Re: ወረሙማ የተባለ ጠረ ኢትዮጵያ ሲመጣ የመከራ ዘመን መጣ
እንዴ የት ነበርን ይህ ሁሉ ሲባል ?
ችግሩ እንደሚመስለኝ ሆረስ እንደ ማሽን በቀን 40 መልዕክቶችን ስለሚፖስት አንዱን አይተን 39 ዓምልጦናል።
ወዬ ሆርስ ለካ ጠቃሚ መልዕክቶችን ስትለጥፍ ኖረሃል። አሁን አልፈርድብህም። አልሰማ ስላልንህ ወደሰዱብከው ቡድን ጓዝህን ጠቅልለህ ገብተሃል 🥺