Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
gearhead
- Member+
- Posts: 5605
- Joined: 08 Jun 2014, 16:29
Post
by gearhead » 05 Jun 2023, 13:33
በመደመር መንፈስ/temprance የሚፈጸም የፖለቲካ ቅራኔ አፈታት ያለው፣ እራሱን የመአከል መስመረ አራማጅ ነኝ ያለና፣ የentrepreneurial መንግስት ለመፍጠር የሚታገል ድርጅት ነው!!
መደመር የአፈጻጸም temperance መሆኑን በግልጽ ፍንክት አርገው ባይገልጹም፣ የምግባር ፍሬዎቹን ዘርዘር አርገው አስረድተዋል!!ከነዚህ ዘለላ ፍሬዎቹ ትዝ ከሚሉኝ በጥቂቱ....ምህረት፣ ፈጠራ፣ ፍጥነት፣ optimism, risk taking, መስዋእትነት, ውይይታዊነት ወ.ዘ.ተ ይገኙበታል!!
መደመር የማይቀየር ቁራናዊ ዶግማ ሳይሆን እራሱን በጥልቀትም ሆነ በስፋት የሚያሻሽል ኑዋሪ (living document) ነውም ብለዋል!!
Last edited by
gearhead on 05 Jun 2023, 14:12, edited 1 time in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42760
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
gearhead
- Member+
- Posts: 5605
- Joined: 08 Jun 2014, 16:29
Post
by gearhead » 05 Jun 2023, 14:11
9 ለ 1 ያሸነፈው ሀይል የወል እውነት ፈጥሯል!! ከ1991 እስከ 2002 ተሸናፊው ሀይል የራሱ nation building theme residual effect የሆነ ጠንካራ ethnic hybrid community ቢኖረውም ቅሉ፣ ዞሮ ትምክህተኛ ስለሆነ ትልቁን ሀይሉን በትኖ ጥሎታል!!
የድርጅቱ መሪን ጨምሮ፣ እርቅ እና ብሄራዊ መግባባት ያስፈልጋል ብለው የሚኳትኑት ሀይሎች የተሰወረባቸው ግልጽ ሁኔታ ነው!! የጠፋ በግ ሰብሳቢ ናቸው እንዳንል በጉ በግ ነኝ እያለ ሳይሆን ዘጠኝ ቆርጣሚ አንበሳ ነኝ ብሎ ጦርነት አውጇል!! የሚሰበሰብ በግ በሌለበት፣ ለተሸነፈ አመጸኛ ድመት ሲባል false equivalence የተንተራሰው ጥናትም ሆነ የመግባባት ዘመቻ ከተፈንጣሪነት ይጎትታል እንጂ አንድም ፍሬ አይኖረውም!!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13235
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 05 Jun 2023, 16:19
የበዶን ትርጉም ጠይቄህ አልመለስክም፣ ፈርተህ ሸሸህ፣ አሁን ደግሞ እየዞርክ ከዚህ ሰዉ ምንም አይነት በጎ ነገር እንድመጣ አልፈልግም የምትል ትመስላልህ፣ ሸሽተህም አልቻልከዉም፣ መደበቂያም አለገኘህም፣ አለም ሁሉ እንደዞርብህ እየዞርክ ቀባጥር፣ መርጥህ የገባህበት ነዉ ና!