Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አማራ ክልል በሂደት እራሱን ከብአድን-ብልፅግና አስተዳደር ነጻ እየወጣ ነው - የብአደን-ኦነግ መዋቅር በበርካታ ወረዳዎች ፈራርሶ በምትኩ ህዝባዊ አስተዳደር ተተክቷል።

Post by Abere » 29 Jun 2023, 10:31

አማራ ክልል በሂደት እራሱን ከብአድን-ብልፅግና አስተዳደር ነጻ እየወጣ ነው - የብአደን-ኦነግ መዋቅር በበርካታ ወረዳዎች ፈራርሶ በምትኩ ህዝባዊ አስተዳደር ተተክቷል።እንደ ወልዶ መሳም እና ዘርቶ መቃም የሚረካ የለም። ነጻነታችን በክንዳችን ያለው የአማራ ህዝብ በከፊል ነጻ ወቷል - ብ አድን ላይመለስ ተሸኝቷል። ለኦነግ እና ወያኔዎች አማራ ማለት ደመቀ መኮንን፤ አገኘሁ ተሻገር፤ ተመስገን ጥሩነህ፤ ጅል አበባው ታደሰ፤ ይልቃል ከፍያለ ይመስላቸዋል። እነኝህ ዳፍንታሞች አማራን አይወክሉም። አማራ ማለት ፋኖ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19156
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አማራ ክልል በሂደት እራሱን ከብአድን-ብልፅግና አስተዳደር ነጻ እየወጣ ነው - የብአደን-ኦነግ መዋቅር በበርካታ ወረዳዎች ፈራርሶ በምትኩ ህዝባዊ አስተዳደር ተተክቷል።

Post by Axumezana » 29 Jun 2023, 11:24

አንድ፥ ወጥ፥ አመራር፥ በሌለበት፥ ሁኔታ፥ አማራ፥ ከመንግስት፥ እጅ፥ ሊወጣ፥ አይችልም፤ እዚህም፥ እዛም፥ መቶኮስ፥ ይቻላል፥ ያ፥ ግን፥ የትም፥ አያደርስም፤

Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራ ክልል በሂደት እራሱን ከብአድን-ብልፅግና አስተዳደር ነጻ እየወጣ ነው - የብአደን-ኦነግ መዋቅር በበርካታ ወረዳዎች ፈራርሶ በምትኩ ህዝባዊ አስተዳደር ተተክቷል።

Post by Abere » 29 Jun 2023, 11:41

ትክክል አይደለህም። የአማራ ህዝብ ትግል ቅርጽ፤መሰረት እና አመራር አለው። ትግሉ የተቀናጀ እና ወጥ ነው - ለዚያ ነው ነጻ የወጡ ወረዳዎች እና መዲናዎቻቸው ሰላም የሰፈነባቸው።አሁን ህገ-ወጥ እና ቀውጢነት የሰፈነባቸው ክልሎች የትግራይ እና ኦሮምያ ናቸው ቢባል ስህተት አይደለም - ወያኔ እና ኦነግ-ፒፒ የያዟቸ ቦታዎች። ይህ ደግሞ የስርዐት መፍረስ አይነተኛ ምልክት ነው ። ትግራይ እና ኦሮምያ እዚህም እዚያም hang (መታነቅ/እንቃት)kidnapping ሁኗል። እንድህ ሁኖ ቀረ የእነ ወያኔ መጨረሻ። :mrgreen:

Axumezana wrote:
29 Jun 2023, 11:24
አንድ፥ ወጥ፥ አመራር፥ በሌለበት፥ ሁኔታ፥ አማራ፥ ከመንግስት፥ እጅ፥ ሊወጣ፥ አይችልም፤ እዚህም፥ እዛም፥ መቶኮስ፥ ይቻላል፥ ያ፥ ግን፥ የትም፥ አያደርስም፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 19156
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አማራ ክልል በሂደት እራሱን ከብአድን-ብልፅግና አስተዳደር ነጻ እየወጣ ነው - የብአደን-ኦነግ መዋቅር በበርካታ ወረዳዎች ፈራርሶ በምትኩ ህዝባዊ አስተዳደር ተተክቷል።

Post by Axumezana » 29 Jun 2023, 12:00

አማራ፥ ክልል፥ ውስጥ፥ በየጊዜው፥ አዲስ፥ ፋኖ፥ እየተፈለፈለ፥ ነው። ፈልፋዩ፥ ማነው? መንግስት? እበላ፥ ባይ፥ ሽፍቶች? ትክክለኛው፥ፋኖ? ሻእብያ? ዘመነ፥ መሳፍንት፥ በአማራ፥ ክልል፥ እየተፈጠረ፥ነው።

