Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42755
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሹክሻክ ዘሃበሻ በፐርፐዝ ብላክ ሊከሰስ ነው! ዘሃበሻ የወረሙማ አቃጣሪ! ኤርምያስ አመልጋን እንደዚሁ ሲያዋክቡት ነበር ! ቆሻሾች !!

Post by Horus » 16 Jun 2023, 03:05

ወዲ፤
ዘሃበሻ በሚቀባጥረው ቃለ አጋኖ ውስጥ ፋክት የለም! የንግግር ችሎታ ብቻ ነው። የሆኑ ያኮረፉ የቀኑ ባለ አክሲዮኖች ኤርሚያስ አመልጋን ልክ እንደዚህ ሃኪም ከሰውት ነበር። እወነቱ ነገ ቀስ በቀስ ይወጣል ። ዘሃበሻ ላንቃው እስከ ሚተረተር ድረስ የሚጭሃው አንድ ግዙፍ የፍትሃብሄር ክስ ከፊቱ ላይ ስላለ ነው። ኤሚያስ አመልጋን ስም ያጠፉታ ሹክሻኮች አሁን ዞረው ካምፓኔው ወስዶ ማኔጅ እንዲያደርገው እየተማጸኑት ነው። የዘሃበሻ ቅሌት በቅርብ ጸሃይ ላይ ይወጣል ።

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሹክሻክ ዘሃበሻ በፐርፐዝ ብላክ ሊከሰስ ነው! ዘሃበሻ የወረሙማ አቃጣሪ! ኤርምያስ አመልጋን እንደዚሁ ሲያዋክቡት ነበር ! ቆሻሾች !!

Post by Wedi » 16 Jun 2023, 03:15

Horus wrote:
16 Jun 2023, 03:05
ወዲ፤
ዘሃበሻ በሚቀባጥረው ቃለ አጋኖ ውስጥ ፋክት የለም! የንግግር ችሎታ ብቻ ነው። የሆኑ ያኮረፉ የቀኑ ባለ አክሲዮኖች ኤርሚያስ አመልጋን ልክ እንደዚህ ሃኪም ከሰውት ነበር። እወነቱ ነገ ቀስ በቀስ ይወጣል ። ዘሃበሻ ላንቃው እስከ ሚተረተር ድረስ የሚጭሃው አንድ ግዙፍ የፍትሃብሄር ክስ ከፊቱ ላይ ስላለ ነው። ኤሚያስ አመልጋን ስም ያጠፉታ ሹክሻኮች አሁን ዞረው ካምፓኔው ወስዶ ማኔጅ እንዲያደርገው እየተማጸኑት ነው። የዘሃበሻ ቅሌት በቅርብ ጸሃይ ላይ ይወጣል ።
ይህ አብጦ እየጨሰ ያለው ጉድ "ቂጣም ከሆነ ይጠፋል፣ ሽልም ከሆነ ይገፋል፡፡" ሁሉንም ወደፊት እናያለን!! :P :P

Post Reply