በካርቱም መዲና በሚገኘው የሱዳን ሃገራዊ ቤተ-መዘክር የፈጥኖ ደራሽ/ ኣል-ዳዕም ኣል-ሰሪዕ ሰዎች ስለ ገቡ ስፍራው ወደ የውግያ ቀጠና ከተቀየረ የቅርሶች - የኛም ጨምሮ/ከምድረ-ኑብያ የመነጨች የተዋህዶ ታሪክ የያዘች የግእዝ ጽሑፍ ያላት ቤተ-ክርስትያን - ውድምት ሊደርስ ይችላል ።
قوات الدعم السريع تسيطر على المتحف القومي في الخرطوم
Rapid Support Forces control the National Museum in Khartoum

-