Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

"የዉሃ ማማ ኢትዮፕያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ።"

Post by Educator » 14 Jun 2023, 00:17

"የዉሃ ማማ ኢትዮፕያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ።"

Horus wrote: ↑Today, 11:33
ይህኮ ማመን የሚያስቸግር ነው ። አዲሳባ 5.2 ህዝብ አላጥ ምናልባት 6 ሚሊዪን በላይ ነው ። አሁን ላይ 40% የውሃ ፍላጎቱ ብቻ ነው የሚያገኘው። አፓርትመንቶች በሽንት ቤት እየገሙ ነው። በዚህ ከቀጠለ አይደለም ቱሪስት የዲፕሎማቲክ ኮሚኒቲው ለቆ ወደ ኬኒያ ይሄዳል እየተባለ ነው ። የወረሙማን ወረራና ዝርፊያን ብንተወው ከተማው በዉሃ እጦት ይፈርሳል ። አሁን እያንዳንዱ ቤተ ሰው የዝናብ ሁሃ እያጠራቀመነ ነው የሚኖረው ። ዛሬ ላይ ትልቁ ያዲሳባ ስራ አሸንዳ መቀጠል ነው። ቦታና ገንዘብ ያለው የራሱን ጉድጓድ እየቆፈረ ነው ። ጉድጓድ ያለው ከሚያወጣው ውሃ በጀሪካን፣ በጣሳ እንደ ነዳጅ እየሸጠ። እጅግ እጅግ አሳዛኛ አሳፋሪ አደገኛ ደርጃ ደርሰናል ። የዉሃ ማማ ኢትዮፕያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ። እንግዲህ ሕዝብ ቆሻሻ መንግስት ተብቴ የእረኛ ጥርቃሞ ማስወገድ ካልፈለገ እራሱ ፈንታ ነው ። አሁን ያዲሳባ ጉዳይ ከፖለቲካና ኢኮኖሚ አልፎ የሃይጂን የኮሌራና ወረርሽኝ ደረጃ ወርዷል።

Horus
Senior Member+
Posts: 39783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: "የዉሃ ማማ ኢትዮፕያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ።"

Post by Horus » 14 Jun 2023, 01:57

Educator wrote:
14 Jun 2023, 00:17
"የዉሃ ማማ ኢትዮፕያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ።"

