Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42755
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሆረስ ት/ቤት

Post by Horus » 16 Jun 2023, 13:23


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13233
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሆረስ ት/ቤት

Post by DefendTheTruth » 16 Jun 2023, 13:53

ዉሸት ነዉ የምያስተምሩት ማለት ነዉ እዛ?

ቀፎ!

ተማረ ለመባል፣ በሩን ገብቶ መዉጣት ሳይሆን፣ የሆነ ጭብጥ ይዞ መዉጣት ነዉ፣

ይሀዉ ዉሸትህ እጅ ከፍንጅ!



from the same source that you mostly like to post in here.

Horus
Senior Member+
Posts: 42755
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ት/ቤት

Post by Horus » 16 Jun 2023, 15:13

DefendTheTruth wrote:
16 Jun 2023, 13:53
ዉሸት ነዉ የምያስተምሩት ማለት ነዉ እዛ?

ቀፎ!

ተማረ ለመባል፣ በሩን ገብቶ መዉጣት ሳይሆን፣ የሆነ ጭብጥ ይዞ መዉጣት ነዉ፣

ይሀዉ ዉሸትህ እጅ ከፍንጅ!



from the same source that you mostly like to post in here.
አንተ ፋንዲያ የዱለቻ ሌባ! ይህ ቱባ የውረሙማ ሌባ በ6 ሚሊዮን ብር አሻንጉሊት ሰዓት የገዛው በህይወት ጋዜጣ ሸጦ 5 ሳንቲም በላቡ ሰርቶ የማያውቅ የዱለቻ ሌባ ነው አሁን ያገር ሌባ የሆነው ! ትንሽ ግዜ ከቆያችሁ ሞቡቱን የሚያስንቅ ዘርፊዎች ትሆናላችሁ ! ታዲያ ሕዝቡ በግዜ ነቅቶ እየጠበቃችሁ ነው !

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=323002

Naga Tuma
Member+
Posts: 7371
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሆረስ ት/ቤት

Post by Naga Tuma » 16 Jun 2023, 16:25

Horus wrote:
16 Jun 2023, 13:23
ሆረስ፥

ኣዳመጥኩት። የገባኝ ህሳብ በኣጭሩ ከሰባቶቹ ብያንስ አራቶቹ የህዳሴ ፍሬ መጣጭ መዥገሮችን የምያስተምሩ ናቸዉ። ምናልባት ስዊትዘርላንድ ዉስጥ ያሉት ሁለቱ እና ፈረንሳይ ዉስጥ ያለዉ ትምህርት ቤት ስለ እንላይትንመንት እና ህዳሴ ማስተማር ያምርባቸዉ ይሆናል።

የመጀመርያዉ ህዳሴ መሠረት አቴና ከሆነ እና የሁለተኛዉ ህዳሴ መሠረት የጥንቱ ካህን ከሆነ የተጠቀሱት ሰባቱም ትምህርት ቤቶች ከሁለቱም መሠረቶች ዉጪ የተተከሉ ናቸዉ። የተጠቀሱት ሰባቱም ትምህርት ቤቶች ሄደህ እንላይትንመንት እና ህዳሴ ብትጠቅስላቸዉ ሳንባቸዉ እስኪነፋነፍ ልያስተምሩህ ይጥራሉ። ታድያ ባህል ወይም ትራዲሽን፣ እንላይትመንት፣ ህዳሴ፣ እና ኤክስክሉዥን ምን ኣገናችዉ ብለህ ብትጠይቃቸዉ ምን መልስ ኣላቸዉ?

በዓለም ላይ የእንላይትንመንት መሠረቶች በርካቶች ናችዉ። ከሁለቱ የህዳሴ መሠረቶች በተጨማሪ የሰለሞኑ፣ የኣዳኙ፣ የኮንስታንቲኖፖሉ፣ የነብዩ፣ የሳንስክሪቱ፣ የቡዳዉ፣ የደላይላማዉ፣ የኣዝቴኩ፣ ወዘተርፈ ትምህርት ቤቶች ሁሉ የሚገኙት ከተጠቀሱት ሰባቱ ትምህርት ቤቶች መሠረቶች ዉጪ ናቸዉ።

እነዚህ ሰባቱ ትምህርት ቤቶች አስተምረዉ እያስመረቁ የነበረ ጊዜ ነዉ ሁለቱም የዓለም ጦርነቶች የተባሉት የተከሰቱት።

እኒዚህ ሰባቱ ትምህርት ቤቶች አስተምረዉ እያስመረቁ የነበረ ጊዜ ነዉ ኣጼዉ ነገስታት በተሰበሰቡበት ቤታችሁን እናከብራለን፣ ቤታችንን ኣክብሩ ብለዉ ያስተማሩት።

ከነዚህ ራሳቸዉን ኤክስክሉዥንስት ብለዉ ከምያስተዋዉቁት ዉስጥ ስንቶቹ ናቸዉ ይህቺን መሪህ ፅንሰ ሀሳብ ወይም ኮንሰፕት ኣስተምረዉ የምያስመርቁት? ይህቺን መሪህ ፅንሰ ሀሳብ ኣስተምረዉ ማስመረቅ ካልቻሉ የህዳሴ ፍሬ መጣጭ መዥገሮች እእንጂ ምንድን ናቸዉ?

