Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42778
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የብልጽግና ሌቦች ሊበሉት ያሰፈሰፉት 2 ቢሊዮን ብድር ተከለከሉ!

Post by Horus » 15 May 2023, 13:25

በቃ ! 2 ቢሊዮን የሚበደር ወረሙማ በ1 ትሪሊዮን ብር ቤተ መንግስት ከመስራት ማስቆም ያስፈልጋል ! ብር ብሎ ወረቀት እያተመ ጥቁር ገበያ የሚለውጥ ያቢይ ወረሙማ ሊቦች ቡድን አገብ መግዛት አለባቸው!


Last edited by Horus on 15 May 2023, 15:35, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42778
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና ሌቦች ሊበሉት ያሰፈሰፉት 2 ቢሊዮን ብድር ተከለከሉ!

Post by Horus » 15 May 2023, 13:46

ኢትዮጵያ አቶ አቢይና ቡፋ ሺመልስ መሰል ጉንዳኖች ሰር ወድቃ ከመሳይ መኮንን እና ከብሩክ ይባስ ጋር በመታገል እና ባዶ ወረቀት በማተም ቤተ መንግስት ለመስራት ግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ የሚያፈናቅል ደደብ ቡድን ይህን ማየት ይበቃዋል፣ ቲኒሿን ኤርትራ !

Last edited by Horus on 15 May 2023, 15:34, edited 2 times in total.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የብልጽግና ሌቦች ሊበሉት ያሰፈሰፉት 2 ቢሊዮን ብድር ተከለከሉ!

Post by TGAA » 15 May 2023, 13:54

Dignity for those who deserve it. Charlitans, the kind of Abiy, think the world is full of fools. አ ል ሰ ሜ ን ግ ባ በ ሉ ት

Horus
Senior Member+
Posts: 42778
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና ሌቦች ሊበሉት ያሰፈሰፉት 2 ቢሊዮን ብድር ተከለከሉ!

Post by Horus » 15 May 2023, 14:17

ብልጽግና ያማራ ጠላት ነው !! ይህን ካንሰር ካማራ ካጠፋችሁ፣ በመላ ኢትዮጵያ ይከስማሉ !

Right
Member
Posts: 4810
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የብልጽግና ሌቦች ሊበሉት ያሰፈሰፉት 2 ቢሊዮን ብድር ተከለከሉ!

Post by Right » 15 May 2023, 15:25

No matter how hard he tried to be loyal to the Americans, the Americans has reached to a conclusion that he is hopelessly incompetent to work with as a partner.

Now the Chinese will try to get rid off as well.

Post Reply