Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Abere » 18 May 2023, 16:18

የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Selam/ » 18 May 2023, 18:31

ነጥቀው የሚበሉ አጋስሶች ናቸው እንጂ።

ኩሊማ በጉልበቱና በላቡ የሚተዳደር ጎበዝ ዜጋ ነው።

Abere wrote:
18 May 2023, 16:18
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Horus » 18 May 2023, 20:30

የዛሬ ቆሻሻ እንግዴ ልጆች እንዳይሰቀል የከለከሉት ሰንደቅ አላማ በዚህ ደርጃ ነበር በአለም የተውለበለበው !

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by sun » 18 May 2023, 21:03

Abere wrote:
18 May 2023, 16:18
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።
Abere The Mad paranoid Big Time Liar Beree,

All of your vulgar comments and BIG LIES are the product of too much sniffing and too much smoking paranoid bulsh!t ranting. Otherwise right now we have a democratically elected good government for the first time in Ethiopian history. Our young and dynamic peace building democratically elected PM freed all prisoners from jails and concentration camps.

The PM traveled all over the foreign countries and brought home desperate Ethiopians to enjoy life in their own country. The PM travel led all the way up to Eritrea and made fantastic peace deals after some 30 long years of deadlock and being awarded the Noble Peace Gold Medal Award for the first time In Ethiopian history in 3000 years. Before the current democratically elected popular government the country has had only tyrannical prison gate keepers rather being democratic liberators. And their ኩሊ coolis like Abere the mad bere are missing the tyranny to feel the masochism and the sadism bygone governments offered him. Keep barking until your back hole cracks!
:lol:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by sun » 18 May 2023, 21:55

እዉነቱን ለመናገር በጃንሆይ ዘመነ መንግስት የሽዋ ኦሮሞዎች መሬታቸዉን በንጉሱ ደጋፊ ባላባቶችና ሞጃዎች ተቀምተዉ ኩሊና ገረድ ሆነዉ ያለ ደሞዝ ሲንከራተቱ ቆዩ የመከራዉ ግዜ እስኬያልፍ። ማንም በግልፅ እንደሚያዉቀዉ በዚያን ዘመን የጉራጌዎች ሦራ ለንጉሱ ባላባቶችና ሞጃዎች ኩሊ ሆኖ ማገልገል ነበር። አሁን ግን ይህ ሁሉ ባርነትና ሰቀቀን አልፎ ሕዝቡ በመሬቱ ላይ እንኯንስ ቤት ከተሞችንም መገንባት ችሏል። ይህ ሁኔታ ደግሞ የዱሮዉን የንጉሱንና ባላባታዊዉን ስርኣት ናፋቂ ከቨለቤዎችን ከፊትና ከሆዋላ ቀዳዳቸዉ በኩል እያሳከካቸዉና እያንጫጫቸዉ ነዉ ያለዉ። ይገርማል ብሎ በትልቅ ትብት ማዬትና መከታተል ይቫላል። ያም ሆነ ይህ እስቲ ጥሩ ምርጥ ሙዝ ላካፍላቸዉ ከከሸለቤነታቸዉ ቶሎ ብለዉ እንዲፈወሱ። :lol:

Selam/ wrote:
18 May 2023, 18:31
ነጥቀው የሚበሉ አጋስሶች ናቸው እንጂ።

ኩሊማ በጉልበቱና በላቡ የሚተዳደር ጎበዝ ዜጋ ነው።

Abere wrote:
18 May 2023, 16:18
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Union

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Union » 18 May 2023, 22:18

ትክክል ውንድም አበረ

በአፄዎቹ የተገነባች እና የተፈራች ኢትዮጵያ ነች አሁንም አንቃ የያዘቻቸው እንጂ እንደ ባንዳዎቹማ ቢሆን ሀገር ድሮ ነበር የፈረሰችው።

ዋናው አፄ እየመጣላቸው ነው ወደዱም ጠሉም

ደብተራ union
Abere wrote:
18 May 2023, 16:18
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Selam/ » 18 May 2023, 23:09

