Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 17836
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by Selam/ » 24 Jun 2023, 18:16

Give up brother, Berhanu is a lost cause along with his party. This opportunist midget accompanied KIFU Abiy to Gurage recently to grease up his evil plot. What other evidence do you want to see for his inherently corrupt mindset?

Horus wrote:
24 Jun 2023, 17:01

Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by Abere » 24 Jun 2023, 18:30

In my understanding, Berhanu Nega is muhc worried about his future, knowing Abiy Ahmed's days are counted. Berhanu Nega is not even concerned about OLF's brutality, but why that brutality did not produce meaningful results to Abiy Ahmed's regime. In all honesty, he is worried because Eskindir Nega's movement is gaining ground and bearing fruits. He is not actually criticizing OLF-Shen(m)e, but he is scared of Amhara movement is taking roots and is about to washaway the Orommuma tribal system, which Berhanu Nega is entirely into it. He just showed up to deceive Ethiopians not stand with Amhara cause. I do not know if even has any audience. Politically, he is expired.

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by Horus » 24 Jun 2023, 21:07

የእኔ አመለካከት ውጤቱ ምንም ይሁን ምንም ብርሃኑ ከዚህ በኋላ ማድረግ ያለበትና የሚችለው አንድ ነገር ብቻ ነው ። ፕሮቴስት አድርጎ ሚኒስቴሩን ማስረከብና ከፒፒ ጋር ሙሉ በሙሉ መላቀቅ! ከዚያ በኋላ ምን እንደ ሚከተል የህዝብ ፍርድ ይሆናል ። ግን ደጋግሞ ደጋግሞ መግለጫ መቸክቸኩ ከጥቅሙ የባሰው ሕዝቡን የሚያበሳጭ ነው ። ይህ የኔ ስሜት ነው ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17836
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by Selam/ » 24 Jun 2023, 21:58

It doesn’t really matter what he does from now on. The damage has been already done & it’s too late to undo it.
Horus wrote:
24 Jun 2023, 21:07
የእኔ አመለካከት ውጤቱ ምንም ይሁን ምንም ብርሃኑ ከዚህ በኋላ ማድረግ ያለበትና የሚችለው አንድ ነገር ብቻ ነው ። ፕሮቴስት አድርጎ ሚኒስቴሩን ማስረከብና ከፒፒ ጋር ሙሉ በሙሉ መላቀቅ! ከዚያ በኋላ ምን እንደ ሚከተል የህዝብ ፍርድ ይሆናል ። ግን ደጋግሞ ደጋግሞ መግለጫ መቸክቸኩ ከጥቅሙ የባሰው ሕዝቡን የሚያበሳጭ ነው ። ይህ የኔ ስሜት ነው ።

Tiago
Member
Posts: 3313
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by Tiago » 24 Jun 2023, 23:07

This guy is echoing the same thing PP says daily. he is no doubt implying ፅንፈኛ አማራ and not dare
question why the Abiy government fail to meet its responsibility of public security.
ይሄ ከርሳም መረዳት ያለበት እሱና ፓርቲው በሕዝብ የተተፉ ናቸው

Right
Member
Posts: 4803
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by Right » 25 Jun 2023, 01:07

BERHANU Nega will live and die with Abiye Ahmed Ali and the PP regime. He will be killed by OLF/Shene in the near future. The window of saving his political future is closed. The opportunist and arrogant BERHANU Nega was advised and begged by those who are his believers and closed to him. He had two good opportunities to escape 1. The Pretoria deal 2. The Amhara invasion. He was advised to leave the country and to resign as a minster and denounce Abiye.
It is now way too late.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትeርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by TGAA » 25 Jun 2023, 01:14

Horus wrote:
24 Jun 2023, 17:01
Berhanu's full-throttled support for Abiy Oromuma government, disregarding the interest and concerns of the Ethiopiansit and the majority of Amhara's sentiment has made Berhanu unsalvageable. Berhanu's supposed to be a defender of the Ethiopian camp but by shortchanging himself to the most anti-Ethiopian oromuma extremists and defending them in the most obnoxious ways he made himself irrelevant.

