"በጥሩ የፍቅር ግንኙነት እንዴት መኖር ትችላላችሁ" በሚል ሴሚናር ላይ በርከት ያሉ ባለ ትዳር ኤርትራውያን ሴቶች ተገኝተው ነበር።.
ለሴቶችም እንዲህ የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው
1."ምን ያህሎቻችሁ ባላችሁን ታፈቅራላችሁ?" የሚል ነበር
ሁሉም ሴቶች እጃቸውን አወጡ
2.ተከታዩ ጥያቄ "ለመጨረሻ ጊዜ ለባሎቻችሁ እንደምታፈቅሯቸው የገለጻችሁት መቼ ነው?
አንዳንዶቹ "ዛሬ" የተወሰኑት "ትላንት" ቀሪዎቹ እንደማያስታውሱት ተናገሩ
3. ከዛም ሴቶቹ በስልካቸው ሜሴጅ የሚከተለውን መልእክት ለባሎቻቸው እንዲልኩ ተጠየቁ
"የኔ ጣፋጭ በጣም አፈቅርሃለሁ" ብለው ሁሉም ሴቶች ላኩ
ከደቂቃዎች በኋላ ከኤርትራውያን ባሎቻቸው የተመለሱ መልሶች
.
፨.ደግሞ ምን ተፈጠረ?
፨.መኪናውን ዛሬም አጋጨሽው?
፨.የልጆቼ እናት ዛሬ በጤናሽ ነው?
፨.አሁን ምን እያደረግሽ ነው?
፨.ዛሬ እንኳም በጭራሽ አንላቀቅም
፨.በይ አሁን ዙሪያ ጥምጥም አትሂጂ ምን ያህል ገንዘብ እንደምትፈልጊ ንገሪኝ?
፨.ምንድነው በህልሜ ነው?
፨.ይሄን ሜሴጅ ለማን ልትልኪው እንደነበር ካልነገርሽኝ ገደልኩሽ?
፨.በቀን እንዳትጠጪ ተነጋግረን አልነበር? እባክሽ ከዚህ በላይ አትጠጪ
፨. ይቅርታ ማን ልበል??
Re: ከትግርኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመ በማስረጃ የተረጋገጠ : ኤርትራውያን ወንዶች ፍቅር አያውቁም
የኤርትራ ወንዶች ግን የወያኔን ብልት ሰልበው ትጥቅ የሚያስፈቱ ናቸው
Thomas H wrote: ↑12 Jun 2023, 22:10"በጥሩ የፍቅር ግንኙነት እንዴት መኖር ትችላላችሁ" በሚል ሴሚናር ላይ በርከት ያሉ ባለ ትዳር ኤርትራውያን ሴቶች ተገኝተው ነበር።.