Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ስብሰባ ጠገቡ ያቢይ አህመድ አሽከሮች ስብስብ! ደሞ ስብሰባ! ደሞ ስብሰባ!!

Post by Horus » 26 May 2023, 13:45

45ቱ የብልግና ስራ አስኪያጆች የዛሬ 2 ወረ ተሰብስበው ነበር! ከዚያ ወዲህ ያማራ ትግል እጅግ ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል! የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል ፈንድቷል! ሸኔ ቢሾፍቱን ይዛለች! ደቡብ አኩርፎ ቁጭ ብሏል። ጋምቤላ አመጽ ነው! የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፈርሷል ! ተለጣፊው ኢዜማ ፈርሷል! ይህ አላዋቂ ቡድን ስልጣን እንዴት እንደ ሚለቅ ከመምከር ይልቅ አሁንም ስብሰባ! አሁንም ስብስበባ !!! :lol: :lol: :lol: