Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

አማራ ኢትዮጵያ ፋኖ

Post by Union » 06 Jun 2023, 10:13

ፎክር አማራ ሸልል አማራ
አንተነህ እና የህዝቦቿ አውራ
መመከያ ሀይላቸው
የብርሀን ጮራ
ሸልል ኧረ አማራ
ፎክር እማ አንዴ
ይሄንን ሽንፍላ
አስኪደው በዳዴ!!





Union

Re: አማራ ኢትዮጵያ ፋኖ

Post by Union » 06 Jun 2023, 10:24

አቤት አቤት

ኢትዮጵያ ይቺ ናት አንተ!


Union

Re: አማራ ኢትዮጵያ ፋኖ

Post by Union » 06 Jun 2023, 10:29

እንዲያ በል እማ!



Union

Re: አማራ ኢትዮጵያ ፋኖ

Post by Union » 06 Jun 2023, 10:59

ክብሬ ኩራቴ ሀገሬ ጎንደር
ሳስብሽ ውዬ ሳስብሽ ልደር
የመሳፍንት ተስፉ የደመቀ ሀገር

የአበራ ጎባ የጀግናው ሀገር
የሞላው አጀው የአጅሬው ሀገር
የመሳፍንት ጥጋቡ የነዳዩ ሀገር
ሀገሬ ጎንደር የጀግኖች ምድር
ሳስብሽ ውዬ ሳስብሽ ልደር

Post Reply