Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአማራ እና ትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ማጠናከር

Post by Noble Amhara » 11 Jun 2023, 17:13

Last edited by Noble Amhara on 11 Jun 2023, 19:19, edited 1 time in total.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአማራ እና ትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ማጠናከር

Post by Noble Amhara » 11 Jun 2023, 17:21

የጥላቻ ፖለቲካ ሀገሪቱን የትም አያደርስም!

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የአማራ እና ትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ማጠናከር

Post by euroland » 11 Jun 2023, 18:03

Nobel Agame is telling Amaras…forget what Agames did to you, including in Maiykadra, ጭና, Kombolcha, Desse.

Nobel Agame
የወጋ ቢረሳ.....

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአማራ እና ትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ማጠናከር

Post by Noble Amhara » 11 Jun 2023, 18:11

Sadacha and Fiyameta

you benefit from the amhara and tigray conflict and so do many diaspora activists who cheer for death in africa. Turning africa into a graveyard. so enjoy the graveyards you western burger eating bigot

you two want to see blood shed instead of peace መግደል ብቻ

You also accuse amha ras of being authoritarian an d many other bad words

We know you hate to see peaceful democratic amhara.

Getachew Reda is most sophisticated of the amharaphobe camp so now the amharaphobe are bankrupt and are to be taught peace instead of arrogance and hatred!

You want darknes s f rom amha ra not light
euroland wrote:
11 Jun 2023, 18:03
Nobel Agame is telling Amaras…forget what Agames did to you, including in Maiykadra, ጭና, Kombolcha, Desse.

Nobel Agame
የወጋ ቢረሳ.....

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21675
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የአማራ እና ትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ማጠናከር

Post by Fiyameta » 11 Jun 2023, 19:02

When Noble Agame invaded the Amhara region, he killed innocent people, raped thousands of women and underage girls, looted and destroyed properties. We know what he did at Mai-Kadra.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአማራ እና ትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ማጠናከር

Post by Noble Amhara » 11 Jun 2023, 19:19

Noble Amhara wrote:
11 Jun 2023, 17:13

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ እና ትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ማጠናከር

Post by Abere » 11 Jun 2023, 19:56

አንድ ነገር ግልጽ መሆን አለበት። ወያኔዎች፤ ኦነጎች እንድሁም ሳንቲም ተከፋይ ውታፍነቃዮች ህዝብ የሚያደናግሩበት ዘዴ "የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ግጭት" የሚል ነው።

1ኛ) ህዝብ ከህዝብ ጋር አይጋጭም - ይህ ኢ-ሳይንሳዊ እና ኢ-ማህበረሰባዊ እሳቤ ነው።

2ኛ) ለአለፉት 32 አመታት የነበረው ቅራኔ እና ትግል በአማራ ህዝብ እና በወያኔ መካከል ነው። ወያኔ ደደቢት በርሃ እያለች በጻፈችው ህገ-ወጥ ህገ-መንግስቷ አማራን በአዐዋጅ ጥላቴ ነው በማለት ደንግጋዋለች። በማኒፌስቶዋም አማራ የትግሬ ጠላት ነው -ለትግራይ መኖር አማራ መጥፋት አለበት የሚል መግለጫ አውጥታ ያንን ለመተግበር በማለት ዕድሜ ልኳን ከአማራ ጋር ግጭት ውስጥ ናት።

3ኛ) በኦነግ እና በወያኔ መካከል ጊዜያዊ የስልጣን ሽኩቻ ግጭት ነበር። ዘላቂ ግጭት ሳይሆን አንጻራዊ ጊዜያዊ ነበር። ይህ ማለት ሁለቱም ተጻራሪ የሆነ አላማ ግን የላቸውም። ሁለቱም የአማራ ህዝብ ጥላታችን ነው በማለት ቃለ-መሃላ የፈጸሙ እና ብሄራዊ የአገሪቱን ህብት አማራ ለመግደል እና ለማሳደድ ይጠቀማሉ።

አሁን ወንጀለኛው ጌታቸው ረዳ አማራ ክልል መገኜት አማራ እና ትግሬ ተጣልተው ሳይሆን ወያኔ እንደ ገና ወንጀል በአማራ ላይ ለመፈጸም በኦነግ አብይ አህመድ መጋበዙ ነው። ሌላ ዙር የዘር ማጽዳት ግብዣ ነው።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአማራ እና ትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ማጠናከር

Post by sun » 11 Jun 2023, 19:56

Noble Amhara wrote:
11 Jun 2023, 16:59

“Darkness cannot drive out darkness: only light can do that. Hate cannot drive out hate: only love can do that.”~Martin Luther King Jr., A Testament of Hope.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአማራ እና ትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ማጠናከር

Post by sun » 11 Jun 2023, 20:18

Abere wrote:
11 Jun 2023, 19:56

አንድ ነገር ግልጽ መሆን አለበት። ወያኔዎች፤ ኦነጎች እንድሁም ሳንቲም ተከፋይ ውታፍነቃዮች ህዝብ የሚያደናግሩበት ዘዴ "የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ግጭት" የሚል ነው።

1ኛ) ህዝብ ከህዝብ ጋር አይጋጭም - ይህ ኢ-ሳይንሳዊ እና ኢ-ማህበረሰባዊ እሳቤ ነው።

2ኛ) ለአለፉት 32 አመታት የነበረው ቅራኔ እና ትግል በአማራ ህዝብ እና በወያኔ መካከል ነው። ወያኔ ደደቢት በርሃ እያለች በጻፈችው ህገ-ወጥ ህገ-መንግስቷ አማራን በአዐዋጅ ጥላቴ ነው በማለት ደንግጋዋለች። በማኒፌስቶዋም አማራ የትግሬ ጠላት ነው -ለትግራይ መኖር አማራ መጥፋት አለበት የሚል መግለጫ አውጥታ ያንን ለመተግበር በማለት ዕድሜ ልኳን ከአማራ ጋር ግጭት ውስጥ ናት።

3ኛ) በኦነግ እና በወያኔ መካከል ጊዜያዊ የስልጣን ሽኩቻ ግጭት ነበር። ዘላቂ ግጭት ሳይሆን አንጻራዊ ጊዜያዊ ነበር። ይህ ማለት ሁለቱም ተጻራሪ የሆነ አላማ ግን የላቸውም። ሁለቱም የአማራ ህዝብ ጥላታችን ነው በማለት ቃለ-መሃላ የፈጸሙ እና ብሄራዊ የአገሪቱን ህብት አማራ ለመግደል እና ለማሳደድ ይጠቀማሉ።

አሁን ወንጀለኛው ጌታቸው ረዳ አማራ ክልል መገኜት አማራ እና ትግሬ ተጣልተው ሳይሆን ወያኔ እንደ ገና ወንጀል በአማራ ላይ ለመፈጸም በኦነግ አብይ አህመድ መጋበዙ ነው። ሌላ ዙር የዘር ማጽዳት ግብዣ ነው።

Right
Member
Posts: 4808
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአማራ እና ትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ማጠናከር

Post by Right » 11 Jun 2023, 22:57

የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ግጭት" የሚል
There is no such thing. The Eritreans are deliberately spreading a non existent conflict rumour between Tigray and Amahara. The TPLF & OLF repeat what their creator the EPLF told them.

The Tigray elites has to wake up and be a buffer to protect the people of Tigray.

When Ethiopia manages to replace Ethnic Federalism by a regional federalism for the purpose of administrative management and prosperity, the fight for land and KEGNA politics will end.

People don’t waste valuable time on ethnic politics.

Post Reply