-
Union
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
ሌሎችም ብዙ መብት እና ነፃነት ጠያቂ ህዝቦች ትግራይ ክልል ውስጥ አሉ። ኢሮብ ፣ ኩናማ ተምቤን እና እንደርታ ብቻ አይደሉም።
እራስሽ በለኮስሽው እሳት መለብለብሽ አይቀሬ ነው። እኛ ኢትዮጵያዊነት ይሻላል ለሁላችንም ስንል የነበረው ይህ እንዳይደርስባቹ ነበር!!
ለዘመናት እናንተ ጠባቦች እና ዘረኞች እያልን ስነአወግዝ የነበረው ለዛ ነው!

Last edited by Union on 19 Jun 2023, 08:41, edited 1 time in total.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10953
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
Are they related to Gurage also historically? Our neighbors used to say Yetembi. Don't know what it means
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
Well said. What goes around will come around. This same ploy will also come around to Eritrea without a doubt.ሌሎችም ብዙ መብት እና ነፃነት ጠያቂ ህዝቦች ትግራይ ክልል ውስጥ አሉ። ኢሮብ ፣ ኩናማ ተምቤን እና እንደርታ ብቻ አይደሉም።
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
የተምቢ (ዪምጣቢ) በወረደ ትርጉሙ 'እንኳን ደህና መጣህ/መጡ' ማለት ሲሆን ጠለቅ ያለ ትርጉሙ የፍቅር፣ የመናፈቅ መግለጫና 'አንተ ስትመጣ የማገኘው ደስታ በላዬ ላይ ይምጣ' ማለት ነው ! ለዚህ ሌላው የተምቢ አባባል 'በላለዲ ዬምጣ' የሚባለው! ቀጥታ ትርጉሙ 'በለዬ ላይ ይምጣ' ማለት ነው ፣ የመምጣትህ ደስታ በላዬ ላይ ይምጣ ማለት ነው። ይህን ሁሉ ቅኔ ያመቀው አንድ ቃል ነው! የተምቢ! ዬምጣቢ!ethiopianunity wrote: ↑19 Jun 2023, 08:40Are they related to Gurage also historically? Our neighbors used to say Yetembi. Don't know what it means
በእኔ ግምት ተምቤን የሚለው ቃል ትምቢት (ትንቢት) ከሚለው ወይም ሰሜን ከሚለው የተያያዘ ይመስለኛል ። የቃሉ መጨረሻ ተምቤ (ይን) ። ይን ማለት ተምቤአዊ፣ ተምቤያዊ ፣የተምቤ ሰው ማለት ነው ። ልክ ኢትዮጵያ ኢትዮጵ ያዊ እንደ ምንለው ። ተምቤ በሚለው ስም ውስጥ 'ቤ' ቤት ማለት ነው። ክል ተምጌ እንደ ምንለው ! ስለዚህ በድሮ የተምቤን አፍ 'ተም' ምን ነንደ ነበር መርምራችሁ ድረሱበት! የአገው ቃል መሆን አለበንት!!!
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
This is a very interesting development. Sometimes practice gives a valuable lesson for those who are deprived of seeing the obvious.
The TPLF &EPLF goons thought they can inflict ethnic divide a.k.a. Homework to Ethiopians and get away with it.
They believe they are immune and invincible from such a poison.
Well, what goes around will come around. And it just the beginning. While Ethiopians have thick skin and tolerant in general, Tigrians are not. The homework will eat out Tigray and Eris.
The TPLF &EPLF goons thought they can inflict ethnic divide a.k.a. Homework to Ethiopians and get away with it.
They believe they are immune and invincible from such a poison.
Well, what goes around will come around. And it just the beginning. While Ethiopians have thick skin and tolerant in general, Tigrians are not. The homework will eat out Tigray and Eris.
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
የተምቤን እና እንደርታ ጥያቄ አይደለም ለትግሬ ለወረሙማ ጭምር መራራ ትምህርት ነው። ስለ ጎሳና ብሄረሰብ ስናወራ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ጥንታዊ አገር ካንድ ቤተሰብ የተዋለዱ በመልክ ሁሉ አንድ የሆኑ ዘሮች ወይም ትሪቦች አይደለም የምናወራው ። የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኮምፖዚት ወይም ጥርቅም ስብስብ እንጂ በተረት ወረሞች እንደ ሚሉት ቱሉ ፣ ቱቱን ወለደ፣ ቱቱ ቡቱ ወለደ አይደለም ።
የኢትዮጵያ ጎሳ ሜታፎር ሽንኩርት ነው ። ሽንኩርት እስከ መጨረሻው ብንልጠው መጨረሻ ላይ ፍሬው አይወጣም። ጉጂ ጥሩ ምሳሌ ነው። ወለጋ ጥሩ ምሳሌ ነው። አቢይና ሺመልስ ሁለት ጴንጤዎች አሁን በያዙት መንገድ ከቀጠሉ የራሳቸው ክልል የሚጠይቁ በተለያ የሙስሊም ክልል መነሳታቸው የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው።
ለዚህ ነበር በመስተዋት ቤት የሚኖሩ ድንጋይ አይወራወሩ የተባለው !
