.
.
.
Re: Breaking ...1 - ሚልዮን ተጋሩን ወደማይመለሱበት ሞት የነዳቸው ባህላዊው ጀነራል አቶ ጻድቃን በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
ባህላዊው ጀነራል ተደብቆ ይመስላል ከተፍ ያለው፥፥
ልጆቹን በናጠጠ ሕይወት በኤሜሪካ እያኖረ ምስኪን የደሃ ልጅ ተጋሩን እምበር ተጋዳላይ እያስዘፈነ ወደ ገደል ከትቶ ይሃው እሱ ፉዋ ብሎ ሊዝናና እንዲሁም ልጆቹን ሊጎበኝ መጥቶአል