የሳምንቱ ቀናት፤
ኡርሰንበት* እሁድ
ኡጠት ሰኞ
ኡጠት መናግ ማክሰኞ
ኧሮብ እሮብ
አሙስ ሃሙስ
አዳረ አርብ
ቅዳም ሰንበት** ቅዳሜ
ኡር ብርሃን (ፀኃይ) ማለት ነው ፤ እሁድ የብርሃን ቀን ይባላል!
ቅዳም ሰንበት ቀዳሚ ሳባዝ፣ ቀዳሚ ሰንበት ማለት ነው ። እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ቅዳሜ ልክ እንደ እሁድ የተከበረ ቅዱስ ቀን ነበር ።
መናግ ማግስት ማለት ነው። ኡጠት መናግ የሰኞ ማግስት ማለት ነው።