Horus wrote: ↑Today, 11:33
ይህኮ ማመን የሚያስቸግር ነው ። አዲሳባ 5.2 ህዝብ አላጥ ምናልባት 6 ሚሊዪን በላይ ነው ። አሁን ላይ 40% የውሃ ፍላጎቱ ብቻ ነው የሚያገኘው። አፓርትመንቶች በሽንት ቤት እየገሙ ነው። በዚህ ከቀጠለ አይደለም ቱሪስት የዲፕሎማቲክ ኮሚኒቲው ለቆ ወደ ኬኒያ ይሄዳል እየተባለ ነው ። የወረሙማን ወረራና ዝርፊያን ብንተወው ከተማው በዉሃ እጦት ይፈርሳል ። አሁን እያንዳንዱ ቤተ ሰው የዝናብ ሁሃ እያጠራቀመነ ነው የሚኖረው ። ዛሬ ላይ ትልቁ ያዲሳባ ስራ አሸንዳ መቀጠል ነው። ቦታና ገንዘብ ያለው የራሱን ጉድጓድ እየቆፈረ ነው ። ጉድጓድ ያለው ከሚያወጣው ውሃ በጀሪካን፣ በጣሳ እንደ ነዳጅ እየሸጠ። እጅግ እጅግ አሳዛኛ አሳፋሪ አደገኛ ደርጃ ደርሰናል ። የዉሃ ማማ ኢትዮፕያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ። እንግዲህ ሕዝብ ቆሻሻ መንግስት ተብቴ የእረኛ ጥርቃሞ ማስወገድ ካልፈለገ እራሱ ፈንታ ነው ። አሁን ያዲሳባ ጉዳይ ከፖለቲካና ኢኮኖሚ አልፎ የሃይጂን የኮሌራና ወረርሽኝ ደረጃ ወርዷል።
በችኮላ ስለተጻፈ ለግድፈቶቹ ይቅርታ፣ ይህው ትንሽ የታረመው ...
"ይህኮ ማመን የሚያስቸግር ነው ። አዲሳባ 5.2 ህዝብ አላት፣ ምናልባት 6 ሚሊዮን በላይ ነው ። አሁን ላይ 40% የውሃ ፍላጎቱ ብቻ ነው የሚያገኘው። አፓርትመንቶች በሽንት ቤት እየገሙ ነው። በዚህ ከቀጠለ አይደለም ቱሪስት የዲፕሎማቲክ ኮሚኒቲው ለቆ ወደ ኬኒያ ይሄዳል እየተባለ ነው ። የወረሙማን ወረራና ዝርፊያን ብንተወው ከተማው በዉሃ እጦት ይፈርሳል ። አሁን እያንዳንዱ ቤተሰብ የዝናብ ውሃ እያጠራቀመነ ነው የሚኖረው ። ዛሬ ላይ ትልቁ ያዲሳባ ስራ አሸንዳ መቀጠል ነው። ቦታና ገንዘብ ያለው የራሱን ጉድጓድ እየቆፈረ ነው ። ጉድጓድ ያለው ከሚያወጣው ውሃ በጀሪካን፣ በጣሳ እንደ ነዳጅ እየሸጠ። እጅግ እጅግ አሳዛኝ አሳፋሪ አደገኛ ደርጃ ደርሰናል ። የዉሃ ማማ ኢትዮጵያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ። እንግዲህ ሕዝብ እነዚን ቆሻሻ መንግስት ተብቴ የእረኛ ጥርቃሞ ማስወገድ ካልፈለገ የእራሱ ፈንታ ነው ። አሁን ያዲሳባ ጉዳይ ከፖለቲካና ኢኮኖሚ አልፎ የሃይጂን የኮሌራና ወረርሽኝ ደረጃ ወርዷል።"

Tiago
Member
Posts: 2917
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: "የዉሃ ማማ ኢትዮፕያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ።"

Post by Tiago » 14 Jun 2023, 04:48

behind the facade of high rise buildings 80% of AA is nothing short of a sh*t hole.

With an estimated population of more than 3.7 million people, Addis Ababa, the capital of Ethiopia, is home to about a quarter of Ethiopia’s urban population. The city generates well above 29% of Ethiopia’s urban GDP and 20% of national urban employment.

Over the last two decades, Addis Ababa has witnessed rapid socio-economic changes and a drastic physical transformation. This was propelled by a development-oriented government and the private sector.

However, the city faces challenges around housing, transport, infrastructure, services, youth unemployment and displacement.

I’m part of the African Cities Research Consortium, a new six-year initiative committed to addressing critical challenges in 13 cities in sub-Saharan Africa, including Addis.
No agenda. Just facts.

I argue that the solution lies in the way the city is governed. Currently, political elites influence the city’s governance and its physical transformation. The planning is top-down and excludes the majority of the city’s residents.

The result is that development has focused on features like skyscrapers, shopping malls and luxury housing complexes. These might fit the government’s aspirational template for a modern African city but they do not meet the needs or reflect the realities – about 80% of city residents live in dilapidated housing conditions.

https://theconversation.com/addis-ababa ... nge-174612

Right
Member
Posts: 4234
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: "የዉሃ ማማ ኢትዮፕያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ።"

Post by Right » 14 Jun 2023, 10:22

Addis is a victim of stupid politics like the country itself. It is dying a slow death administered by TPLF and PP. The moment the AU moves out of Ethiopia, it’s potential of attracting investors and hosting international events will also die.
Ethiopians has to fix politics as quick as possible to survive as a nation.
We can’t think of alternative capital cities because of the killil system and the competition of mine first.
As society Ethiopians doesn’t have core urban planners that can research, design and propose how other emerging cities can be properly designed and built. Unless properly designed and built cities can’t function well.

Post Reply