Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

ባህላዊ ጀነራል ፃድቃን ኮበለለ። አሜርካ ገባ።

Post by Union » 16 Jun 2023, 07:21

ወልቃይት ለመግባት ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ሞክሮ ይሞታል እንዴ ብሎ አሜርካ ገባ:lol: :lol: :lol:


Union

Re: ባህላዊ ጀነራል ፃድቃን ኮበለለ። አሜርካ ገባ።

Post by Union » 16 Jun 2023, 08:16

ስንት ትግሬ ነበር ያስበላው?

ይሄን ሁሉ ህዝብ አስጨፍጭፎ ባህላዊ ጀነራላችን እያሉ ሄደው ይቀበሉት ይሆናል እኮ! የዝቅጠታቸው መጨረሻ! :lol: :lol:


እመር ተገዳላይ :lol:

Post Reply