር ጥምረት ሊፈጥር ይችላል።"ሃብታሙ አያሌው
አሁን በራልኝ አለች እብድዋ ቤትዋን አቃጥላ


Re: "አማራ ከኤርትራ ጋር ጥምረት ሊፈጥር ይችላል።"ሃብታሙ አያሌው
Do you have any other methods of communication besides using profanity? You are now well over 64 years of age; conduct yourself accordingly.
