Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የተምቤን ክልልላዊ መንግስት ጥያቄ - በግዳጅ የተጫነ የትግሬ ማንነት መጨረሻ።

Post by Abere » 19 Jun 2023, 10:11

የተምቤን ክልልላዊ መንግስት ጥያቄ - በግዳጅ የተጫነ የትግሬ ማንነት መጨረሻ።

---የመገንጠል እና የማስገንጠል የባዕድን ተልዕኮ አስፈጻሚ ልክፍት ያየዘው ወያኔ የሌሎችን ማንነት በመጨፍለቅ እና በማጥፋት የውሸት የጥላቻ ታሪክ በመለቅለቅ ላለፉት 50 አመታት ሲደክም ቢኖርም በመጨረሻ ግን እውነቱ እየተገለጠ ነው።

---ከጣት ጣት ይቀርባል ይሉ ዘንድ የተምቤን ህዝብ ከትግሬ ይልቅ ለአማራ እና አገው ቀረቤታ እንዳለው ይናገራል። ትግሬነት በግደታ የተጫነበት ማንነት እንጅ ተምቤን ተምቤናዊ ነው። የተምቤን ህዝብ የአፍ መፍቻ ቋንቋ በአብዛኛው አማርኛ ወይም አገወኛ እንደሆነ እና ትግርኛን በማህበራዊ መስተጋብር እና በፓለቲካ ተጽእኖ የሚነገሩት ቋንቋ ስለመሆኑ ነው። የተምቤን ህዝብ ትግሬ ነህ በመባል ልጆቹ በትምህርት ቤት የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን እንዳይማሩበት በአድዋ እና አክሱም ትግሬዎች ቀኝ ገዥ መሪዎች ተከልክለዋል። ይህ ህዝብ ነው አሁን በኦፊሶሴል የእራሱ ክልላዊ መንግስት የማቋቋም ህጋዊ እና ፍትሃዊ ጥያቄ ያቀረበው።

የተምቤን ክልል መንግስትነት ጥያቄ የኢትዮጵያ ህዝብ ይበልጥ ይተዋወቀው ዘንድ ስለ ክልሉ አስተዳድረዊ ካርታ፤ ዞኖች/ወረዳዎች፤የህዝብ ባዛት፤ አሰፋፈር እና ርዕሰ ከተማ፤ ባህላዊ ተምቤናዊ ትውፊቶች ወዘተ ቢቀርቡ ድንቅ ነው።

የተምቤን ክልላዊ መንግስት ለተምቤን ህዝብ ፍትሃዊ የልማት እና የፓለቲካ እራስ ገዝነት መልስ ነው!


Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተምቤን ክልልላዊ መንግስት ጥያቄ - በግዳጅ የተጫነ የትግሬ ማንነት መጨረሻ።

Post by Abere » 19 Jun 2023, 11:03

ዐጤ ዮሀንስ ከጎንደሬ አማራ እና የተምቤን የሚመዘዙ የዘመነ መሳፍንት ገዥ ነበሩ። የሰለሞናዊ ዘር ግንድ ያገኙትም በጎንደሬ እናታቸው ምክንያት ነው። የተምቤን ህዝብ አማርኛ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ስለነበረም አጤ ዮሀንስ አማርኛ የመቀሌው ቤተ-መንግስታቸው ቋንቋ ነበር።

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተምቤን ክልልላዊ መንግስት ጥያቄ - በግዳጅ የተጫነ የትግሬ ማንነት መጨረሻ።

Post by Abere » 19 Jun 2023, 11:10

የተምቤን ክልል ከወዲሁ ሶስት ዞኖች ያሉት ይመስላል -
1) ደጋ ተምቤን
2) ቆላ ተምቤን
3) ጣንቋ


Right
Member
Posts: 4808
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የተምቤን ክልልላዊ መንግስት ጥያቄ - በግዳጅ የተጫነ የትግሬ ማንነት መጨረሻ።

Post by Right » 19 Jun 2023, 12:04

Before the TPLF, is Temben part of the province of Tigray or Wello and Gonder?

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተምቤን ክልልላዊ መንግስት ጥያቄ - በግዳጅ የተጫነ የትግሬ ማንነት መጨረሻ።

Post by Abere » 19 Jun 2023, 12:17

I think the history of Tembein is very deep. They are more related to Amhara and Agew than Tigre. If you look at some of the names of the people they used to take more Amhara names, such as Kassa, Nega, Workuha, Belay, etc. They mothers tongue before TPLF is Amharic. They have their own way of singing and dancing. They have stronger psycho-social bond with Amhara and Agew than Tigre. They are very Ethiopian in their hearts. If they were given the chance to be true about themselves, I believe they are against tribalism, which is no true in the case of Tigres. More importanlt, when the demand is made from that group of people, without any doubt there is sufficenit reason to believe their cause. Because in it is that group ultimaletly decided to fight against its right. For instance, TPLF blames the entire 55 million Amhara against the liberation of Raya and Welqait. In reality it is the Raya and Welqait people for the last 32 years that fought against Tigre occupation and are now telling them , hell no! we are not Tigre. They are now guarding their territory and safety of their people. So, the Raya and Welqait people said , they are naturally Amhara and there is nothing to bargain about it. And it is the same message the Tembein ethnic group is sending to TPLF. The Temebien people defines themselves culturally distinct from Tigre. As we know ethnicity is how people define themselve and share similarity in their own terms. One thing I can assuredly say is the Woyane's fake Tigray is melting away like an a sheet of ice on a hot pan
Right wrote:
19 Jun 2023, 12:04
Before the TPLF, is Temben part of the province of Tigray or Wello and Gonder?

Right
Member
Posts: 4808
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የተምቤን ክልልላዊ መንግስት ጥያቄ - በግዳጅ የተጫነ የትግሬ ማንነት መጨረሻ።

Post by Right » 19 Jun 2023, 15:15

Basically the resident of the area, the people, decides their destiny. From what is well explained above these people are conscious enough to reject the ethnic politics of TPLF. Ethiopia and Ethiopians should protect these people by uniting them with their closest relatives the Amaharas or grant them a killil status.

Selam/
Senior Member
Posts: 17842
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የተምቤን ክልልላዊ መንግስት ጥያቄ - በግዳጅ የተጫነ የትግሬ ማንነት መጨረሻ።

Post by Selam/ » 19 Jun 2023, 18:19

ራስ አሉላም እኮ የተምቤን ሰው እንጂ የእስስት ትህነግ ዘር የለውም።

Post Reply