ምክር ለትግሬዎች < ዐብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን እንኩ ውሰዱ ቢላችሁ አትቀበሉ ፤በበሽታ ላይ በሽታ ትጨምራላችሁ። ከአማራ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ለማሻሻል ብትጨነቁ አትራፊ ትሆናላችሁ>
ምክር ለትግሬዎች < ዐብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን እንኩ ውሰዱ ቢላችሁ ከእንግድህ አትቀበሉ፤በበሽታ ላይ በሽታ ትጨምራላችሁ። ከአማራ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ለማሻሻል ብትጨነቁ አትራፊ ትሆናላችሁ>
Re: ምክር ለትግሬዎች < ዐብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን እንኩ ውሰዱ ቢላችሁ አትቀበሉ ፤በበሽታ ላይ በሽታ ትጨምራላችሁ። ከአማራ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ለማሻሻል ብትጨነቁ አትራፊ ትሆና
የአብይ አህመድን የተሳሳተ ሂሳብ መልስ መቀበል የታሪክ ኪሳራ ማስተናገድ ነው። ስለዚህ ከማጅራት መቺ ኦሮሙማ ጋር መተባበር የበለጠ የህዝብ እና የአገር ውደቀት ስለሆነ ከባለፈው ስህተት በመማር ለሁሉ ኢትዮጵያዊ ዜጋ እኩል ምቹ የሆነች በየትኛውም ስፍራ እያንዳንዱ ዜጋ የሚከበርባት እና የእኔ ህዝብ ነው ብሎ የሚኮራበት ህዝብም የእኔ ዜጋ ነው ብሎ የሚቀበልበት አገርን ማስከበር ቀዳሚ እና ብቸኛ ነው።
የአብይ አህመድ የመጠቀሚያ ካርድ ከመሆን ተጠንቀቁ ተጠበቁ።
የአብይ አህመድ የመጠቀሚያ ካርድ ከመሆን ተጠንቀቁ ተጠበቁ።
-
Union
Re: ምክር ለትግሬዎች < ዐብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን እንኩ ውሰዱ ቢላችሁ አትቀበሉ ፤በበሽታ ላይ በሽታ ትጨምራላችሁ። ከአማራ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ለማሻሻል ብትጨነቁ አትራፊ ትሆና
ትክክል ወንድም አበረ። የተጠመደላቸው ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብለው እየገቡ ነው።
ችግሩ ህውሀት ለአጋሜዎች ህይወት ግድ እንደሌለው እንደሆነ በደንብ አሳይቶናል። ስለዚህ እራሳቸውን ለማዳን ሲሉ ህውሀትን ካላጠፍ ከምድር ይጠፋሉ
ችግሩ ህውሀት ለአጋሜዎች ህይወት ግድ እንደሌለው እንደሆነ በደንብ አሳይቶናል። ስለዚህ እራሳቸውን ለማዳን ሲሉ ህውሀትን ካላጠፍ ከምድር ይጠፋሉ
Re: ምክር ለትግሬዎች < ዐብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን እንኩ ውሰዱ ቢላችሁ አትቀበሉ ፤በበሽታ ላይ በሽታ ትጨምራላችሁ። ከአማራ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ለማሻሻል ብትጨነቁ አትራፊ ትሆና
አገር፥በህግ፥ነው፥ የሚተዳደረው፥ ህገመንግስቱ፥ ተከልሶ፥ ኢትዮጵያን፥ በአዲስ፥ መልኩ፥ እስኪያደራጅ፤ ድረስ፥ የተፋናቀሉት፥ ወደ፤ ቦታቸውና፥ ወደ፥ ቤታቸው፥ መመለስና፥ ተመልሰው፥ አስተዳደሩም፥ በትግራይ፥ ስር፥ መሆን፤ አለበት፥ ከዚያም፥ ዘርን፥ ያላማከለና፥ የህዝቡን፥ ፍላጎት፥ ማእከል፥ ያደረገ፥ አዲስ፥ አደረጃጃት፥ በኢትዮጵያ፥ ደረጃ፥ ቢደረግ፥ ዘለቄታዊ፥ መፍትሄ፥ ይሆናል፥ ተፈናቃዮቹ፥ በህገወጥ፥ መንገድ፥ ተገድለው፥ ተዘርፈው፥ ተደፍረው፥ ነው፥ የተባረሩት፥ ተንቀሳቃሽ፥ ንብረታቸው፥ ቢጠፋም፥ ቦታቸውና፥ የማይንቀስቀስ፥ ንብረታቸው፥ ባለበት፥ሁኔታ፥ ሊመለስላቸው፤ ይገባል፥ አለበለዝያ፥ በገዛ፤ አገራቸው፤ እንደፍሊስጤም፥ ይሁኑ፥ እያልን፥ ነው። ከወለጋም፥ ሆነ፥ ከሌሎች፥ ክልሎች፥ የተፊናቀሉ፥ ኢትዮጵያውያን፥ በዚሁ፥ መንገድ፥ መስተናገድ፥ አለባቸው።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10177
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ምክር ለትግሬዎች < ዐብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን እንኩ ውሰዱ ቢላችሁ አትቀበሉ ፤በበሽታ ላይ በሽታ ትጨምራላችሁ። ከአማራ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ለማሻሻል ብትጨነቁ አትራፊ ትሆና
ፈረንጆች ጌቶቻችን በሚሰጡን የምግብ እርዳታ የምንኖር ህዝብ ወልቃይት ምን ያደርግልናል?
