Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42777
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአማራ ባለአገር አመጽ የወረሞ ሄጂሞኒ ላይ ግዙፍ ፍርሃት ቀሰቀሰ

Post by Horus » 24 May 2023, 00:28

አሁን ሆረስ ይህን በማለቱ ዘረኛ ወረሞ ጠሊታ ምንትሴ ቅብጥርሴ መባሉ አይቀርም ። ሃቅ ግን ሃቅ ነው ።

ባማራ አገር ያለው የፖለቲካም ሆነ የብረት ትግል ሳንቆጥር፣ መላ ኦርቶዶክስና በወረሙማ እየተነቀሉ ያሉት ከተሜ አማራ፣ ጉራጌ፣ ጋሞ፣ ወላይታ እና ሌላውም ሳንቆጥር ፣ ዲያስፖራዊ አማራ ብቻ የወረሙማን ሄጂሞኒ ባንድ እግሩ የማንበርከክ ጉልበት አለው ፣ በ4 በውል በሚታወቁ ምክኛቶች ።

1ኛ የሬሚታንስ ዶላር በማቀብ፣ 2ኛ አሜሪካንን ሎቢ በማድረግ፣ 3ኛ የአለም አቀፍ ዲፕሎማሲ በማስነሳት እና 4ኛ አለም አቀፍ ሚዲያ በማነቃነቅ !

እኔ ታሪክ አላበዛም። ያማራ ባላገር አመጽ ለተቀሩት ጸረ ወረሙማ ሄጂሞኒ ብሄሮች ሞዴል እየሰጠ ነው ። ከረሙማ ሄጂሞኒስቶች በተቀር ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ሁሉም ጥልቅ ፍላጎቱ ነው ። አሁን ከትንሽ ግዜ በኋላ ሚዛኑ በገሃድ የሚታይ ነው ።

ዛሬ አሁን በዚህ ሰዓት እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እያሰበ እያሰላ እያመላ ያለው ይህን አዲስ የእብሪትና እዩኝ እዩኝ ባለ ባለግዜ እንዴት መበታተን እንዳለበት ነው ። ሕዝብ ሁልግዜ መፍትሄ ያመጣል!

የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ የለም! ያለው ያንድ ብሄር ሄጂሞኒ ጥያቄ ነው! ወያኔ የትግሬ ሄጂሞኒ ለ27 አመት ዘርግቶ አሁንም ካልተመለስኩ እያለ ነው! ውረሙማ ወያኔን ሞዴል ኮፒ አድርጋ የራሷን ለመያዝ ላይ ታች ትላለች ።

ይህን ያረጀ ጨዋታ ግን ሕዝባችን ከወዲሁ በልቶታል !! የወረሙማ ተረኛ ሄጂሞኒያ የተበላ ዕቁብ ብዬዋለሁ !

Horus
Senior Member+
Posts: 42777
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአማራ ባለአገር አመጽ የወረሞ ሄጂሞኒ ላይ ግዙፍ ፍርሃት ቀሰቀሰ

Post by Horus » 24 May 2023, 00:51

ፕሮፌሰሩ የራሱም መንግስት የደላሎች መንግስት እያለ ለስንት ግዜ እዚያ ለቀመጥ ነው ??????

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የአማራ ባለአገር አመጽ የወረሞ ሄጂሞኒ ላይ ግዙፍ ፍርሃት ቀሰቀሰ

Post by TGAA » 24 May 2023, 02:04

Horus wrote:
24 May 2023, 00:51
ፕሮፌሰሩ የራሱም መንግስት የደላሎች መንግስት እያለ ለስንት ግዜ እዚያ ለቀመጥ ነው ??????
As the saying goes "Imitation is the sincerest form of flattery " Haven't we heard the Bahasa charlatan say the same thing before? He insulted the Judges, the doctors, and the teachers. He once even said that his 800 billion dollar Alladin palace is going to be built on land that was taken from ደላሎች and the money from an unknown source that going to be kept both from the parliament and the public. So Berhanu now joined Abiy's Chorus talking about the unbeknown ደላሎች , these so-called ደላሎች are hiding in plain sight, they are called Oromuma thieves, who sell land on their official capacity to Ethiopians on prohibiting price, then they turn around and became an advocate for Oromo farmers and demolish the house the poor citizens built by their sweat. Who are these nubilous ደላሎች Berhanu referring to?

Horus
Senior Member+
Posts: 42777
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአማራ ባለአገር አመጽ የወረሞ ሄጂሞኒ ላይ ግዙፍ ፍርሃት ቀሰቀሰ

Post by Horus » 24 May 2023, 02:30

በጣም ነው ያዘንኩት፣ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለእራሱ ማለት ነው። ዛሬም በኢትዮጵያ ትምህርት የሚባል ነገር የለም። ሰውዬው በጣም ዲፕሪስድ ሆኖዋል ። በተለይ ክልሎች በትምህርት ላይ ያላቸውን ቁጥጥርና እሱ ምንም ስልጣን እንደሌለው ሲናገር ፊቱ ኮሶ መስሎ ዲፕሪሽን ነው ያነበብኩት! ለዚህ ነው እስከ መቼ ትቀመጣለህ ያልኩት!

አሁን አንድ ትልቅ ነገር ጠብቁ! ልክ ከቤት ማፍረሱ የላቀ የሺመልስ ፕላን ! እሱም የሚከተለው ነው ። ብርሃኑም አለ፣ በሚቀጥለው 2 ወር ውስጥ ትልቅ ዘመቻ እንጀምራለን (እሱና አቢይ) ። ይህም ዘመቻ ሲቪል ሰርቪሱን ማጽዳት ነው ። ስልጣኑን ለብርሃኑ ሰጥቶታል ። ይህም ዘመቻ በዉሸት፣ በተገዛ ዲፕሎማና ዲግሪ ለመንግስት ስራ የተቀጠሩትን ሰዎች ከ5% እስከ 40% ይደርሳሉ ነው የሚባለው እየተፈተሹ ከስራ ሊባረሩ ነው።

ይህ ልክ ቤት እንደ ማፍረስ ነው። በዚህ ሽፋን ሺመልስና አዳነች አማራ፣ ጉራጌ፣ ደቡብ የሆኑ የመንግስት ተቀጣሪዎችን ሊያጸዳ ተነስቷል ! ድራማውን ተከታተሉት !

Post Reply