አንተ ልፋጫም ደቂቀ ሰይጣን የኦነግ-ሸኔ ካድሬ - ንፁሃን ህዝቦችን በጠራራ ፀሃይ በሜንጫ የሚገድለውን ሙጃሂዲን አብይን የሚወዳደር ማንም መሪ የለም። ካለም ኢዲ አሚን ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው።
sun wrote:
18 May 2023, 21:03
Abere wrote:
18 May 2023, 16:18
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Abere » 19 May 2023, 09:37

ፊያ፡አር፡ማታ

ቅናትም ፀረ-ኢትዮጵያ ፀረ-አማራ ነሽ።

ዘመዶችሽ በታሪክ ወፍራም እንጀራ በልተው አድረው የሚያውቁት በፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግስት ብቻ ነው። ከዚያ በፊትም ከዚያ ወድህ አያውቁም። ዛሬ ግርማዊ ንጉሠ ነግሥት ኃይለሥላሴን ቢያገኟቸው እግራቸው ላይ ወድቀው ይቅርታ ይጠይቁ ማረን ይሉ ነበር። ክርስቶስ እንዳለው ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም። አንዳንዱ ሰው ደግሞ አይፈጠረም እንጅ እንደ እራሳቸው ያለ ብልህ የ14 ክፍለ ሀገር ህዝብ የመሩ ናቸው። ፍቅር፤ሰላም፥ጥጋብ ነበር የሚታየው። መቸስ ሲያልቅ አያምርም መንግስትም ዘመኑ ሲያከትም (ምክንያት) ሰውም ከዚች አለም ሲያልፍ እንድሁ ምክንያት ይፈጥርለታል። ይህ የአንቺ ትውልድ ዕድለኛ ቢሆን የእርሳቸው አይነቱን ይሰጠው ነበር - አለም ይቀጭ ነበር!!!

አራዳ አራዳ ምን ጊዜ ተጩኾ -ምን ጊዜ ደረሱ ፤
የአራዳ ልጆች እነ ድንጋይ ኳሱ።

ጎንደር አትጠገብ - አሥመራ ዘውዲቱ፥
የኮብሌ ገንዘብ አይገኝ በእለቱ።

ይባል ነበር አሉ - በጥጋቡ ዘመን።

--- በእግር ይሁን በባህር ወይ በአየር ፈርጥጠሽ ውጭ አገር ሆድሽ ጠግቦ ስላደረ ልትኮፈሽ ትፈለጊያለሽ።

-- ግርማዊነትዎ ውሻ ቢኖራቸው ምንድን ነው ችግሩ። ይህ የሚያሳየው ርሃራሄቸውን፤ ስልጣኔያቸውን ነው። ቻይና ውሻ ለዕርድ እያቀረበች ስለምትመበገብ እና ለአገር ውስጥ ገባያ የውሻ ሥጋ ስለምታቀርብ በዓለም ዙሪያ የእንሰሳት መብት ተሟጋቾች እና ህዝብ ሰለፍ እንደሚወጣ ብታውቂ ግርማዊነትዎን ታደንቂ ነበር። ዋሺንግተን ስንት ውሻ ከእነ ባለቤታቸው ቻይና ኢምባሲ ሰላማዊ ሰለፍ ይወጣሉ። ስለጣኔ ማለት ይህ ነው።

--- ደግሞ ይህ ዛሬ ጸጸት የሚገርፈው የ1960ዎቹ ጥራዝ ነጠቅ ጸረ-ኢትዮጵያ እና ጸረ-አማራ በሃብታሞቹ ምዕራቡ አለም ውሻ በመኪና ሲንቀራደድ፤ የሶፋ ላይ ሙቀት እና ዘመናዊ ምግብ ድሎት ሲንደላቀቅ ስንት እና ስንት ዜጋ ሰዎች ጎዳና ላይ ቤት አልባ ሁነው ብርድ፤ሀሩር፤ ርሃብ ይዟቸው ይለምናሉ። 6 ውሻ መንገድ ላይ ተንከባክቦ ጎዳና አጣቦ እየሄደ 1 የሰውልጅ አስጠግቶ የማይበላ የምዕራቡ አለም ውስጥ እየኖርሽ ይችን 1960 መሃይማዊ ዘይቤ ትለጥፊያለሽ። የአንች አገር ዜጋ በባንክ አካውንት ደብተሩ ላይ 1 ዶላር የለውም ወይም ጭራሽ አካውንት የሌለው የትዬ ሌሌ ነው። ውሻ በመኪና መስኮት እየተናፈሰ ሲዝናና የሰው ልጅ ጎዳና ላይ ምዕራቡ አለም ይለምናል - ከውሻው እና ከባለቤቱ። ስንት እና ስንት የምዕራብ አለም ውሻ ባለሚልዮን ዶላር ወራሽ ባለቤት አለ - ከአንች አገር የመጣች ተቀጥራ የውሻ ገረድ ሁና ታገለግላለች። ውሻ ታጥባለች፤ታስውባለች፤ መንገድ ላይ ትመራለች።

