የአባ ዱላ ገመዳ ወፍራም ሹመት እምቢታ የዲክታተሩ ቁልፍ መሰሶዎች መፍረስን አመልካች ነው!
አባዱላ መሰሎች በዲክታተሩ መጽሃፍ ውስጥ ወሳኝ ፒላር ወይም ዋላ የዲክታተሩ መሰሶ የሚባሉት ናቸው ። እነሱ መክዳት ሲጀምሩ የዲክታተሩ መዋቅሮች መፍረስ ይጀምራሉ ። ለመሆኑ 10 ሺ ዶላር በወር ደሞዝ አባዱላ ምን ቢያደርግ ነው
ባለግዜ ዝርፊያ
Re: የአባ ዱላ ገመዳ ወፍራም ሹመት እምቢታ የዲክታተሩ ቁልፍ መሰሶዎች መፍረስን አመልካች ነው!
If Obo Dula Gemeda doesn't deserve $10,000 a month, then who ..... does?