በአሜሪካ አገር ጥሩ ዝናብ እንዲጥል በአውነ አረጋዊ ፀሓይ አማላጅነት ፈጣሪን ስንለምን ነው ብዙውን ጊዜአችን የምንናሳልፈው። ለእርሻ የሚሆን ጊዜ የለንም።
Re: ምክር ለትግሬዎች < ዐብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን እንኩ ውሰዱ ቢላችሁ አትቀበሉ ፤በበሽታ ላይ በሽታ ትጨምራላችሁ። ከአማራ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ለማሻሻል ብትጨነቁ አትራፊ ትሆና
--- የዚህ ሁሉ መዘዝ የሆነው ወያኔ ያደረገችው ስህተት ስለሆነ ነ ወደ ቅድመ-ወያኔ ይዘት መመለስ የግድ ይላል። ወልቃይት እና ራያ የትግራይ ክፍ አልነበሩም - ወደፊትም አይሆኑም። ያላ አስፈላጊ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ጦርነት ትርጉም አልባ ነው። ወልቃይት ጎንደር ሁኖ ወይም ራያ ወሎ ሁኖ የትግራይ ህዝብ የተቸገረበት ነገር የለም። ማንኛውም ዜጋ በአገሩ ላይ እንደ ሰው እና ዜጋ እስከተቆጠረ እና እስከ ተከበረ ድረስ።
--- እንደ እኔ በዚህ ንትርክ ከመቀጠል እና የዜጎች የዕድሜ ዘመን በከንቱ ከሚባክን መጀመሪያ ሰላም እና መረጋጋት - የአብይ አህመድን አታሞ ተከትሎ አለመደለቅ ይሻላል። ለምሳሌ 5 አመት እንድሁ በሁከት አለፈ - ይህ ማለት 5 አመት የአንድ ሰው የኑሮ ሁኔታ ታውኳል (quality of life affected or wasted) ማለት ነው።
----ሌላው እንደ እኔ በአማራ እና በትግሬ ህዝብ መካከል አይደለም ጥሉ። የነበረው በወያኔ እና በአማራ ህዝብ መካከል ነበር። በተጨማሪ በብልጽግና ኦነግ እና በወያኔ መካከል በነበረ የስልጣን ሽኩቻ። ከወያኔ ጋር ምንም አይነት ንክኪ እና ስራ የሌላቸው ንጽህ ትግሬዎች እነርሱም አልሸሹም የአካባቢው ህዝብም አልነካቸውም። አማራ እና ትግሬ አብረው መኖር የጀመሩት ትናንት በወያኔ ዘመን አይደለም።
--- Forget Welqait and Raya, accept the reality. Do not play into Abiy Ahmed's hand of Orommuma game.