--- ቅናትም ጸረ-ኢትዮጵያ ቅናት አንጀት አንጀትሽን እየበላሽ ትኖሪያለሽ። ሁል ጊዜ አስተሳሰንሽ ጸረ-አማራ ነው - አናሳ ሰው ትልቅ ሰው አይወድም። ግርማዊነታቸው ከመደነቅ አልፈው እንደ ፈጣሪያቸው የሚያመልኳቸው ህዝቦች አሉ - ገዳም እና ቤተ-እምነት አላቸው። የጃማይካ ህዝብ ጠይቂ - ጃማይካ 10 እጥፍ ከአንቺ ይሰለጥናሉ።

Fiyameta wrote:
18 May 2023, 21:22

Naga Tuma
Member+
Posts: 7376
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Naga Tuma » 19 May 2023, 16:00

sun wrote:
18 May 2023, 21:55
እዉነቱን ለመናገር በጃንሆይ ዘመነ መንግስት የሽዋ ኦሮሞዎች መሬታቸዉን በንጉሱ ደጋፊ ባላባቶችና ሞጃዎች ተቀምተዉ ኩሊና ገረድ ሆነዉ ያለ ደሞዝ ሲንከራተቱ ቆዩ የመከራዉ ግዜ እስኬያልፍ።
sun,

መጀመርያ ብዙ ሃገሮች የነበረዉ የፊዩዳል የመደብ ስርዓት በኢትዮጵያም ነበር። የመደብ ስርዓት ይሻሻል ስሞታ ነፍጠኛ ኦሮሞን ጨቆነ ተባለ። ከዛም የስርዓቱ መሪ ራሳቸዉ እኮ የኦሮሞ መሠረትም ኣላቸዉ ተባለ።

ኣሁን ደግሞ "በጃንሆይ ዘመነ መንግስት የሽዋ ኦሮሞዎች መሬታቸዉን በንጉሱ ደጋፊ ባላባቶችና ሞጃዎች ተቀምተዉ ኩሊና ገረድ ሆነዉ" ነበር እዉነት ሆነ? የሸዋ ኦሮሞዎች ለብቻ ተለይተዉ ተጨቁነዉ ነበር ብሎ መዉቀስ ሆነ?

ለዚህ ወቀሳ መረጃ እና ማስረጃ የሚሆን የምታዉቀዉ የዛን ዘመን የመሬት ይዞታ እና የይዞታዉ የጎሳ ስብጥር በሸዋ ብቻ ሳይሆን በመላዉ ኢትዮጵያ የምያሳይ ጥናት ኣለህ? እዉነት ያልከዉ እዉነት መሆኑን የምያሳይ።

እንደዚህ እየወቀሱ መኖር የት ነዉ የምያበቃዉ? እየሱስ በቤተልሔም ከሁለት ሺህ ዐመታት በፊት ለምን ተወለደ ወይስ ከዛን ዘመን ጀምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰዉ ለምን እየሱስን ተከተለ ላይ ነዉ?

Abere,

ለምን ነበር በዓጼዉ ዘመን ቃል መርጦ ከመናገርም ኣልፎ ፊደል መርጦ መጻፍ ማስተማር የነበረዉ? ንግሥት ሳባ በዛን ጥንት ዘመን መንገደኛ ሆነች ተብላ ስትወቀስ ስሜት ጠንቶባት ሊሆን ይችላል እንዳልከዉ ዐይነት መልስ እንዳይሆን። የሰዉ አንበሳ ከፍጥረት በር ኣይወጣም ዐይነት እንዳይሆን።

