ሓፍተይ ክህበኪ ዶ / Is that what Tigray deserved???
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47689
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Amhara Nuzaze: አቢይ አህመድ ተጠቅሞ የጣላቸው የኢሳት አጋስሶች አሁን ደርሰው እንዲህ እያሉን ነው ። ያኔ በለው ቁረጠው እንዳላሉ
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47689
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: Amhara Nuzaze: አቢይ አህመድ ተጠቅሞ የጣላቸው የኢሳት አጋስሶች አሁን ደርሰው እንዲህ እያሉን ነው ። ያኔ በለው ቁረጠው እንዳላሉ
ከአቢይ በላይ የጦርንቱ ዋና ባለቤቶች መሆኑን ዘንግተው ነው? ከአቢይ ጋር ያላቸው ጠብስ ለምን ጦርንቱ አቋረጥክ አይደለምን?
ነገ ጦርንቱን ልቀጥል ነው ቢላቸው፤ በምሳ ሰዓት ላይ ግፋ በለው የኛ ሙሴ እንደሚሉት የዘነጋው ሰው ይኖራል ብለው ያስባሉ?
ነገ ጦርንቱን ልቀጥል ነው ቢላቸው፤ በምሳ ሰዓት ላይ ግፋ በለው የኛ ሙሴ እንደሚሉት የዘነጋው ሰው ይኖራል ብለው ያስባሉ?