Re: TesfaNews: የHorus ልጅ!
እግዜር ያሳድጋት! እንደዚህ ህጻናት ያለስጋት ቧርቀው የሚያድጉባት፤ የአገር ፍቅር ሰንዴቅ አላማ ክብር አብሯቸው የሚያድጉበት አገር ማዬት ነው ኢትዮጵያ እና ህዝቧ የናፈቀው። ይህች ህጻን ንጹህ ናት፤ ስለ ጭራቁ ሽመልስ አብዲሳ እና ሰይጣን አብይ አህመድ የምታውቀው አንዳች ነገር የለም። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተናገረው ተዋቸው ሕፃናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው። እግዜር ድሃ ተበደለ ፍትህ ጎደለ ብሎ የሚናገር ስርዐተ መንግስት ለአገራችን ይስጣት። የአገር ፍቅር በታዳጊዎች አፍ ሞልቶ ይፍሰስባት፤ በጎልማሶች እና ሹማምንቶችም ዘንድም የአራዊት ባህርይን በሰብዐዊ ፍጡር ግብረገብነት ይሻር።
Re: TesfaNews: የHorus ልጅ!
አሚን! አሚን! አሜን!Abere wrote: ↑17 Jun 2023, 10:28እግዜር ያሳድጋት! እንደዚህ ህጻናት ያለስጋት ቧርቀው የሚያድጉባት፤ የአገር ፍቅር ሰንዴቅ አላማ ክብር አብሯቸው የሚያድጉበት አገር ማዬት ነው ኢትዮጵያ እና ህዝቧ የናፈቀው። ይህች ህጻን ንጹህ ናት፤ ስለ ጭራቁ ሽመልስ አብዲሳ እና ሰይጣን አብይ አህመድ የምታውቀው አንዳች ነገር የለም። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተናገረው ተዋቸው ሕፃናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው። እግዜር ድሃ ተበደለ ፍትህ ጎደለ ብሎ የሚናገር ስርዐተ መንግስት ለአገራችን ይስጣት። የአገር ፍቅር በታዳጊዎች አፍ ሞልቶ ይፍሰስባት፤ በጎልማሶች እና ሹማምንቶችም ዘንድም የአራዊት ባህርይን በሰብዐዊ ፍጡር ግብረገብነት ይሻር።
Re: TesfaNews: የHorus ልጅ!
በሕዝቦች መሃል ሰላምና ደስታን የሚዘሩ የተቀደሱ ናቸው ! እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ከአረመኔና ወራሪ ይጠብቃት!