Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 15425
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሀን የበላይ ቤተክህነት በዛሬው እለት ባሳለፈው ውሳኔ በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገር 10 ኤጲስ ቆጶሳትን በቅርብ ቀን ውስጥ እንደሚሾም አሳውቋል::

Post by Abere » 23 May 2023, 17:39


ባቄላ አለቀ ቢሉት ምን ቀለለ አለ ይባላል። መነኩሴ ቁብ የሚል፤ ቤተስኪያን የመድፍ ማከማቻ የሚያደርግ እራሱ በእራሱ የገፈፈ ምን ይሰራል።

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የትግራይ መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሀን የበላይ ቤተክህነት በዛሬው እለት ባሳለፈው ውሳኔ በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገር 10 ኤጲስ ቆጶሳትን በቅርብ ቀን ውስጥ እንደሚሾም አሳውቋል::

Post by euroland » 23 May 2023, 19:01

:lol: :lol: :lol:

Aye Agamewoch

No Ethiopian wants to give attention to your threats of leaving the Ethiopian Orthodox Church :lol: like Ethiopians did to the Oromo Orthodox Church. It is funny your እኛንም አትርሱን .

No one’s cares whether you Agames leave leave or not

ANTICO wrote:
23 May 2023, 17:19

Post Reply