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by Horus » 26 Jun 2023, 13:34

በየነ ጴጥሮስን ተወው! እሱ በህይወቱ አንድም ቀን የጀርባ አጥንት ሆነ ሃሞት ኖሮት አያውቅም! እሱ የሚለቀው ሲሞት ነው። የብርሃኑና ብርቱካን ዋንጫ መሙላቱን እኔ በደምብ ከገባኝ ቆይቷል ። በነብራኑ ሰፈር ያለው ክርክር የሚመስለኝ የትምህርት ማሻሻልን ጉዳይ እርግፍ አድርገን ብንተወው ትንሽ ተስፋ ዘርተው የነበሩት ወላጆች እንዴት ይሁኑ ወይም ምን ይሉናል የሚል ይመስለኛል እንጂ በረወሙማ ላይ ከዚህ በኋላ ቅንጣት ተስፋ ያላቸው አይመስለኝም ። ብርቱካን አስባበት ቆይታ አቢይን ብታስፈራራ ነው ሕዝብ የምጠቅመው ወይስ ብለቅ ብላ መልቀቋ ይብለጥ ኢፌክቲቭ ነው ብላ ነው የወሰነው ። የብርቱካን መልቀቅ ባሜሪካኖች ዘንድ ከፍተኛ ያቋም ለውጥ የሚፈጥር ነው ዴሞክራታይዜሽን በሚሉት ፖሊሲ ላይ ! ብር አንሰጥም በሚሉት ማንገራገር ላይ ቤንዚን ነው የለቀቀችበት ብርቱካን ። I still like that woman! እንደ ተወደደች መልቀቋ ዊዝደም ነው! አቢይ ማድረግ ያልቻለው ያንን ነው ።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by TGAA » 26 Jun 2023, 19:43

Horus wrote:
26 Jun 2023, 13:34
በየነ ጴጥሮስን ተወው! እሱ በህይወቱ አንድም ቀን የጀርባ አጥንት ሆነ ሃሞት ኖሮት አያውቅም! እሱ የሚለቀው ሲሞት ነው። የብርሃኑና ብርቱካን ዋንጫ መሙላቱን እኔ በደምብ ከገባኝ ቆይቷል ። በነብራኑ ሰፈር ያለው ክርክር የሚመስለኝ የትምህርት ማሻሻልን ጉዳይ እርግፍ አድርገን ብንተወው ትንሽ ተስፋ ዘርተው የነበሩት ወላጆች እንዴት ይሁኑ ወይም ምን ይሉናል የሚል ይመስለኛል እንጂ በረወሙማ ላይ ከዚህ በኋላ ቅንጣት ተስፋ ያላቸው አይመስለኝም ። ብርቱካን አስባበት ቆይታ አቢይን ብታስፈራራ ነው ሕዝብ የምጠቅመው ወይስ ብለቅ ብላ መልቀቋ ይብለጥ ኢፌክቲቭ ነው ብላ ነው የወሰነው ። የብርቱካን መልቀቅ ባሜሪካኖች ዘንድ ከፍተኛ ያቋም ለውጥ የሚፈጥር ነው ዴሞክራታይዜሽን በሚሉት ፖሊሲ ላይ ! ብር አንሰጥም በሚሉት ማንገራገር ላይ ቤንዚን ነው የለቀቀችበት ብርቱካን ። I still like that woman! እንደ ተወደደች መልቀቋ ዊዝደም ነው! አቢይ ማድረግ ያልቻለው ያንን ነው ።
ብርሀኑ እውነት ትምህርት በኢትዮጵያ እስከምችለው ድረስ ተጣጥሬ ላሻሽል አብይ እስከምያስወግደኝ ወይም እኔ ማስራት እስከማልችልበት የሚል ሀሳብ ካለው ማድረግ የነበረበት ስልጣኑን ከኢዜማ ለቆ ፤ ኢዜማ ራሱን እንደ ፖለቲካ ፓሪቲ እርምጃ; እንዲያደርግ ማድረግ ነበረበት ፤ በጣም ቀላል ፤ ግን ከኢዜማ እራሱን ካነሳ ለአብይ ምንም ጥቅም የማይኖረው ትርፍ አንጅት ስለሚሆን አያቆየውም ፤ ስለዚህ ስልጣኑን መልቀቅ አይፈልግም ፡ ይህ ነው የብርሀኑ ትራጀዲ ፤ ፓርቲውን ይዞ ነው የሰመጠው ፤ በጣም እራሱን ወዳድ የሆነ ሰው ነው፤ የአብይ ተላላኪ ከመሆን ያነሰ ማንነት የለም ፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by Horus » 26 Jun 2023, 19:55