Horus
Senior Member+
Posts: 42755
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ት/ቤት

Post by Horus » 16 Jun 2023, 21:15

ናጋ ቱማ፣
አበሻን እህ ብለው ከሰሙት ባፉ ጤፍ ይቆላል! እኔ ያንተን ሎጂክና ነጥብ አልገባኝም ። ዛሬ 21ኛ ምዕተ አመት ነው ። የአበሻ ሕዝብ 17% በመቶ በነጻ የሚመግቡት እነዚህ አንተ የምትንቃቸው ሰዎች ናቸው። ሲዳማ በየቀኑ ሴት ልጅ በኃይል ተጠልፋ እንደ እቃ ትወሰዳለች ። 10 የወረሞ ፖሊሶች አንድ የሙሲም ሽማግሌ ይደበድባሉ ። 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ባሜሪካ ስንሴ እየኖረ አቢይ አህመድ በ1 ትሪሊዮን ብር ቤተ መንግስት ያሰራል፣ ያየር ኃይል አዛዥ ተብዬው ወታደር የ5 ሚሊዮን ብር ሰዓት ያደርጋል። አንተ ደሞ ጨረቃ ላይ አይደለም ማርስና ጁፒተር የደረሱትን ሰዎች ትተቻለህ!! እመነኝ አበሻን እህ ብለው ከሰሙት ባፉ ጤፍ ይቆላል። ግን ከሞላ ጎደል የሚያሳዝንም የሚያሳፍርም ሕዝብ ነው፣ያበሻ ኢሊት!!! ሰላም!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13233
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሆረስ ት/ቤት

Post by DefendTheTruth » 17 Jun 2023, 04:43

Horus wrote:
16 Jun 2023, 21:15
ናጋ ቱማ፣
አበሻን እህ ብለው ከሰሙት ባፉ ጤፍ ይቆላል! እኔ ያንተን ሎጂክና ነጥብ አልገባኝም ። ዛሬ 21ኛ ምዕተ አመት ነው ። የአበሻ ሕዝብ 17% በመቶ በነጻ የሚመግቡት እነዚህ አንተ የምትንቃቸው ሰዎች ናቸው። ሲዳማ በየቀኑ ሴት ልጅ በኃይል ተጠልፋ እንደ እቃ ትወሰዳለች ። 10 የወረሞ ፖሊሶች አንድ የሙሲም ሽማግሌ ይደበድባሉ ። 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ባሜሪካ ስንሴ እየኖረ አቢይ አህመድ በ1 ትሪሊዮን ብር ቤተ መንግስት ያሰራል፣ ያየር ኃይል አዛዥ ተብዬው ወታደር የ5 ሚሊዮን ብር ሰዓት ያደርጋል። አንተ ደሞ ጨረቃ ላይ አይደለም ማርስና ጁፒተር የደረሱትን ሰዎች ትተቻለህ!! እመነኝ አበሻን እህ ብለው ከሰሙት ባፉ ጤፍ ይቆላል። ግን ከሞላ ጎደል የሚያሳዝንም የሚያሳፍርም ሕዝብ ነው፣ያበሻ ኢሊት!!! ሰላም!
አንተ ደደብ፣ አሁን "አልተርኔቲቭ ፋክት" ለመፈለግ ትሯሯጣለህ፣ ስጨንቅህ።

ድህነት የተፈጥሮ አይደለም፣ በሰዎች ላይ በሴራ የምጣል እንጂ፣ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ደግሞ ከዉጪም ከዉስጥም ተቀናጅቶ በምካሄድ የደባ አካሄድ የምፈፀምባቸዉ ነዉ።

ከዉስጥ ያሉት ደባዎች በአንተ አይነቶቹ የዉስጥ "አርበኞች" ና በዉሸት ማሰራጨት ላይ የተመሰረተ ደባ ጭምር ነዉ። የምሰሩትን ሰዎች ቦታ እንዲይዙ ይታገላቸዋል፣ ማዕቅብ ያስጥልባቸዋል፣ ወደ ፊት እንዳይረመዱ ቆርፍዶ ይይዘዋቸዋል። የዉስጥ መዥገር!

በዚህ ረገድ ነዉ አንተ ና መሰሎችህ የእነ ሽመልስ አብዲሳን ስም ቀን በቀን ስያጠለሽ የምትዉሉት፣ ሌላ ምክንያት አንድም የላቺዉም!

አገሪቷ ላይ መዕቀብ እንዳጣል ሌተ ቀን ደፋ ቀና ስትል ትዉላለህ፣ አሁን ደግሞ ተመልሰህ የአገሪቷ ድህነት ያስጨነቀህ ለመምሰል ትጥራለህ። የዉስጥ መዥገር!

የምሰሩ እጆች ና ማሰብ የምችሉ አእምሮዎች ኢትዮጵያን ወደ ፊት ይወስዷታል። አንተ ና መሰሎችህ ገደል ግቡ!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=323000


Horus
Senior Member+
Posts: 42755
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ት/ቤት

Post by Horus » 17 Jun 2023, 13:10

ዲዲቲ፣ አንዴ ናጋ ቱማ ትሆናልህ አንዴ ዲድቲ ትሆናለን! ምንም ልትሆን አትችልም!! ፋንዶ!

ያንተ እረኞች መንግስት አገር ስላፈረሰ ህዝብ ባንክ መጠቀም እያቆመ ነው! የከብት እረኛ ሕዝብ ሊመራ አይችልም ብሏል አቤ ጉበኛው !!!


Post Reply