ዛሬ ሀገሪቷን የሚያስተዳድሩት እንደዚህ ዓይነት እኩይ አስተሳሰብና ጠጣር ልቦና ያላቸው ተምረናል የሚሉ እንሰሳዎች ናቸው። ኢትዮጵያ እንደዚህ ወደታች ዘቅጣና ተዋርዳ አታውቅም።
“ደሃዎቹ ደረጃውን የጠበቀ ኑሮ እየኖሩ አይደለም!”
Last edited by Selam/ on 15 Jun 2023, 07:24, edited 1 time in total.
Re: “ደሃዎቹ ደረጃውን የጠበቀ ኑሮ እየኖሩ አይደለም!”
It’s sickening to listen to this soulless moron:
Re: “ደሃዎቹ ደረጃውን የጠበቀ ኑሮ እየኖሩ አይደለም!”
This is what happens when you put little people in big positions. So he thinks he has legalized them by making them homeless! Disgusting!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13233
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: “ደሃዎቹ ደረጃውን የጠበቀ ኑሮ እየኖሩ አይደለም!”
በጫጫታ-አምላክ,
ወደ በሕግ-አምላክ ይመለሱ፣ ሌላዉ የጥፋት መንገድ ነዉ ና!
Enforcing the rule of law is not disgusting, in our understanding of the definition of the word, while a disregard to the rule of law is truly disgusting!
Not knowing the law or lack of resources will not make you eligible for a trespass. That is what should be disguesting!
How did you find out those people in the situation are the most in need of the resources they occupy by means thievery?
Most importantly, how did you find out that there are no other people in a more worse situation of lack of resources?
Re: “ደሃዎቹ ደረጃውን የጠበቀ ኑሮ እየኖሩ አይደለም!”
ንፍጣም ካድሬ - ቤታቸውን አፍርሳችሁና ሜዳ ላይ በትናችሁ ስታበቁ፣ ምነው እንደለመዳችሁት በሜንጫ መቆራረጡን ረሳችሁት?
ያጠፋ ሰው እንኳን ማረሚያ ቤት ይላካል እንዲስተካከል፣ ያንተ ጥንብ ካካ መንግስት ግን ‘ደረጃውን አይመጥንም’ እያለ የድሃውን ህልውና ያመሰቃቅላል። ቦቴ አድርጎ በሜንጫ ንጹሃንን በጠራራ ፀሃይ የሚጨፈጭፍ አውሬ ባለበት ዘመን፣ የዱቄትና የዶላር እርዳታ ካልሰጣችሁኝ ማለቃችን ነው ብሎ የሚንጫጫ ሌባ አስተዳደር ባለበት ዘመን፣ የምናባክ ስታንዳርድና ደረጃ ነው የምታወራው? ከብት!

DefendTheTruth wrote: ↑15 Jun 2023, 11:18በጫጫታ-አምላክ,
ወደ በሕግ-አምላክ ይመለሱ፣ ሌላዉ የጥፋት መንገድ ነዉ ና!
Enforcing the rule of law is not disgusting, in our understanding of the definition of the word, while a disregard to the rule of law is truly disgusting!
Not knowing the law or lack of resources will not make you eligible for a trespass. That is what should be disguesting!
How did you find out those people in the situation are the most in need of the resources they occupy by means thievery?
Most importantly, how did you find out that there are no other people in a more worse situation of lack of resources?
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: “ደሃዎቹ ደረጃውን የጠበቀ ኑሮ እየኖሩ አይደለም!”
May God Judge!
Wearing a suit doesn't make you any better than anyone else!
Its only a Matter of time when both south and north Ethiopia become a enemy of banda innocent despising Poltical Oromunna!

በዚህ እበት አገላለፅ ፣የተፈናቀሉት ቤተሰቦች አሁን ደረጃውን የጠበቀ የጎዳና ላይ ኑሮ እየኖሩ ነው።
Re: “ደሃዎቹ ደረጃውን የጠበቀ ኑሮ እየኖሩ አይደለም!”
የአረመኔነታቸው ብዛት፣ የተፈናቀሉት ሰዎች ቤት ተከራይተው እንዳይኖሩ እንኳን ከልክለዋቸዋል። ከሰው ያልተፈጠሩ እርጉሞች ናቸው።