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Horus » 19 May 2023, 16:22

Abere wrote:
19 May 2023, 09:37
ፊያ፡አር፡ማታ

ቅናትም ፀረ-ኢትዮጵያ ፀረ-አማራ ነሽ።

ዘመዶችሽ በታሪክ ወፍራም እንጀራ በልተው አድረው የሚያውቁት በፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግስት ብቻ ነው። ከዚያ በፊትም ከዚያ ወድህ አያውቁም። ዛሬ ግርማዊ ንጉሠ ነግሥት ኃይለሥላሴን ቢያገኟቸው እግራቸው ላይ ወድቀው ይቅርታ ይጠይቁ ማረን ይሉ ነበር። ክርስቶስ እንዳለው ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም። አንዳንዱ ሰው ደግሞ አይፈጠረም እንጅ እንደ እራሳቸው ያለ ብልህ የ14 ክፍለ ሀገር ህዝብ የመሩ ናቸው። ፍቅር፤ሰላም፥ጥጋብ ነበር የሚታየው። መቸስ ሲያልቅ አያምርም መንግስትም ዘመኑ ሲያከትም (ምክንያት) ሰውም ከዚች አለም ሲያልፍ እንድሁ ምክንያት ይፈጥርለታል። ይህ የአንቺ ትውልድ ዕድለኛ ቢሆን የእርሳቸው አይነቱን ይሰጠው ነበር - አለም ይቀጭ ነበር!!!

አራዳ አራዳ ምን ጊዜ ተጩኾ -ምን ጊዜ ደረሱ ፤
የአራዳ ልጆች እነ ድንጋይ ኳሱ።

ጎንደር አትጠገብ - አሥመራ ዘውዲቱ፥
የኮብሌ ገንዘብ አይገኝ በእለቱ።

ይባል ነበር አሉ - በጥጋቡ ዘመን።

--- በእግር ይሁን በባህር ወይ በአየር ፈርጥጠሽ ውጭ አገር ሆድሽ ጠግቦ ስላደረ ልትኮፈሽ ትፈለጊያለሽ።

-- ግርማዊነትዎ ውሻ ቢኖራቸው ምንድን ነው ችግሩ። ይህ የሚያሳየው ርሃራሄቸውን፤ ስልጣኔያቸውን ነው። ቻይና ውሻ ለዕርድ እያቀረበች ስለምትመበገብ እና ለአገር ውስጥ ገባያ የውሻ ሥጋ ስለምታቀርብ በዓለም ዙሪያ የእንሰሳት መብት ተሟጋቾች እና ህዝብ ሰለፍ እንደሚወጣ ብታውቂ ግርማዊነትዎን ታደንቂ ነበር። ዋሺንግተን ስንት ውሻ ከእነ ባለቤታቸው ቻይና ኢምባሲ ሰላማዊ ሰለፍ ይወጣሉ። ስለጣኔ ማለት ይህ ነው።

--- ደግሞ ይህ ዛሬ ጸጸት የሚገርፈው የ1960ዎቹ ጥራዝ ነጠቅ ጸረ-ኢትዮጵያ እና ጸረ-አማራ በሃብታሞቹ ምዕራቡ አለም ውሻ በመኪና ሲንቀራደድ፤ የሶፋ ላይ ሙቀት እና ዘመናዊ ምግብ ድሎት ሲንደላቀቅ ስንት እና ስንት ዜጋ ሰዎች ጎዳና ላይ ቤት አልባ ሁነው ብርድ፤ሀሩር፤ ርሃብ ይዟቸው ይለምናሉ። 6 ውሻ መንገድ ላይ ተንከባክቦ ጎዳና አጣቦ እየሄደ 1 የሰውልጅ አስጠግቶ የማይበላ የምዕራቡ አለም ውስጥ እየኖርሽ ይችን 1960 መሃይማዊ ዘይቤ ትለጥፊያለሽ። የአንች አገር ዜጋ በባንክ አካውንት ደብተሩ ላይ 1 ዶላር የለውም ወይም ጭራሽ አካውንት የሌለው የትዬ ሌሌ ነው። ውሻ በመኪና መስኮት እየተናፈሰ ሲዝናና የሰው ልጅ ጎዳና ላይ ምዕራቡ አለም ይለምናል - ከውሻው እና ከባለቤቱ። ስንት እና ስንት የምዕራብ አለም ውሻ ባለሚልዮን ዶላር ወራሽ ባለቤት አለ - ከአንች አገር የመጣች ተቀጥራ የውሻ ገረድ ሁና ታገለግላለች። ውሻ ታጥባለች፤ታስውባለች፤ መንገድ ላይ ትመራለች።

