Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15425
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 23 May 2023, 08:41
ወያኔ ከአማራ ፋኖ ጋር በመድፍ፤በሚሳይል እና በታንክ ገጥሞ ተሸንፎ ወሮ የያዛቸውን ወልቃይት ራያን ካጣ በኋላ አሁን በሰላማዊ ሰልፍ ሞከረ ሲባል ሰምቸ በሳቅ ፍንድት ብዬ ልሞት ነው። ኡኡ ጆባይደንዬ
ምን አለብት ይኸ ጆባይደን አንድ አሜሪካ ግዛት ውስጥ ቢያሰፍራቸው። እርሱም ያርፍ ነበር።
ይህን የትግሬ ወያኔ ባህርይ አማራ በምሳሌ ሲያስረዳ እንድህ ይላልል
"በሰው ቁላ ድርቅ ብላ" ትግሬ ከተከዜ ማዶ መቸ ነው እርስት ኑሮት የሚያውቀው? ጭሰኛው የትግሬ ወያኔ ባላባት ነኝ ሲል ምን አይነቱ የሌባ ዘመን ደረስን ነው የሚያሰኘው፡
ተከዜን ተሻግሮ፥ መሬት አለኝ ማለት፥
ዋ! ብሎ መቅረት ነው ፈጥኖ ደራሽ ፋኖ የመጣ ዕለት።
ሞፈረ ዘመት ሄጀ ራያ ማሳ ላይ ማሽላ ዘርቼ፥
ፋኖዎች ከሰቡት በጥቋቁር ክላሽ - መሻገሪያ አጥቼ።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19165
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 23 May 2023, 16:42
ኤርትራዊው፥ Abere,
መቸ፥ ነው፥ ውሸት፥ የምታቆመው?
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15425
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 23 May 2023, 16:55
ተረሳ ወይ!? በቆሎ በሚሳይል ሲጠበስ፥ ፋኖ ሽሬን አልፎ መቀሌ ሲደርስ።
ሚሳየሉ ለማን ተተኮሰ? ጅራፍ እርፍ ለሚይዘው አማራ ገበሬ
ታሪካዊ ጥላት ተብሎ - በደደቢቱ ህገ-መንግስት የተሰየመው አውሬ።
በአውሮፓ በአሜሪካ ከእርስቱ ይውጣ ተብሎ በአለም የሚወራው፤
እውነቱ ተገልጦ ኦሮሙማ አብይ እጅጉን የፈራው።
እውነቱ ሲገለጥ - ጦርነቱን ያሸነፈው ፋኖ ነው፤
እንደ በግ የተቆራኘውን መከላከያ እጁን ያስፈታው፡
ወያኔን ከተንቤን በርሃ እንደ አይጥ አድኖ የለቀመው።
___ የፈሪ ዱላው ብዙ ነው ይሉ ዘንድ፤ ወያኔ ሚሳይል፤ታንክ፤መድፍ፤ጥቁር ክላሽ፥ዙ-23 እንደ አህያ ተሸክማ ነበር። አማራ ፋኖ የተጫነችውን አራገፋት። የወያኔ ነገር ተፈጸመ። ________
Axumezana wrote: ↑23 May 2023, 16:42
ኤርትራዊው፥ Abere,
መቸ፥ ነው፥ ውሸት፥ የምታቆመው?