TGAA wrote:
26 Jun 2023, 19:43
Horus wrote:
26 Jun 2023, 13:34
በየነ ጴጥሮስን ተወው! እሱ በህይወቱ አንድም ቀን የጀርባ አጥንት ሆነ ሃሞት ኖሮት አያውቅም! እሱ የሚለቀው ሲሞት ነው። የብርሃኑና ብርቱካን ዋንጫ መሙላቱን እኔ በደምብ ከገባኝ ቆይቷል ። በነብራኑ ሰፈር ያለው ክርክር የሚመስለኝ የትምህርት ማሻሻልን ጉዳይ እርግፍ አድርገን ብንተወው ትንሽ ተስፋ ዘርተው የነበሩት ወላጆች እንዴት ይሁኑ ወይም ምን ይሉናል የሚል ይመስለኛል እንጂ በረወሙማ ላይ ከዚህ በኋላ ቅንጣት ተስፋ ያላቸው አይመስለኝም ። ብርቱካን አስባበት ቆይታ አቢይን ብታስፈራራ ነው ሕዝብ የምጠቅመው ወይስ ብለቅ ብላ መልቀቋ ይብለጥ ኢፌክቲቭ ነው ብላ ነው የወሰነው ። የብርቱካን መልቀቅ ባሜሪካኖች ዘንድ ከፍተኛ ያቋም ለውጥ የሚፈጥር ነው ዴሞክራታይዜሽን በሚሉት ፖሊሲ ላይ ! ብር አንሰጥም በሚሉት ማንገራገር ላይ ቤንዚን ነው የለቀቀችበት ብርቱካን ። I still like that woman! እንደ ተወደደች መልቀቋ ዊዝደም ነው! አቢይ ማድረግ ያልቻለው ያንን ነው ።
ብርሀኑ እውነት ትምህርት በኢትዮጵያ እስከምችለው ድረስ ተጣጥሬ ላሻሽል አብይ እስከምያስወግደኝ ወይም እኔ ማስራት እስከማልችልበት የሚል ሀሳብ ካለው ማድረግ የነበረበት ስልጣኑን ከኢዜማ ለቆ ፤ ኢዜማ ራሱን እንደ ፖለቲካ ፓሪቲ እርምጃ; እንዲያደርግ ማድረግ ነበረበት ፤ በጣም ቀላል ፤ ግን ከኢዜማ እራሱን ካነሳ ለአብይ ምንም ጥቅም የማይኖረው ትርፍ አንጅት ስለሚሆን አያቆየውም ፤ ስለዚህ ስልጣኑን መልቀቅ አይፈልግም ፡ ይህ ነው የብርሀኑ ትራጀዲ ፤ ፓርቲውን ይዞ ነው የሰመጠው ፤ በጣም እራሱን ወዳድ የሆነ ሰው ነው፤ የአብይ ተላላኪ ከመሆን ያነሰ ማንነት የለም ፡፡
ግዙፍ ስህተት በለው እንጂ እራስ መውድማ ሊሆን አይችልም ። በአሁን ሰዓት ታሪካዊ ክስረት እየደረሰበት ስለሆነ መቼም ከ50 አመት በኋላ ህይወቱን በዚህ መልክ መዝጋቱን ወዶ ፈልጎ ያመጣው አይመስለኝ ። እሱም ሆነ ኢዜማ ያደረጉት ስሌት ስህተት መሆኑን ቢያንስ የዛሬ 2 ሶስት አመት ተገንዝበው አለመላቀቃቸው ራስ መውደድ አይደለም ሱዊሳይድ ነው። እርግጥ ከዚህ በኋላ የህዝብ እመነት ስለማያገኙ ለራሳቸው ኩራት ሲሉ መወጣት ወይም ከአቢይ ጋራ ይሞታሉ ማለት ነው።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ፕ/ር ብርሃኑ በሰላም መተኛት ከፈለገ ሚኒስትርነቱንና ፓርቲውን ከወረሙማ አውጥቶ የሕዝብ ድምጽ መሆን አለበት! ዛሬ! አሁን !!!

Post by sun » 26 Jun 2023, 20:08

Horus wrote:
24 Jun 2023, 17:01

You mean that the wise professor co-ruling his country at the top needs to give up serving his country and people and join dirty vagabond pigs in black underwear swimming in the contaminated toxic muddy pond? Hoping against homelessness. Brainless narcissist savage vagabond!
:lol:

Post Reply