የኢትዮጵያ ጎሳ ሜታፎር ሽንኩርት ነው ። ሽንኩርት እስከ መጨረሻው ብንልጠው መጨረሻ ላይ ፍሬው አይወጣም። ጉጂ ጥሩ ምሳሌ ነው። ወለጋ ጥሩ ምሳሌ ነው። አቢይና ሺመልስ ሁለት ጴንጤዎች አሁን በያዙት መንገድ ከቀጠሉ የራሳቸው ክልል የሚጠይቁ በተለያ የሙስሊም ክልል መነሳታቸው የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው።
ለዚህ ነበር በመስተዋት ቤት የሚኖሩ ድንጋይ አይወራወሩ የተባለው !
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10953
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
Right wrote: ↑19 Jun 2023, 23:51This is a very interesting development. Sometimes practice gives a valuable lesson for those who are deprived of seeing the obvious.
The TPLF &EPLF goons thought they can inflict ethnic divide a.k.a. Homework to Ethiopians and get away with it.
They believe they are immune and invincible from such a poison.
Well, what goes around will come around. And it just the beginning. While Ethiopians have thick skin and tolerant in general, Tigrians are not. The homework will eat out Tigray and Eris.
The Afar family have been divided colonial style by pro Colonialist Shabia for almost 30 years now and created mor e procolonialist TPLF and OLF putting itself within the ethnic groups of Tigray and Oromo. Can you imagine accusing others while crying "Ethiopia added me to its province"
Afar must be ONE!
-
Union
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
Brother Right,
You spoke the truth and you made some people very angry!

Weyane.is.dead wrote: ↑20 Jun 2023, 08:23Stfu weyanay vermin. You're not fooling anyone. Stupid parasite.
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
Indeed, Brother Right is on the money.
Those who fealt immune from ethnic and radicalization of population pitching one against the other will taste how sweet it is in their own time. When i see Gujji and Temben rebelling on Oromo and Tigray, you know for sure that the constitution Meles and Lencho wrote to harm amharas is so generous and it won't let anyone unscratched from the effect of it.
Those who fealt immune from ethnic and radicalization of population pitching one against the other will taste how sweet it is in their own time. When i see Gujji and Temben rebelling on Oromo and Tigray, you know for sure that the constitution Meles and Lencho wrote to harm amharas is so generous and it won't let anyone unscratched from the effect of it.
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
Stop replying to yourself weyanay rodent.
union of phags wrote: ↑20 Jun 2023, 09:04Brother Right,
You spoke the truth and you made some people very angry!![]()
Weyane.is.dead wrote: ↑20 Jun 2023, 08:23Stfu weyanay vermin. You're not fooling anyone. Stupid parasite.
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
Right/Union/ethiopiaunity/Belay/present/Nobel Agame.....all the same low iq agame
Belaynesh will bring her other nicknames to give herself (Right) a pat in the back.
Weyane.is.dead wrote: ↑20 Jun 2023, 10:54Stop replying to yourself weyanay rodent.union of phags wrote: ↑20 Jun 2023, 09:04Brother Right,
You spoke the truth and you made some people very angry!![]()
Weyane.is.dead wrote: ↑20 Jun 2023, 08:23Stfu weyanay vermin. You're not fooling anyone. Stupid parasite.
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
He also calls himself Educator
only in the chigaram kilil where the average iq is 35 could someone like him be called an educator.
kebena05 wrote: ↑20 Jun 2023, 10:58![]()
![]()
![]()
Right/Union/ethiopiaunity/Belay/present/Nobel Agame.....all the same low iq agame
Belaynesh will bring her other nicknames to give herself (Right) a pat in the back.
Weyane.is.dead wrote: ↑20 Jun 2023, 10:54Stop replying to yourself weyanay rodent.union of phags wrote: ↑20 Jun 2023, 09:04Brother Right,
You spoke the truth and you made some people very angry!![]()
Weyane.is.dead wrote: ↑20 Jun 2023, 08:23Stfu weyanay vermin. You're not fooling anyone. Stupid parasite.
Re: Breaking - ተምቤን ክልልነትን ጠየቀ። ትግራይ የሚባል ከ1950 በኋላ ነው የመጣብን እንጂ ጎንደር እና ሰቆጣ ይዛመደናል አሉ
Freedom to the Afars, Kunamas and Erobs.
It is coming around baby!
It is coming around baby!