--- ቅናትም ጸረ-ኢትዮጵያ ቅናት አንጀት አንጀትሽን እየበላሽ ትኖሪያለሽ። ሁል ጊዜ አስተሳሰንሽ ጸረ-አማራ ነው - አናሳ ሰው ትልቅ ሰው አይወድም። ግርማዊነታቸው ከመደነቅ አልፈው እንደ ፈጣሪያቸው የሚያመልኳቸው ህዝቦች አሉ - ገዳም እና ቤተ-እምነት አላቸው። የጃማይካ ህዝብ ጠይቂ - ጃማይካ 10 እጥፍ ከአንቺ ይሰለጥናሉ።

Fiyameta wrote:
18 May 2023, 21:22

"ግርማዊነትዎ ውሻ ቢኖራቸው ምንድን ነው ችግሩ" :lol: :lol: አዎ ሉሉ ነችኮ! ያንን ሹክሻክ ጆሮ ጠቢ ልበ ጩቤውን እግር እግሩን በማሽተት ትለየው ነበር :lol: :lol:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21686
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Fiyameta » 19 May 2023, 16:53

A Chihuahua that owns a Chihuahua is still a Chihuahua. :oops: :oops: :oops:

THE FAILURE OF HAILE SELASSIE AS EMPEROR

Editorial by Marcus Garvey in the Black Man – London, March/April 1937

When the facts of history are written Haile Selassie of Abyssinia will go down as a great coward who ran away from his country to save his skin and left the millions of his countrymen to struggle through a terrible war that he brought upon them because of his political ignorance and his racial disloyalty.

It is a pity that a man of the limited intellectual calibre and weak political character like Haile Selassie became Emperor of Abyssinia at so crucial a time in the political history of the world. Unfortunately, Abyssinia lost the controlling influence of a political personality of patriotic racial character like the late Menelik, whose loyalty to his race and devotion to his country excelled all his other qualities, to the extent that he was able to use that very strength to continuously safeguard the interests of the Ethiopian Empire. What he did so well to preserve, a cringing, white slave hero worshipper, visionless and disloyal to his country, threw away. This is the impression the serious minded political student forms of the conduct of the ex-Emperor of Abyssinia.

EVERY NEGRO ASHAMED

Every Negro who is proud of his race must be ashamed of the way in which Haile Selassie surrendered himself to the white wolves of Europe. These statements may be considered very severe, and in fact, they are. We could have been otherwise apologetic and sympathetic, but that would have been only if we were dealing with a Coptic Priest or a Religious Monk and not a[n] Emperor who held and presided over the political trust of twelve million people of his own country, and the political destiny of the entire Negro race. This little misguided Emperor could not realise that he held in his hands the political trust of the hundreds of millions of Negroes of the world, men and women, who were looking up toward the firm establishment of political sovereignty, and that Ethiopia, like Liberia and Haiti were to them prizes of glory to be perpetuated and strengthened in the maintenance of the dignity of that black race that other men have claimed to be incompetent, inferior and unworthy, which every black man must disprove.

LOOKED WITH HOPE

When the war started in Abyssinia all Negro nationalists looked with hope to Haile Selassie. They spoke for him, they prayed for him, they sung for him, they did everything to hold up his hands, as Aaron did for Moses; but whilst the Negro peoples of the world were praying for the success of Abyssinia this little Emperor was undermining the fabric of his own kingdom by playing the fool with white men, having them advising him[,] having them telling him what to do, how to surrender, how to call off the successful thrusts of his Rases against the Italian invaders. Yes, they were telling him how to prepare his flight, and like an imbecilic child he followed every advice and then ultimately ran away from his country to England, leaving his people to be massacred by the Italians, and leaving the serious white world to laugh at every Negro and repeat the charge and snare – “he is incompetent,” “we told you so.” Indeed Haile Selassie has proved the incompetence of the Negro for political authority, but thank God there are Negroes who realise that Haile Selassie did not represent the truest qualities of the Negro race. How could he, when he wanted to play white? how could he, when he surrounded himself with white influence? how could he, when in a modem world, and in a progressive civilization, he preferred a slave State of black men than a free democratic country where the black citizens could rise to the same opportunities as white citizens in their democracies?

