የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥
ሽመልስ፥ አብዲሳ፥ እንደ፥ የኦሮሙማ፥ ቀያሽና፥ አፍራሽ/አስለቃሽ
መሀንዲስ/ሸገርዬ
ታዬ፥ ደንዳ፥ ተቃዋሚ/ ጉዱ፥ ካሳ
አብይ፥ ኢትዮጵያዬ፥/ አፄ፥ ቴድሮስ
አዳነች፥ አቤቤ፥ አዲስ፥ አበባዬ/ ንግስት፥ ጣይቱ
መሀንዲስ/ሸገርዬ
ታዬ፥ ደንዳ፥ ተቃዋሚ/ ጉዱ፥ ካሳ
አብይ፥ ኢትዮጵያዬ፥/ አፄ፥ ቴድሮስ
አዳነች፥ አቤቤ፥ አዲስ፥ አበባዬ/ ንግስት፥ ጣይቱ
Last edited by Axumezana on 29 May 2023, 16:30, edited 3 times in total.
Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥
አው አንዳንዴ አንግልህ ይሰራል
Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥
ፈላስፋው፥ ላንተ፥ የሚመችህ፥ ነገር፥ ስፅፍ፥ አንጎልህ፥ ሰራ፥ ማለትህ፥ ትክክል፥ አይደለም፥ የፈላስፋነት፥ የመጀመርያ፥ መለክያ፥ የሌሎችን፥ አስተሳሰቦች፥ ማክበር፥ መጠየቅ፥ ምክንያታዊ፥ ምላሽ፥ መስጠት፥ ከሌሎች፥ መማር፥ የሌሎችን፥ ሃሳብ፥ ማዳበር። መልስ፥ላልተገኘላቸው፥ ጥያቄዎች፥ ቀጣይ፥ ምርምር፥ ማድረግ፥ አዳዲስ፥ጥያቄዎችን፥ ማመንጨት፥ ወዘተ፥ ነው። የአማራ፥ ፅንፈኝነትና፥ በፈላስፋነት፥ ስም፥መኮፈስ፥በውስጥህ፥እየተዋጉ፥መሆናቸው፥ግልጽ፥ ነው።
Last edited by Axumezana on 28 May 2023, 22:55, edited 1 time in total.
Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥
አክሱምኢዛና በፍጹም! አንተም እንደኔው ውሎ አዳርህ ኢ አር ፎረም ነው ። እኔ ላንተ መልስ የማልሰጠው የምትጽፈው ነገር በሙሉ ስለ ትግሬ ነው ። ትግሬ የእኔ አለም አይደለም ። የእኔ አለም ከሞላ ጎደል ኢትዮጵያ ናት ። አሁን ላይ የናንተው ውልድና ምልምል ሕዝቤ ላይ ግፍ እየሰራ ስለሆነ ስለጉራጌም አስባለሁ ። አንተ ሕይወትክን ሙሉ ትግሬና ኤርትራ ላይ ስለሆነ አንተን የሚያነቡ ትግሬዎቻን ኤርትራዎች ናቸው።
ችግሩ መለስ ትክክለኛ ነበር እያልክ አቢይ ተሳሳተ ማለት ስለማትችል በኢትዮጵያና ጎሳዊነት መሃል ጦርነት ያሉብህ አንተ እንጂ እኔማ ጥርት ያለ መቆሚያ መሬት ያለው ሰው ነኝ! የኢትዮጵያ ወዳጅ ወዳጄ ነው! የኢትዮጵያ ጠላት ጠላቴ ነው ! አማራ የኢትዮጵያ ወዳጅ ነው! አማራ ሲሳሳት እነቅፋለሁ! ያኔ ልትቆጣኝ ትችላለህ ! የትግሬ ችግር ይህ ነው! አማራ የኢትዮጵያ ጠላት አይደለም! ይህን ሃሳብ ሳትተዉ የሌላው ሰው ፍቅር ማግኘት አትችሉም ! አቢይን ጠብቀው በሃፍረት ሲሸነፍ ! ማጆሪቲው ኦሮሞ የአማራ መወረር አይደግፍም!!!
ችግሩ መለስ ትክክለኛ ነበር እያልክ አቢይ ተሳሳተ ማለት ስለማትችል በኢትዮጵያና ጎሳዊነት መሃል ጦርነት ያሉብህ አንተ እንጂ እኔማ ጥርት ያለ መቆሚያ መሬት ያለው ሰው ነኝ! የኢትዮጵያ ወዳጅ ወዳጄ ነው! የኢትዮጵያ ጠላት ጠላቴ ነው ! አማራ የኢትዮጵያ ወዳጅ ነው! አማራ ሲሳሳት እነቅፋለሁ! ያኔ ልትቆጣኝ ትችላለህ ! የትግሬ ችግር ይህ ነው! አማራ የኢትዮጵያ ጠላት አይደለም! ይህን ሃሳብ ሳትተዉ የሌላው ሰው ፍቅር ማግኘት አትችሉም ! አቢይን ጠብቀው በሃፍረት ሲሸነፍ ! ማጆሪቲው ኦሮሞ የአማራ መወረር አይደግፍም!!!
Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥
አማራ፥ የኢትዮጵያ፥ ጠላት፥ አይደለም፥ ያልከውን፥ እስማማለሁ፥ የአማራ፥ ችግር፥ ግን፥ ኢትዮጵያን፥ ከሚያይበት፥ መነፅር፥ ውጭ ፥ ሌላው፥ ካዬ፥ ያንን፥ አለመቀበሉ፥ ነው። ሁለታችን፥ ኢትዮጵያን፥ እንወዳለን፥ ኢትዮጵያን፥ የምናይበት፥ መነፅር፥ ግን፥ የተለያየ፥ ነው።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13235
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥
አንተ ሰዉዬ ይህን ደቦጭ ፈላስፋ ስትለዉ ትንሽ አይሰቀጥጥህም እንዴ?
ዬት አገር ነዉ አንድ ፈላስፋ አንድን አካል በጅምላ ስዘልፍ የምዉለዉ፣ ምኑ ላይ ነዉ እንግዲህ ፍልስፍና አንድን ህብረተሰብ ና ማንኛዉንም ቡድን በጅምላ ስዘልፍ ስወርፍ ና ቀፋፊ አፉን ስከፍትበት የምዉለዉ?
Not anybody worthy of the name should be allowed to feel prejudice is legitim, let alone a philosopher, if that branch of science is real.ችግሩ መለስ ትክክለኛ ነበር እያልክ አቢይ ተሳሳተ ማለት ስለማትችል በኢትዮጵያና ጎሳዊነት መሃል ጦርነት ያሉብህ አንተ እንጂ እኔማ ጥርት ያለ መቆሚያ መሬት ያለው ሰው ነኝ! የኢትዮጵያ ወዳጅ ወዳጄ ነው! የኢትዮጵያ ጠላት ጠላቴ ነው ! አማራ የኢትዮጵያ ወዳጅ ነው! አማራ ሲሳሳት እነቅፋለሁ! ያኔ ልትቆጣኝ ትችላለህ ! የትግሬ ችግር ይህ ነው! አማራ የኢትዮጵያ ጠላት አይደለም! ይህን ሃሳብ ሳትተዉ የሌላው ሰው ፍቅር ማግኘት አትችሉም ! አቢይን ጠብቀው በሃፍረት ሲሸነፍ ! ማጆሪቲው ኦሮሞ የአማራ መወረር አይደግፍም!!!
Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ገፅ፥ ባህርያት፥
የጎሳ ፖለቲከኞች የጎሳ ተረኝነት አራማጆች፣ በreason ሳይሆን በemotion የሚነዱ እንሰሳዊ አስተሳሰብ የተላበሱ ለሰባዊ ፍጡር ጠንቅ የሆኑ በጎሳ ስር ለስርቆት የተሰባሰቡ የወንበዴዎች ጥርቅም ነው፣፣ ይህ ስብስብ ኢትዮጵያ እምትባልን እስከማፍረስ ጥግ የሚሄዱ እንወክልሀለን ለሚሉት ማህበረሰብ እንኳን የማይጠቅሙ ለራሳቸው ጥቅም ብቻ የቆሙ የመሀይማን ስብስብ ናቸው፣፣ የእነዚህ ኢትዮጵያ ለመነገጃ ካልሆነ በስተቀር የኢትዮጵያዊነት ፍላጎትም እና ፅንሰሀሳቡ የሌላቸው ናቸው፣፣
ስለአማራዉ ስነልቦና ጠንቃችሁ ታውቁታላችሁ ብዙ አልልም፣
ስለአማራዉ ስነልቦና ጠንቃችሁ ታውቁታላችሁ ብዙ አልልም፣
Re: የኤሮምማ፥ የማደናገር፥ ድራማ፥ ዋና፥ ተዋናኞችና፥ የሚወክሉት፥ ገፅ፥ ባህርያት፥
በወረሙማ ቤት ይህ confuse and convince ይባላል። በወረምኛ እና በአማረኛ የሚያወሩት ለየቅል ነው። በወረምኛ ዝሆን ነን ሰባብረናቸዋል፤በሻሻ አድርገናቸዋል ይባላል። በአማርኛ ስንኖር ኢትዮጵያ ስንሞት ኢትዮጵያ ይባልልናል። ትግሬን አሽተነዋል አማራ ይቀራል በ3ቀን እንጨብጠዋለን ተብሎ ተፎክሯል። የሚታይ ይሆናል - አማራም ወጥሮ 1 ወር ተቆጠረ። ትጥቅ ሊያስፈቱ የሄዱት ወረሙማዎችን የበለው ጅብ አልጮህ አለ። ቤተ-መንግስት ይጠበቃሉ አርበኛ ሻለቃ መሳፍንት፤ ሻለቃ ምሬ ወዳጆን ስጦታ ይዘው እንድመጡ። አብይ አህመድ ፊቱ ማድያት እስኪያወጣ ቢጠብቅም ወለጋ ሴት ሲያርድ የነበረ ኮልኮሊያም መንደር አውል ቆጥኝ ስር ተዘርግቶ አሞራ እየጠገበው ነው።
