Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15423
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የትግራይ ወጣት ነቃ! ከአማራ ጋር ድጋሜ ጦርነት አንገባም - እምብዬው አንዋጋም። ለምን? ወያኔ አሳስተችሁናል። ይህ Axumezna እና sarcasmን በቃርያ ጥፊ ነው ያቃጠሏቸው።

Post by Abere » 05 Jun 2023, 19:17

የትግራይ ወጣት ነቃ! ከአማራ ጋር ድጋሜ ጦርነት አንገባም - እምብዬው አንዋጋም። ለምን? ወያኔ አሳስተችሁናል። ይህ Axumezna እና sarcasmን ሌሎች ዲያስፓራን በቃርያ ጥፊ ነው ያቃጠሏቸው።በሌላ አንጻር ደግሞ ለኦሮሙማው አብይ አህመድ አበሻን በአበሻ የማጫረስ ህልሙ እንደ አመድ ቡን ብሎ እንድተን አድርጎታል። የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ የሚል እሥስታዊ ስልት በመጠቀም የአማራ እና የትግራይን ህዝብ ማጫረስ እና ኢኮኖሚ መደምሰስ የሚለው ህልም ቅዠት ሁኗል።


Abere
Senior Member
Posts: 15423
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ወጣት ነቃ! ከአማራ ጋር ድጋሜ ጦርነት አንገባም - እምብዬው አንዋጋም። ለምን? ወያኔ አሳስተችሁናል። ይህ Axumezna እና sarcasmን በቃርያ ጥፊ ነው ያቃጠሏቸው።

Post by Abere » 05 Jun 2023, 19:52

አማርኛ እና ፈሊጣዊ አነጋገርህ የሚገርም ነው - የአክሱም ሳትሆን የዐድዋ ሰው ትመስለኛለህ። የዐድዋ ህዝብ ስርወ አመጣጣቸው ከወደ ጎንደር ነው ይባላል። አንተ ደግሞ ጥሎብህ ጎንደሬን እንደዛ መናጢ እስታሊን እጅግ ትፈራለህ -ትጠላለህም። ለነገሩ አክሱምም አማራ ነበር ጥንት እንደዛሬ ሳይሆን። እንደት ነው የማላዝነው? 1 ሚልዮን የትግሬ ህዝብ ሲያልቅ ከዚህ በላይ ምን ይመጣል? ለታሪክ እንኳን ለዘር ሰው አይትረፍ ነው እንደ የምትለው? እረ ለመሆኑ አንተ እና መስሎችህን ማነው የትግራይ ህዝብን የግል ንብረታችሁ ያደረገው? እንደ ፈለጋችሁ የምትሸጡት እንደ በግ ከጉረና እያወጣችሁ የምታርዱት? መቸ ነው ይህ እብደታችሁ የሚያቆመው? ሲፈልግህ ኤርትራዊ ነገ ደግሞ ጉራጌ ወይም ወላይታ አድርገኝ፤ የትግራይ ህዝብ ግን ከዚህ በላይ ማስብ ለማይችል ድንጋይ እራስ የስልጣን እና የንዋይ ሱሳም ወያኔ ማለቅ የለበትም፤ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ ( ጸረ- ሃይማኖት፤ ጸረ-አማራ እና ጸረ-ትግሬ) መጠቀሚያ የአሳ ማጥመጃ የመንጠቆ ላይ ስጋ ሊሆን አይገባዋም። የትግራይ ወጣት ደም መጣጭ እና የትግራይ ህዝብ የውረደት ምንጭ የሆነውን ወያኔ አፍንጫህን ላስ እኛ ከወንድማችን የአማራ ህዝብ ጋር አብረን እንዘምታለን እንጅ እርስ በእርስ አንጫረሰም እያለ ተነስቷል። አንተ ባህር ማዶ ሆኑህ ይዘህ የሸሸኸውን ብር እየዘረዘርክ የአሳማ ስጋ ሳንዊች እየጨረገድክ የትግራይ ወጣት በጦርነት የሚያልቅበት እና የልጅነት አበባውን ሳይጨርስ አካሉን የሚያጎድልበት አንዳች ምክንያት የለውም።

Axumezana wrote:
05 Jun 2023, 19:31
ኤርትራዊው፥ አበረ፥

አዛኝ፥ ቅቤ፥ አንጓች፤

Post Reply