TELL THE TRUTH

The truth must be told so that the white world will realise that it was not the pride of the Negro that surrendered in Abyssinia. It was the disloyalty of a single man who was too silly to take pride in his race, who played such a game as to disgrace the political integrity of a noble people. The Negroes of Abyssinia and of the world are satisfied however that Abyssinia was not conquered by Italy and the European forces of Mussolini. Abyssinia was only conquered by the black levies of Italy. The Askaris have really been the victors in Abyssinia. [Rodolfo] Graziani only marched into Addis Ababa after he had made sure of the advanced guard of the Askaris. Every battle that the Italians won in Abyssinia resulted from the advanced charge of the Askaris. It was black men fighting black men, and this was made possible in Abyssinia because the regime of Haile Selassie had given a bad taste to the mouth, not only of the blacks of Abyssinia but of those of the surrounding territories. They felt that they had a cause against the Amharic white loving Emperor who liked to chain and flog black men, and whose brutality to them gave Mussolini the cause to fool the world that he was bestowing a blessing upon the people of Abyssinia by freeing them.

NO SLAVES

It was a piece of impertinence to suggest that black men should be held as slaves. We must admit that we glorified Haile Selassie when the war started, fought his battles to win international support, but we ever felt deep down in our hearts that he was a slave master. We had hoped that if Abyssinia had won that we would have forced the Government of Abyssinia to free the black whom they held as slaves. We would have preferred this than seeing the country taken by Mussolini or any European power; but now that the country is temporarily lost and the Emperor has cowardly exiled himself, the truth must be told.

WHAT RIGHT HAS HE?

The future freedom of Abyssinia must be built upon the highest principles of democracy. That is why it is preferable for the Abyssinian Negroes and the Negroes of the world to work for the restoration and freedom of the country without the assistance of Haile Selassie, because at best he is but a slave master. The Negroes of the Western World whose forefathers suffered for three hundred years under the terrors of slavery ought to be able to appreciate what freedom means. Surely they cannot feel justified in supporting any system that would hold their brothers in slavery in another country whilst they are enjoying the benefits of freedom elsewhere. The Africans who are free can also appreciate the position of slaves in Abyssinia.

What right has the Emperor to keep slaves when all the democratic sections of the world were free, when men had the right to live, to develop, to expand, to enjoy all the benefits of human liberty[?]The Emperor who has been exiled in Europe must have seen the civilization of Europe. In England where he lives he sees that men are not flogged and chained and kicked because of their colour or because of their condition, but where true human liberty guarantees to every man the happiest pursuit he can bring to himself.

It has been reported that he is leaving England for Syria, where a large number of Abyssinian refugees are living. There is an interpretation that the decision to leave England and to live among “his people?” in Syria is to perpetuate his divine majesty in the presence of that king worship that he doesn’t get in England, where men look at others as equals and not as masters by divine right. In truth, the Emperor is out of place in democratic England. He wants to be once more in the environment of the feudal Monarch who looks down upon his slaves and serfs with contempt. :P

Except he changes the attitude of thinking himself better than the Negro who constitutes the larger number of Ethiopia and profit by the experience he has gained, he should not be a fit person to be in authority in the very country in which he was born. After all, Haile Selassie is just an ordinary man like any other human being. What right has he to hold men as slaves? It is only the misfortune of the slaves that causes him to be a slave master. Negroes who have the dignity of their race at heart resent the impertinence of anyone holding the blacks as slaves.

