Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: I like Abiy's indoctrination ! ለምትንቁ፥ የተናቀ፥ መሳርያ፥ መንታ፥ መንታ፥ያስወልዳል! እንዳይሆንባችሁ!

Post by Horus » 05 Jun 2023, 15:11

ወይ አቶ አክሱማዊ! አንድ ሰው ምንም ነገር ለማየት፣ በየትኛውም አቅጣጫ ለማየት አንድ ቦታ ላይ መቆም አለበት !!! ይህ የፊሲክስ ሕግ ነው፤ አንተም እንዲሁ አንድ ቦታ እንድትቆም ይሁን፤ አለዚያ ምንም ነገር ማየት ስለማትችል !!

ችግሩ ካቢይ የተጋባብህ ነው ። እንደ አቶ አቢይ ከሆነ አለም የቆመችው በሃሳብና ቃላት ተራራ አምባ ላይ ነው!! ያ ምናብ ይባላል! አየር ነው ! ነፋስ ነው !ድምጽ ነው ! ኡፍ ብንን ጠፋ :lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply