Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

"ከደብረ ኤልያስ ሣልሳዊ ምኒሊክ ይነግሳል" የሚል ትንቢት ሰምቻለሁ ብሎ የደነበረው አቢይ አህመድ ጦር ልኮ ገዳሙንና መነኮስቱን እየወጋ ነው!

Post by Revelations » 29 May 2023, 20:40

ሰባተኛ ንጉስነትን ያለመው አቢይ አህመድ የመጪ ነገስታት ቅዠት አሳብዶታል!








Misraq
Senior Member
Posts: 17820
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: "ከደብረ ኤልያስ ሣልሳዊ ምኒሊክ ይነግሳል" የሚል ትንቢት ሰምቻለሁ ብሎ የደነበረው አቢይ አህመድ ጦር ልኮ ገዳሙንና መነኮስቱን እየወጋ ነው!

Post by Misraq » 29 May 2023, 23:41

አማራን ውደ ቀደመ ገናናነቱ ይመልሳል ተብሎ የተነገረለት ትንግርት ከጎጃም ይወጣል ሲባል የሰማው የጠንቋይቱ ልጅ ዓብይ የጎጃሙን ፈረስ ፬ ኪሎ ሳይደርስ ላጥፋው ብሎ ነው።






Post Reply