የማያጠግብ፥ እንጀራ፥ ከምጣዱ፥ ያስታውቃል፥

Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራ ክልል በሂደት እራሱን ከብአድን-ብልፅግና አስተዳደር ነጻ እየወጣ ነው - የብአደን-ኦነግ መዋቅር በበርካታ ወረዳዎች ፈራርሶ በምትኩ ህዝባዊ አስተዳደር ተተክቷል።

Post by Abere » 29 Jun 2023, 12:07

ይህ እኮ ግልጽ ነው - ታዲያ አብይ አህመድ እንደት ያርፋል? እንደት አድርጎ ይወንጅል ተመሳሳይ ካልፈጠረ? ይህ ከቁጥር የሚገባ ጉዳይ አይደለም። ኢምንት ለተውኔት የሆኑ ብ አድኖች ናቸው።
Axumezana wrote:
29 Jun 2023, 12:00
አማራ፥ ክልል፥ ውስጥ፥ በየጊዜው፥ አዲስ፥ ፋኖ፥ እየተፈለፈለ፥ ነው። ፈልፋዩ፥ ማነው? መንግስት? እበላ፥ ባይ፥ ሽፍቶች? ትክክለኛው፥ፋኖ? ሻእብያ? ዘመነ፥ መሳፍንት፥ በአማራ፥ ክልል፥ እየተፈጠረ፥ነው።

የማያጠግብ፥ እንጀራ፥ ከምጣዱ፥ ያስታውቃል፥

Axumezana
Senior Member
Posts: 19156
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አማራ ክልል በሂደት እራሱን ከብአድን-ብልፅግና አስተዳደር ነጻ እየወጣ ነው - የብአደን-ኦነግ መዋቅር በበርካታ ወረዳዎች ፈራርሶ በምትኩ ህዝባዊ አስተዳደር ተተክቷል።

Post by Axumezana » 29 Jun 2023, 12:36

እንደ፥ ወያነ፥ሚዛን፥ የሚያነሳና፥ ተቀባይነት፥ ያለው፥ የታጠቀ፥ የፖለቲካ፥ መሪ፥ድርጅት፥ በአማራ፥ ለመፍጠር፥ ቢያንስ፥ 10 አመት፥ ይፈልጋል። ጎንደር፥ ጎጃም፥ ሸዋ፥ ወሎ፥ የሚለውን፥ የገበጣ፥ ጨዋታ፥ አሸንፎ፥ አንድ፥ ወጥ፥ አደረጃጀት፥ መፍጠር፥ ከባድ፥ ስራ፥ ነው። ወያነ፥ በ17 አመቱ፥ ትግል፥ ውስጥ፥ በትግራይ፥ ውስጥ፥ ተቀባይነት፥ ለማግኘት፥ የፈጀበት፥ ጊዜ፥ 13 አመት፥ ሙሉ፥ ነበር። ጉዳዩ፥ ከሆያ፥ ሆዬ፥ እጅግ፥ ያለፈ፥ ነው።

Tiago
Member
Posts: 3313
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አማራ ክልል በሂደት እራሱን ከብአድን-ብልፅግና አስተዳደር ነጻ እየወጣ ነው - የብአደን-ኦነግ መዋቅር በበርካታ ወረዳዎች ፈራርሶ በምትኩ ህዝባዊ አስተዳደር ተተክቷል።

Post by Tiago » 29 Jun 2023, 13:55

ፋኖ ሌላ ጎሳን በሃሰት በመወንጀልና በጠላትነት በመፈረጅ የቆመ ኃይል አይደለም
ራሱን ከጥቃት የሚከላከል ለመብቱ የቆመ የአማራ ሕዝብ ኃይል ነው

ወያኔና ኦነግ የአማራን ሕዝብ በደፈናው ጠላት አድርጎ የተመሰረተ የጎሰኛ ድርጅት ነው

FANO is not a political party or an association of hate groups set up with like-minded ,narrow-minded warmongering village idiots.

I wonder why only ethnocentric GALLA and AGAME are uncomfortable with FANO resistance force and try their utmost to belittle it.

Axumezana,
Do something to help your ever suffering and starving people in Tigraye than sticking your nose in Amhara affairs.

Post Reply