Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17843
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ኢትዮጵያ!

Post by Selam/ » 14 Jun 2023, 19:00



Horus
Senior Member+
Posts: 42755
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ!

Post by Horus » 14 Jun 2023, 21:15


Selam/
Senior Member
Posts: 17843
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ!

Post by Selam/ » 14 Jun 2023, 23:39

ሆረስ
የዋቀዮ ቤተ እምነት አቡዳቢ የሚመሰረት ይመስልሃል? መቼስ የሚወረስ የለም።
Horus wrote:
14 Jun 2023, 21:15

Selam/
Senior Member
Posts: 17843
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ!

Post by Selam/ » 15 Jun 2023, 00:03


Horus
Senior Member+
Posts: 42755
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ!

Post by Horus » 15 Jun 2023, 00:41

ሰላም፣
ከመሰረታዊ የሰው ልጅ ፍላጎቶች አንዱ በአንድ ማህበረ ሰብ ውስጥ አባል መሆንና በዚያ ማህበረ ሰብ ተቀባይነት ማግኘት ነው ። አይደለም የሰው ልጅ እንሰሶች ይህ መሰረታዊ ፍላጎት አላቸው፣ ከባዮሎጂና ኢቮሉሽን የወረስነው ይመስለኛል። ይህን ግላዊና ማህበራዊ ፍላጎት (basic need) ዛሬ ላይ ወረሞች እያጡት ነው፣ ሊያገኙት አልቻሉም ።

ይህ እጅግ ትልቅ የሆነ ከኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ወይም ማህበር የመገለልና ተቀባይነት አለማግኘት አይደለም ናርሲሲስቱ አቢይ ተራውን ኦሮሞ እየነካው ነው ። የወረሙማ ኢሊት ባገሪቱና በኢትዮጵያ ማህበር ላይ ያመጣው መከራ ወደ አጠቃላይ ጸረ ወረሞ ሶሺያል ሳይኮሎጂ ማምራቱ አይቀሬ ነው።

ይህ የመጠላት፣ የመገለል እና የመወገድ ስሜት እነዚህን ሰዎች ልክ የወያኔ ትግሬ ኢሊቶች የነበሩበት የሳይኮሎጂ በሽታ ላይ እየወሰዳቸው ነው። የማትፈለግ ሰው ስትሆን ጸባይህ አንቲ ሶሺያ፣ ክሪሚናል፣ አውዳሚ ወደ መሆን ትሄዳለህ ። ለምሳሌ ያቢይ ሴኩሪቲ እያደረገ ያልው ያንን ነው። በቁጣ እየተሞሉ ነው። ኢራሽናል እየሆኑ ነው። አጥፍቶ ጠፊ እየሆኑ ነው።

ከዚህ በኋላ ወረሞች ፖዘቲቭ በሆነ መልኩ የኢትዮጵያ መሪዎች ሊሆኑ አይችሉም። ካሁን በኋላ እነሱም ስልጣን ላይ የሚቆዩት በጉልበት ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብም ቀኑ ሲደርስ የሚያወርዳቸው በጉልበት ነው ። የነገሮች ዋንጫ ሁሉ እየሞላ ነው ።

ስለዚህ አይደለም የዋቄ ፌታ አምልኮ እራሱ ኦሮሞ የሚለው ቃል ቀስ በቀስ በጋላ እየተተካ ይሄዳል ። የኢትዮጵያን ሕዝብ በዚህ መልክ ሃርም እያደረጉ፣ እያጠቁ በሄዱ ቁጥር የተነሱበት አላማ በማንነታቸው መከበርን ሁሉ እያጡት ይሄዳሉ ።

አላዋቂዎች ማንነቴ ማንም አይሰጠኝም፣ ማንም አይነሳኝም ይላሉ ። ይህ አባባል 50% ስህተት ነው። አንድ ሰው ተነስቶ ሺ ግዜ ንጉስ ነኝ፣ ሊቅ ነኝ፣ ሃያል ነኝ የሚል ማንነት (እስታተስ ቢያውጅ) ማህበረሰብ ሌጂቲማታይዝ ካላደረገው ቅዠት ሆኖ ይቀራል ። ዛሬ ወረሞች ለክብር ለዲኒ ቲ ነው የምንታገለው እያሉ በተግባር ግ ን ይብለጥ እየተጠሉ ነው ።

እስቲ ዲ ዲ ቲ ምን እንደ ሚል እንስማው!

Post Reply