Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Temt
Member+
Posts: 5480
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ⛔ "ሌብነት የምንኮራበት ትግራዋይ ባህላችን ነው" ⛔ ሲሉ ተደመጡ። ⏭ ቪድዮ ይዘናል ⏮

Post by Temt » 14 Jun 2023, 22:11

We know, we know. Oh boy, do we know? The sad thing is that we have them as one of our neighbors, a situation that we could not change! LOL!

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21674
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⛔ "ሌብነት የምንኮራበት ትግራዋይ ባህላችን ነው" ⛔ ሲሉ ተደመጡ። ⏭ ቪድዮ ይዘናል ⏮

Post by Fiyameta » 14 Jun 2023, 22:24

ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው።
ሌብነት የምንኮራበት ትግራዋይ ባህላችን ነው።
መዋሸት የተካንንበት ሙያችን ነው።
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10176
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⛔ "ሌብነት የምንኮራበት ትግራዋይ ባህላችን ነው" ⛔ ሲሉ ተደመጡ። ⏭ ቪድዮ ይዘናል ⏮

Post by Digital Weyane » 15 Jun 2023, 00:14

ከእለታት አንድ ቀን የመንደር ውሾች ስብሰባ ጠርተው መወያየት ጀመሩ። አንድ በእድሜ ገፋ ያለ ውሻ ከተቀመጠበት ተነስቶ <<ጌቶቻችን ተቆጥተዋልና ካሁን በኋላ ስርቆት ብናቆምስ?>> የሚል ሃሳብ ለተሰብሳቢዎቹ አቀረበ። በስብሰባው የተገኙ ውሾች ሃሳቡን ሙሉ በሙሉ በመደገፍ ሌብነትን ለማቆም የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንደሚያደርጉ ቃል ገቡ።

ቀጥሎ የተናገረው አንድ በሌብነቱ ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ውሻ ነበር፣ እንዲህ የሚል ጥያቄም ለተሰብሳቢዎቹ አቀረበ። << ሰዎች ጠረጴዛ ላይ ስጋ አስቀምጠው ቢሄዱ እና ስጋውን ሰርቀን ብንበላው እንደ ወንጀል ተደርጎ ይቆጠርብናል ወይ?>> ተሰብሳቢዎቹም ባንድ ቃል፣ <<ጠባቂ የሌለው ስጋ ካገኘንማ እንክት አድርገን እንበላዋለን!>> ሌብነት ስራ ነው እስክትያዝ ድረስ በሚል አቋም ተስማምተው ስብሰባውን አጠናቀቁ። :roll: :roll:



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10176
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⛔ "ሌብነት የምንኮራበት ትግራዋይ ባህላችን ነው" ⛔ ሲሉ ተደመጡ። ⏭ ቪድዮ ይዘናል ⏮

Post by Digital Weyane » 15 Jun 2023, 22:29

ሌብነት፣ መዋሸት፣ ቅጥፈት፣ ክህደትና፣ ባንዳነት፣ በተሰራፋበት ሁኔታ ኡናታችን ትግራይ እንደ ክልል ሆና ልትቀጥል አትችልም። ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ይብቃህ እርኩስ ወያኔ ይብቃህ!! ማለት መቻል አለብን። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21674
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⛔ "ሌብነት የምንኮራበት ትግራዋይ ባህላችን ነው" ⛔ ሲሉ ተደመጡ። ⏭ ቪድዮ ይዘናል ⏮

Post by Fiyameta » 15 Jun 2023, 23:32

Q: What do you call an agame who stopped stealing?
A: Cultureless
:P












Post Reply