Axumezana wrote: ↑16 May 2023, 19:15አገር፥በህግ፥ነው፥ የሚተዳደረው፥ ህገመንግስቱ፥ ተከልሶ፥ ኢትዮጵያን፥ በአዲስ፥ መልኩ፥ እስኪያደራጅ፤ ድረስ፥ የተፋናቀሉት፥ ወደ፤ ቦታቸውና፥ ወደ፥ ቤታቸው፥ መመለስና፥ ተመልሰው፥ አስተዳደሩም፥ በትግራይ፥ ስር፥ መሆን፤ አለበት፥ ከዚያም፥ ዘርን፥ ያላማከለና፥ የህዝቡን፥ ፍላጎት፥ ማእከል፥ ያደረገ፥ አዲስ፥ አደረጃጃት፥ በኢትዮጵያ፥ ደረጃ፥ ቢደረግ፥ ዘለቄታዊ፥ መፍትሄ፥ ይሆናል፥ ተፈናቃዮቹ፥ በህገወጥ፥ መንገድ፥ ተገድለው፥ ተዘርፈው፥ ተደፍረው፥ ነው፥ የተባረሩት፥ ተንቀሳቃሽ፥ ንብረታቸው፥ ቢጠፋም፥ ቦታቸውና፥ የማይንቀስቀስ፥ ንብረታቸው፥ ባለበት፥ሁኔታ፥ ሊመለስላቸው፤ ይገባል፥ አለበለዝያ፥ በገዛ፤ አገራቸው፤ እንደፍሊስጤም፥ ይሁኑ፥ እያልን፥ ነው። ከወለጋም፥ ሆነ፥ ከሌሎች፥ ክልሎች፥ የተፊናቀሉ፥ ኢትዮጵያውያን፥ በዚሁ፥ መንገድ፥ መስተናገድ፥ አለባቸው።
Re: ምክር ለትግሬዎች < ዐብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን እንኩ ውሰዱ ቢላችሁ አትቀበሉ ፤በበሽታ ላይ በሽታ ትጨምራላችሁ። ከአማራ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ለማሻሻል ብትጨነቁ አትራፊ ትሆና
Ascari Agame,
You decided to leave Ethiopia 3 decades ago choosing your Italy made Eritrea. The problem is you could not take out ኢትዮጵያዊነት፥ from deep inside of you and still talking and barking 24/7 about Ethiopia in this forum.

አለቃ፥ አበረ፥
You are trying to play zeru sum game which does not bring a lasting peace! Tigray has contributed more land ( Raya and Western Tigray added ) toward the establishment of the Afar Regional state. You can only solve this problem in holistic manner.

እንዴት ነው በወል-ኅሌና ትግሬዎች ይህን ምክር ከልባቸው ጽላት ላይ ፅፈውታል ወይስ በጆሯቸው ፈሥሷል? ዐብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን የኦሮሙማው ቁማር መጫዎቻ ጆከር ካርድ አድርጎ በድጋሜ ትግሬ እና አማራን ለማጫረስ ፋኖን በ3 ቀናት አጠፋለሁ ከዚያም ትግሬን እንደምንም ገፋፍቸ ጦርነት እቆሰቁሳለሁ - በ4ኛው ዙር የሰሜኑን ህዝብ እና ጥሪት ዶግ አመድ በማድረገ ለመጨረሻ ጊዜ አንገታቸውን አስደፋለሁ ብሎ እኩይነቱን ቢተጋበትም ጥቂት የማይባሉ የትግሬ ወጣቶች ትርጉም አልባ ለሆነ ጦርነት ድጋሜ አንዋጋም አፍንጫህን ላስ ብለውታል ይባላል ቂል ወያኔን? ጥሩ በለዋል ። የድሃ ልጅ ይሞታል እነ ጻድቃን ወያኔዎች የልጅ ልጆቻቸውን አሜሪካ ታቅፈው ሊስሙ የመጣሉ። በሌላ መልኩ ደግሞ አሁንም እምበር ተገዳላይ አንድ የቀረው! አንድ የቀረው! እያለ በእድል የተረፉትን የትግሬ ወጣቶች ወደ አማራ ምድር ለማዝመት ሌት ሌት እንደ ጅብ የሚያጮልቁ ወያኔዎችም አሉ።
አሁንም ምክሬ አንድ ነው። ትግሬዎች ከጦርነት እና ከኦሮሙማ እራሳችሁን ጠብቁ እራሳችሁን አርቁ።አገር እመራለሁ የሚለው የሰው አንጻር የሌለው መሆኑን ተረዱ። እንደ ወያኔ ሁላችሁም ቂል እና የአእምሮ ድዊ ከሆናችሁ ብቻ ድጋሜ ዕልቂት ውስጥ ትዘፈቃላችሁ።