Haile Selassie ought to realise this and abolish his foolish dream of being an Emperor of slaves and serfs and try to be an Emperor of noble men, and for him to be that he must himself be the noblest of them all. He hasn’t proved his nobility in the war between Italy and Abyssinia. Ras Desta proved to be the Lord, the Nobleman of Ethiopia whilst Halle Selassie proved a cringing coward!

https://jamaicans.com/marcusgarveyeditorial/

Burning Spear - Old Marcus Garvey 8)

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Horus » 19 May 2023, 17:21

ፊያሜታ፣
የአንተ ኤርትራዊ ንዴት ፈጽሞ ሊገባኝ አይችልም? እስቲ ልጠይቅህ ንዴትህ ለምን ከኢትዮጵያ ተለየሁ ነው ወይስ ለምን ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ ነው? አሁንኮ ሁለቱም ምርጫዎች በእጅህ ናቸው!! ማርከስ አንድ የሃርለም ነጋዴ ነው! ዛሬ አይደለም ደሮ ዛሬም ጃማይካ ምን እና የት እንዳለች አለም ያያልኮ! አለም ዛሬ ሄቲ የተንዳለች ያያልኮ! ኢትዮጵያ ካስጠላችህ ለምን ኪንግስተን ወይም ሄቲ አትኖርም?

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Abere » 19 May 2023, 17:59

ፊያ፡አር፡ማታ

You are writing garbage conspiracy. Emperor Hailesellasie was the most wise King of his time. Jealousy is killing you alive.
To begin with, the term "Negro" is not applicable to Ethiopians. Ethiopians are not Negro, if you are Negro call your self Negro. Negro is the term that got its name from "Niger" river and colonialist slave masters later used it in derogatory ways to call and dehumanize darker skin West Africans. Very unfair. Hailesellasie was the King of your ancestors and he remains in history as King of your ancestor. That is indelible history.

Garbage people writes garbage conspiracy, His Majesty was not fool; he was strategic, he knew when the perfect time was and who would be his strategic partner to defeat his enemy. That was why he outlived his adversaries and became the father of Africa.

Ethiopia, a never colonized country that used to have very proud citizens during his time, even marriage had to go through tough screening. Marrying to ጸጉረ-ልውጥ (foreigner) was forbidden, unlike today where less unfortunate girls are trekking the desert and sailing the sea as s.exal slave because of poverty, violence, dictatorship is the order of the day. Ethiopians of that generation love their country so much and their country was up to their expectation, no Ethiopian seek asylum in the West after college or after a short trip. His Majesty Birr was exchanged almost at the same rate as dollar almost. You are littering the site with garbage and sh!t guerilla resentment and jealousy. Now, every currency in Africa is almost like a toilet paper, no value.

Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: የኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት እና ግርማ ሞገስ በአጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ-መንግስት አክትሟል - ከዚያ ወዲህ ኩሊ እንጂ መሪ የላትም።

Post by Kuasmeda » 19 May 2023, 18:32

War Crimes Committed by the Ethiopian Successive Regimes!
The Tigrean Ras Alula, King Yohannes the IV‘s military strategist, frustrated with his repeated failed attempts to take Kassala from the Sudanese Mahdists, decided to cover up his military debacle and appease his King by exterminating the Kunama and Nara nationalities and pillaging their villages. “ On November 1886 the ras ordered his army to march some eight miles southward to the spring of Mogolo. There he camped again, became frustrated with his inability even to contemplate an attack on Kassala, and therefore ordered the greatest plunder in the history of the Nara tribes. During the year, two-thirds of the people and cattle of the Nara and Kunama north of the Gash were destroyed. On 1 December 1886, ordered his army to march back to Tigre, even though, as in the previous year, he had not seen the gates of Kassala” (Erlich, 1996, p. 101)

Atrocities committed under Haile Selassie's reign:
Rora Bet Gebru (1966); Adi Ibrahim(1967); Emberemi (1967); Mogolo(1967); Hazemo(1967); Ailet and Gmhot (1967); Melebso (1967); Adi Shuma (1968); Geleb (1970); Besikdira (1970); O’na (1970); Habrengeqa (1970); Kubub- Abena (1971); Dighe Adie Atba (1971); Um Hager (1974);

Atrocities committed by the Ethiopian Military Junta:
Asmara (1974-1975); Gegeret ((1975); Weki-Duba (1975); Agordat (1975); Mai Idaga (1975); Hirghigo (1975); Dekemhare (1975); Adi Keih (1976); Alale (1976); Mendefera (1977); Debarwa (1977); Digsa (1977); Damba Siharti (1981); Imbahara(1983); Asmat (1983); Molki (1984); Adi Qeretz (1985); Arierb( 1985-6); Hamertoq (1987); Shie’b (1988); Hedglene (1988);( Massawa (1990).

Post Reply